ar
Feedback
HaTrick sport 🇪🇹

HaTrick sport 🇪🇹

الذهاب إلى القناة على Telegram

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
12 261
المشتركون
-524 ساعات
-327 أيام
-17230 أيام
أرشيف المشاركات
10:00 መቐለ 70 እንደርታፋሲል ከነማ ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/pk4ri #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ መቐለ 70 እንደርታፋሲል ከነማ ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/pk4ri #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልልል ሀድያ ሆሳዕና 24' እዮብ አለማየሁ ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ነገሌ አርሲ
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልልል ነገሌ 05' ከቤ ብዙነህ ሀዲያ 0-1 ነገሌ አርሲ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! ሀዲያ ሆሳዕና 0-0 ነገሌ አርሲ ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/hjFdz #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት ሀዋሳ ከተማ 1-1 መቻል 68' ጌታነህ ከበደ | 38' ኮሊን ኮፊ (ፍ) #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
4 ደቂቃ ተጨምሯል!! 90' | ሀዋሳ ከተማ 1-1 መቻል 68' ጌታነህ ከበደ | 38' ኮሊን ኮፊ (ፍ) ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
79' | ሀዋሳ ከተማ 1-1 መቻል 68' ጌታነህ ከበደ | 38' ኮሊን ኮፊ (ፍ) ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ሀዋሳ ከተማ ! 68' ጌታነህ ከበደ ሀዋሳ ከተማ 1-1 መቻል
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ ሀዲያ ሆሳዕናነገሌ አርሲ ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/hjFdz #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል 46' | ሀዋሳ ከተማ 0-1 መቻል 38' ኮሊን ኮፊ (ፍ) ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
1
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት ሀዋሳ ከተማ 0-1 መቻል 38' ኮሊን ኮፊ (ፍ) ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል መቻል ! 36' ኮሊን ኮፊ (ፍ) ሀዋሳ ከተማ 0-1 መቻል
إظهار الكل...
30' | ሀዋሳ ከተማ 0-0 መቻል ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! ሀዋሳ ከተማ 0-0 መቻል ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ ሀዋሳ ከተማመቻል ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
4
Photo unavailableShow in Telegram
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የጨዋታ መርሀ ግብር ! ጨዋታዎቹ ስንት ለስንት ይጠናቀቃሉ ግምቶን ያስቀምጡ ?
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የጨዋታ መርሀ ግብር ! ጨዋታዎቹ ስንት ለስንት ይጠናቀቃሉ ግምቶን ያስቀምጡ ?
إظهار الكل...
የ12 አመቱ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ለእንግሊዙ የቻምፒየን ሺፕ ክለብ ሚል ወል ሲቲ በይፋ ፈረመ ነዋሪነቱን በእንግሊዝ በማድረግ በእግር ኳስ ጋዜጠኝነት እንዲሁም በለንደን ከተማ ታዳጊ ወጣቶችን በእግር ኳሱ በማሰልጠን የሚታወቀው የሠለሞን ኩማ የአስራ ሁለት አመት ልጁ ከክሪስታል ፓላስ ጋር በቅንጅት ምልመላን በሚሰራው እና ከፕሪምየር ሊጉ ቀጥሎ ባለው ቻምፒየን ሺፕ ላይ የሚካፈለው ሚል ወል ሲቲ ክለብ የግራ መስመር ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ተጫዋች ኪሩቤል ሠለሞንን አስፈርሟል። በሀዋሳ የተወለደው እንዲሁም ለኢትዮጵያ እግር ኳስ የሚጨነቀው ወላጅ አባቱ ሠለሞን ከረጅም አመታት ልፋቱ በኋላ ልጁን በታላቋ እንግሊዝ ልንመለከተው ነው። በጋዜጠኝነት ብሎም በአሰልጣኝነት የሚታወቀው የልብ ወዳጄ እና ጓደኛዬ ሠለሞን የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን በዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በመሆን ጭምርም ያገለግላል። መረጃ 👉 ቴዎድሮስ ታከለ
إظهار الكل...
14
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️#ለቡድን_እና_ለቤተሰብ የሚሆኑ ሙሉ ቱታዎችን በጥራት፤ከኦሜጋ ጋርመንት!!❤️❤️ 🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆 #ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች "ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!" አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa #Omega_Garment #Hawassa_Sidaama_Ethiopia ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment ❤️❤️#ለቡድን_እና_ለቤተሰብ የሚሆኑ ሙሉ ቱታዎችን በጥራት፤ከኦሜጋ ጋርመንት!!❤️❤️ 🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆 "ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!" አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa #Omega_Garment #Hawassa_Sidaama_Ethiopia ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
إظهار الكل...
2