"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
الذهاب إلى القناة على Telegram
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

71 523
المشتركون
+2524 ساعات
+1637 أيام
+36730 أيام
أرشيف المشاركات
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/2
የዕለተ ማክሰኞ 26/4/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/3kz2x3te
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/1
የዕለተ ሰኞ 25/4/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/yds5s7tn
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ነጭና ንጹህ ወረቀቶች
🔅ሕጻናት ነጭና ንጹህ ወረቀቶች ናቸው የሚያዩትና የሚሰሙት በሙሉ አዕምሯቸው ላይ ይጻፋል/ ይለጠፋል።
🔅የሕፃናት አሳዳጊዎች፣ የትምህርት ቤት፣ የመድረሳና የሕጻናት ማቆያ ባለቤቶችና ሰራተኞች በሙሉ ለዚህ ጉዳይ ተገቢውን ትኩረት መስጠትና አደራቸውን በአግባቡ መወጣት ይጠበቅባቸዋል።
🔅ሕጻናትን ተቀብለው የሚያስተምሩ ተቋማት ትልቁ ዓላማቸው ገንዘብ መሰብሰብ ሳይሆን ትውልድ መቅረጽና በመልካም ስነምግባር ማነጽ መሆን አለበት!
🔅ከቤታቸውም ይሁን ከሌላ ቦታ ስድብና መጥፎ ስነምግባር ይዘው ወደ ሕጻናት መገኛ ስፍራዎች የሚመጡ ብልሹና ወጣ ያለ ስነምግባር ያላቸው ልጆች በሽታቸውን ሌሎች ላይ እንዳያስተላልፉ በቂ ጥንቃቄ ማድረግ፣ እነሱን መክሮና ቀጥቶም ቢሆን ከመጥፎ ባህሪያቸው ማላቀቅ፣ ይህም ካልተሳካ ሌሎች የነሱን ፈለግ ተከትለው እንዳይበላሹ መከላከልና ጥሩና መጥፎውን ለይተው አውቀው በመልካም ስነምግባር እንዲታነጹ ማድረግ ግዴታ ነው።
🔅ይህ ካልሆነ ግን ከአፋቸው መጥፎ ቃል ወጥቶ የማያውቅና ቤተሰቦቻቸው በስነስርዓትና በጥንቃቄ ይዘው ያሳደጓቸው ልጆች ሳይቀር ለትምህርትና ለቁርኣን ብለው ከቤታቸው ወጥተው በየቀኑ መስማቱ የሚሰቀጥጥ ቆሻሻ የስድብ ቃላትን እየሰለጠኑና እየሸመደዱ ወደቤታቸው ይመለሳሉ!
🔅አስተማሪዎች፣ የትምህርት ቤት ኀላፊዎችና ባለቤቶች እንዲህ ዓይነቱ በሽታ ነገ ዲንና ሐገርን የሚረከቡ ሕጻናት ዘንድ እየተስፋፋ አይተው ዝም ሊሉ ወይም ሁሌ በማስጠንቀቅ ብቻ ሊያበቁ ፈጽሞ አይገባም!!
ይልቅ በተደጋጋሚ ተመክሮ፣ ለወላጁም ተነግሮ የማይስተካከልና ሌሎችን የሚበክልን ብልግና እና ጸያፍ ቃላትን አፉ የለመደን ሁላ ከንጹሃን ሕፃናት መማሪያ ተቋም ዞር በማድረግ ለሌሎች መማሪያ ማድረግ ይገባል።
🔅አረም በጊዜው ካልተነቀለ ሙሉ ማሳን እንደሚወረው ሁሉ ጥቂት ምግባረ ብልሹ ልጆችም ብዙ ንጹሃንን ይበክላሉ!
🔅ውስጣቸው በአረም የተሞላና የመስተካከል ዕድላቸው ጠባብ የሆነ ጥቂት ብልሹዎችን ለብዙሃን ደህንነት ሲባል መቅጣትና መወገድ ካለባቸውም ማስወገድን መተው፣ ይህን ማድረግ የሚያስከትለውን የገቢ መቀነስ ብቻ በማሰብ ከሚገባው በላይ መታገስ ወይም ችላ ብሎ ማለፍ ዲንና ስነምግባርን፤ ትውልድና ሃገርን መጉዳት ነው።
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/285
🔆 እቺ ናት ዱንያ!
ጁምዓ 22/4/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/bdcted6f
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/266
የዕለተ ረቡዕ 20/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/b2k8hb84
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
▪️1/ቢድዓ ምን ማለት ነው ? ደረጃውስ ከሀራም ጋር እኩል ነው?
▪️2/ሰዎች መክሩህ፣ሙስተሀብ ፈርድ፣ዋጅብ፣ሱና ይላሉ ብዙም አይገባኝም ያብራሩልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
▪️3/ ሶላት እንደሚያልፍ እያወቁ መተኛት ለምሳሌ ዝሁርና አስር ቢያልፍ ራሴን ይመኛል ብሎ በመጝሪብ ሲነሱ ቀዳ መመለስ ከኢስላም ያስወጣል? ያብራሩልኝ
▪️4/ አንድ ሰው ተኝቶ ሶላት እያለፈበት እያየሁ የመቀስቀስ ግዴታ አለብኝ?ካልቀሰቀኩስ ወንጀለኛ እሆናለሁ?
▪️5/ አንድ ሰው የማያውቀው ሀገር ሄዶ ቂብላውን ስላላወቀው የተውሰኑ ሶላቶችን ሰግዶ በሌላ ቀን ትክክለኛውን ቂብላ አወቀ ያለቂብላ የተሰገዱትን ቀዳ ማውጣት አለበት?
▪️6/ ስራ እየሰራሁ እነዚህን ዚክር ማለት እችላለሁኝ ወይ በቁጥር ሳልገድብ ብላቸዉ ቢደኣ አይሆንብኝም ዉይ ቢያብራሩልኝ
سبحان اللہ العظيم سبحان اللہ وبحمده@ سبحان والحمد @ ولاإلہ إلا اللہ @ واللہ اكبر @استغفراللہ واتوب اليہ @لاإلہ إلا اللہ واحدہ لاشيكر لہ لہ الملك ولہ الحمد وهو على كل شيء قدير
▪️7/ ሀጅ እናትና አባት ሳያደርጉ ማድረግ ይቻላል? ከተቻለስ ምክንያቱ ምንድን ነው?
▪️8/ እህቴ ለወንድሜ ብር አበድራው ነበር ሥታበድረው አባቴ ያውቅ ነበረ እናም ወንድሜ ብሩን አልመልሥም አላት ከዛ እሷ አባቴን አኮረፈችው ብሬን ካላሠጠኸኝ አባቴ አይደለህም አለችው አባቴም ሢያናግራት ችላ እያለች ነው ብሬን ካላሥመለሠልኝ አልታረቀውም አለችኝ እኔም ለምኛት ነበረ ግን እቢ አለችኝ ወንድሜ ነው ብሩን የበላባት አባቴም ቢጠይቀው እምቢ ብሎት ነው እሷ አባቴን ማኩረፍ ነበረባትን ወንጀሉሥ እንደት ነው? እህቴንም ብትመክሩልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
▪️9/ስራዬ ወርቅ መሸጥ ነው እና በምሽጥበት ሰዓት እጅ በእጅ መቀባበል በጣም አስቸጋሪ ነው። ብሩ ብዙ ስለሆነ ባንክ እስኪገባልኝ ይዘገያል። እና ከገዢው ጋር በአንድ ነገር ተስማማን ልክ ወርቁን እንደሰጠሁት ብሩ አንተ ጋር ይቀመጥልኝ አወክየሀለው ብለው እና ቆይቶ ብሩን ቢልክልኝ ወለድ ይሆናል። ወይም ወርቁን እንደ ብድር ሰጥቼው ብድሩን በብር መልክ ቢመልስልኝስ?ብድሩን ሲመልስልኝ ግን ወርቁ በሰዓቱ ባለው ሬት(ዋጋ) ቢመልስልኝ ወለድ ይሆናል? በጣም ተጨንቄለሁ
▪️10/ሁለት ሰዎች አንድኛው ሸቀጥ ሻጭ ነበርና ሌላኛው ሰው ደግሞ አሁን ብር ልስጥህና ብሬን በምፈልገው ሰዓት ይህን አይነት እቃ አሁን ባለው ዋጋ ትሰጠኛለህ እስከዛው ብሩን ስራበት ተባብለው ሲስማሙ ወለድ ይሆናል ወይ እንዴት ነው?
ማለቴ እቃው እጥፍ ቢጨምርም ዛሬ ላይ ባለውጋ ሊሰጠው ማለት ነው !!
▪️11/እኔ ባላገባ ወንጀለኛ ነኝ አሁን ኢንሻአላህ መስጂድ ለመስራት አስባለሁ ለዛም ነዉ ባላገባስ ያልኩት በፊት በወንዶች በጣም ብዙ ፈተና አይቻለሁ እናቴም ለኔ ስትል ተሰቃይታለች አልሀምዱሊላሂ አላህ የሰጠኝን ልስጥ ብዬ ነዉ አላህ ኢኸላስ እንድሰጠኝ እና ሰራቼ ሰዉች በሱና እንድጠቀሙበት አላህ እንዳደርግልኝ ኢንሻአላህ ዱኦ አርጉልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
▪️12/ለአንዲት ሴት ልጅ የአክስቷ ልጅ በአባቷ በኩል ያለው ለሷ ኒካህ ማሰር ይችላል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/284
🔆 የቂያማ ምልክቶችን የማወቅ ጥቅሞች
የዕለተ እሁድ 17/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/97scy533
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/246
🔹تفسير سورة الجاثية
🔮 የሱረቱል ጃሢየህ ተፍሲር
ቁ/2 (ከ13 - 19ኛው )
የዕለተ ጁሙዓ 15/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/rvcbc836
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
