ar
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

الذهاب إلى القناة على Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
240 870
المشتركون
-9824 ساعات
-7097 أيام
-3 74230 أيام
أرشيف المشاركات
ተማሪ ነህ/ሽ?
إظهار الكل...
አው😳
አይ💀
👉 Online ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ join 💴 የተለያዩ የWebsite ስራዎችን ከፈለጋችሁ 💰
إظهار الكل...
👎 1
JOIN✅
ተማሪ ነህ 🤗
إظهار الكل...
አዋ
አይ
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
10 ⚽️
100 🙊
0 👹
50 ✅
1GB ስንት ሜጋባይት ነው ?
إظهار الكل...
😁 1
1000
1024
Photo unavailableShow in Telegram
🌐 ሰበር ዜና 🌐 ✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍 👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
😁 1
🌎 JOIN 🌎
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🇬🇧😀ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማን ደጋፊ ኖት❓ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
إظهار الكل...
🔹ማን ሲቲ🔹
🔴አርሰናል🔴
⚪️ቶተነሀም⚪️
🔵ቼልሲ🔵
🔴ሊቨርፑል🔴
🔺ማን ዩናይትድ🔺
⚫️የሌላ⚪️
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
إظهار الكل...
1950
1970
1960
1977
00:30
Video unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
100 ✳️
10 ✳️
0 ✳️
20 ✳️
Photo unavailableShow in Telegram
SAMSUNG Z TRIFOLD Samsung 2 ጊዜ የሚታጠፍ ባለ 3 Screen ስልክ Launch አርጓል፤ ሙሉ ለሙሉ ሲታጠፍ መደበኛ ስልክ ድንገት ስትዘረጉት ደሞ 10 inch ታብሌት ይሆናል! 200 MP ካሜራ፣ 16GB RAM፣ 1TB Storage፣ Snapdragon 8 Elite processor፤ Price: Guess It👀 Watch Here👇🏽 https://vm.tiktok.com/ZMAo55orQ/ 🤖 @Ethio_Techs🤖
إظهار الكل...
🔥 14 5🤝 3
Photo unavailableShow in Telegram
🔔Ethio ቴክ'ˢ challenge ✔️Challenge ሁላቹም Recently የተጠቀማቹትን Emoji በዚ መልኩ screen Shot አድርጋቹ ማስቀመጥ ነው 😁                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
إظهار الكل...
😁 23 5😭 3
📌ለቻይናውያን የተሰራው Douyin አፕ ፡ ከቲክቶክ በምን ይለያል ?🤔 ቻይና ፡ ቲክቶክን ከቻይና ምድር አስወግዳ ፡ ለሀገሯ ህዝብ የፈጠረችው ይህ Douyin የሚባል አፕ ፡ ከቲክቶክ ጋር የሚመሳሰለው በሎጎ ብቻ ነው ። ከዛ በተረፈ በዓላማ ፡ በይዘትና በቁጥጥር ስርአቱ ፍጹም የተለየ ነው ። የቲክቶክ ፈጣሪ የሆነችው ቻይና ቲክቶክን በሀገሯ ከልክላ Douyin የተሰኘውን ተመሳሳይ አፕ ለምን መፍጠር አስፈለጋት ከተባለ ቲክቶክ በአለም አቀፍ ደረጃ እየፈጠረ ያለውን የሥነምግባርና ተያያዥ ችግሮች ስለምታውቅ ነው ። ይህ ለቻይናውያን የተሰራ አፕ በተለይም ለወጣቱ ትውልድ ልክ እንደ ቲክቶክ ዝም ብሎ በመዝናኛ ላይ ብቻ ያተኮረ ይዘት ከማቅረብ ይልቅ እንደ ብሔራዊ የሞራል እና የእውቀት ማበልጸጊያ መሣሪያ ሆኖ ያገለግላል። ይህን አላማው አድርጎ ስለተሰራም ብልግና ነክ ኮንተንቶች ሌላው ቀርቶ ከልክ ያለፈ የቅንጦት ሕይወት ማሳየት እና ጊዜን የሚያባከኑ ቪዲዮዎች በአጠቃላይ የባህላዊ እሴቶችን የሚቃረን ማንኛውም ይዘት በአልጎሪዝሙ ይሰረዛል ወይም ከእይታ ውጭ ይደረጋል። በተቃራኒው የ Douyin አልጎሪዝም ሆን ተብሎ የበለፀገው አዎንታዊና ገንቢ ኮንተንቶች ላይ ነው ። በዚህም መሰረት አልጎሪዝሙ ቫይራል የሚያደርጋቸው ቪዲዮዎች የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ትምህርቶች ፡ ፋይናንስ ፡ የፈጠራ ችሎታ፡ የበጎ አድራጎት ሥራ ፡ ጠንካራ የቤተሰብ ትስስር እና ብሔራዊ ኩራትን የሚያጎሉ ቪዲዮዎች ናቸው። ሌላው የእድሜ ቁጥጥር ነው ። በዚህ አፕ የሚጠቀሙ ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች በቀን ከ40 ደቂቃዎች በላይ አፑን መጠቀም እንዳይችሉ ተደርጎ ነው የተሰራው ። እንዲሁም ተማሪዎች ከምሽቱ 4 ሰዓት እስከ ጥዋት 12 ሰአት ድረስ ባለው ጊዜ አፑን እንዳይጠቀሙ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል ይህም ወጣቶች ለትምህርታቸውና ለእረፍታቸው ተገቢውን ጊዜ እንዲሰጡ ለማድረግ ተብሎ ነው ። ቲክቶክ ላይ ቫይራል የሚሆኑ ነገሮች በቻይናው አፕ ላይ የሚከለከሉ ነገሮች ናቸው ። አስገራሚው ነገር ፡ በዘፈቀደ የሚመራውን ቲክቶክን ለአለም ያበረከተችውም . .. በጥብቅ የዲሲፕሊን ህግ የሚመራውንና ከሀገሯ የሞራልና የልማት ግቦች ጋር በሚስማማ መልኩ የሚሰራውን Douyinንም የፈጠረችው ቻይና መሆኗ ነው ። ዘግይቶም ቢሆን ይህ እየገባቸው ያሉ እንደህንድ እና ኢራንን የመሳሰሉ ሀገራት ቲክቶክን ከሀገራቸው ካገዱ ቆይተዋል ። ©Wasihun Tesfaye                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
إظهار الكل...
30😁 3😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
Tiktok Vs Douyin                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
إظهار الكل...
10
እንደ Apple ወይም Samsung ያሉ የስልክ Brands የማምረት ሂደታቸውን ከላይ POLY እንደገለጸው በተለያዩ ዓለም አቀፍ ሀገራት ይከፋፍሉታል (ለምሳሌ፡ ለመገጣጠም ስራ ቻይና፣ ለ Chip እና Screen ደግሞ በ ቬትናም ወይም ታይዋን ለሚገኙ ሌሎች አቅራቢዎች ይሰጣሉ)። ይህን የሚያደርጉት ደሞ የትኛውም Single ፋብሪካ የምርቱን ሙሉ blueprint እንዳያውቅ በማድረግ የስለላ አደጋን እና IP theft ለመቀነስ ነው። ልክ Coca Cola የመጠጡትን ምርት Formula ደብቆ እንደሚይዘው እነዚህም Brands የስልካቸውን የተለያዩ ክፍል በተለያየ ቦታ በማሰራት ያ 1 አምራች ሙሉ Power እንዳይኖረው ይደረጋል 🤖 @Ethio_Techs 🤖
إظهار الكل...
14🤔 3👍 1🔥 1
📲IPhone ስልኮች የት የሚገጣጠሙ ይመስላችኋል?🤔 #አሜሪካ? በፍፁም።‼️ 📌እስከዛሬ አንድም #IPhone ስልክ አሜሪካ ተመርቶ አያውቅም። ምናልባት የአይፎን ዲዛይን ይሰራ ይሆናል እንጂ።😊 📌አብዛኞቹ የሚመረቱት #ቻይና ሲሆን ቬትናምና ህንድም የሚመረቱ አሉ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
إظهار الكل...
15😁 5🔥 1😱 1
ቴክኖሎጂስቶች_እና_ጥቅሶቻቸው “Getting information off the Internet is like taking a drink from a fire hydrant.” — Mitchell Kapor, Founder of Lotus Software 🙇🏾‍♂️ አቶ ካፑር ምን እያሉን ነው...?
إظهار الكل...
😁 21
ቾምቤ እና ቦቤ ቦቤ:- ስማኝማ ቾምቤ #እንቆቅልህ ቾምቤ:- ምን አውቅል ቦቤ ቦቤ:- አንድ የተቃጠለ አምፖልን ለመቀየር ምን ያህል ፕሮግራመሮች ያስፈልጋሉ? ቾምቤ:- ምንም😌... ቦቤ:- ለምን ሲባል 🤔? ቾምቤ:- ምክንያቱም ችግሩ የሀርድ ዌር ስለሆነ ነዋ::🤓
إظهار الكل...
😁 37😴 6 2🙈 1