ar
Feedback
🇪🇹ኢትዮ University

🇪🇹ኢትዮ University

الذهاب إلى القناة على Telegram

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
155 455
المشتركون
-5824 ساعات
-3317 أيام
-27130 أيام
أرشيف المشاركات
ድርብ ደስታ በአርባ ምንጭ! እናመሰግናለን፣ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ! ​ ​የፋንታ ሲኒማ ቱር ጉዞ የአርባ ምንጩማ ለየት ይላል ከአንድም ሁለት ግቢ በዋናው ግቢ እና በጫሞ ግቢ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በተገኙ ያሳላፍነው ጊዜ እጅግ ልዩ ነበር! ከልብ እናመሰግናለን። በአዝናኝ ጨዋታዎች፣ በሲኒማ ምሽት እና በፋንታ ጣፋጭ መጠጦች ታጅበን በሁለቱም ግቢዎች የማይረሳ ቆይታ አድርገናል። ​በሁለቱም ካምፓሶች ​በተካሄዱት አዝናኝ ጨዋታዎች አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ​ ​ጉዞው ይቀጥላል! ደስታው ገና አልተጠናቀቀም። ዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአስደናቂ ጨዋታዎች፣ ምርጥ ሽልማቶች እና ለማይረሳ የሲኒማ ምሽት ተዘጋጁ።
إظهار الكل...
21🤔 4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ የውጭ ሀገራት ተማሪዎች አቀባበል አድርጓል፡፡ ተማሪዎቹ ከጎረቤት ሀገራት ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያ የመጡ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች በተማሪዎች አገልግሎት፣ በዩኒቨርሲቲው ደንብና መመሪያዎች እንዲሁም በአጠቃላይ የትምህርት እና የካምፓስ ደህንነት ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገውላቸዋል፡፡ መንግሥት የትምህርት ዲፕሎማሲን በማጠናከር፣ ለጎረቤት ሀገራት ነጻ የትምህርት ዕድል በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት በመስጠት ላይ ይገኛል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
38😁 7👍 5🤔 3
00:40
Video unavailableShow in Telegram
Join Mosaic Hub Global for two transformative events designed to guide Ethiopian high school students through every step of the U.S. college application process. 📍 Venue: Laphto Mall, Addis Ababa 📅 Dates: >> U.S. Admissions Bootcamp: November 29, 2025 & December 06, 2025 💰 Ticket Fee: 2,500 ETB >> College Essay Writing Workshop: December 13, 2025 & December 20, 2025 💰 Ticket Fee: 2,500 ETB 💰 Bundle Discount: 4,000 ETB for both Events 🎤 Featuring Alumni Speakers from Top U.S. Universities: >> Princeton University >> Columbia University Who Should Attend? >> Grades 9,10,11, 12/Gap Year Applicants to U.S. Colleges Aiming for Full Aid 🎓Each event includes: - Learining the U.S admissions process, - Personalized feedback, - Participants receive the exclusive MHG Admissions Guidebook and - One-on-One application strategy or essay review after the event. 🔗To register use the link below: https://forms.gle/TXqu8x8SWr7CDSH86 Contact us: Phone: +251970289778 Telegram: @mosaichubglobal
إظهار الكل...
(Fr10) Event Promo 1.mp438.85 MB
13
Photo unavailableShow in Telegram
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው መመሪያ በ2019 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ መሆን ይጀምራል። ለመምህራን የሚቀርበው ጥቅማጥቅምና ደመወዝ በቂ አለመሆን ለመምህራን እጥራት ምክንያት እንደሆነ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለምክር ቤት አባላት ተናግረዋል። ይህም አዲስ መምህራንን በበቂ ሁኔታ ለማፍራት አስቸጋሪ እንዳረገው ገልፀዋል። የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ግለሰቦች የአንድ ዓመት የማስተማር ዘዴ (Pedagogy) ኮርስ በመውሰድ ለመምህርነት ብቁ መሆን እንደሚችሉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል። በዚህም የመምህራንን ቁጥር ለማሳደግ ይቻላል ብለዋል። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ሲሰጡ፣ የበለጠ የመምህነነት ሙያ ፍቅር ሊያጎለብቱ እንደሚችሉም ገልፀዋል። ባለፈው ዓመት ከቅድመ-መዋዕለ ህጻናት እስከ 12ኛ ክፍል በሀገሪቱ አጠቃላይ የመምህራን ቁጥር 625,000 የነበረ ሲሆን፤ በዚህ ዓመት ቁጥሩን ወደ 700,000 ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። #Fortune ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
😭 441👎 167 162🙈 31👍 21🤮 15🤬 13💔 8🤯 7🤔 6😱 4
Photo unavailableShow in Telegram
በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት የ2018 ዓ.ም የፖስት ቤዚክ የመጀመሪያ ዓመት አመልካች ተማሪዎች ምዝገባ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ጊዜው በቅርቡ በዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ይፋ ይደረጋል ተብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
24
Photo unavailableShow in Telegram
 📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ in የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። 📱 የእርስዎን አካውንት ከማከራየት ጎን ለጎን ሰው በመጋበዝዎ ኮሚሽን እንከፍላለን in አንድ አመት እና 1ዐዐ ኮኔክሽን ዝቅተኛው መስፈርት ነው 📱 ጥራት ያላቸው አካውንቶች እንዲሁም ከ3ዐዐ+ በላይ የሆኑ አካውንቶች welcoming reward ወዲያውኑ ተፈፃሚ ይሆናል። 📱 ዝርዝር መረጃዎችን ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ያለዎትን የኮኔክሽን መጠን እና የተከፈተበትን አመት 👤Contact Us Now:  📱: @Bussinessteam23  😀: 0923526669 
إظهار الكل...
16👍 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርት ቤት 124 የህክምና ባለሙያዎችን አስመረቀ። ዩኒቨርሲቲው በህክምና ዶክተር በመጀመርያ ዲግሪ (62) እና በሁለተኛ ዲግሪ (62) በአጠቃላይ 124 የህክምና ባለሙያዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
45👍 2
00:40
Video unavailableShow in Telegram
Join Mosaic Hub Global for two transformative events designed to guide Ethiopian high school students through every step of the U.S. college application process. 📍 Venue: Laphto Mall, Addis Ababa 📅 Dates: >> U.S. Admissions Bootcamp: November 29, 2025 & December 06, 2025 💰 Ticket Fee: 2,500 ETB >> College Essay Writing Workshop: December 13, 2025 & December 20, 2025 💰 Ticket Fee: 2,500 ETB 💰 Bundle Discount: 4,000 ETB for both Events 🎤 Featuring Alumni Speakers from Top U.S. Universities: >> Princeton University >> Columbia University Who Should Attend? >> Grades 9,10,11, 12/Gap Year Applicants to U.S. Colleges Aiming for Full Aid 🎓Each event includes: - Learining the U.S admissions process, - Personalized feedback, - Participants receive the exclusive MHG Admissions Guidebook and - One-on-One application strategy or essay review after the event. 🔗To register use the link below: https://forms.gle/TXqu8x8SWr7CDSH86 Contact us: Phone: +251970289778 Telegram: @mosaichubglobal
إظهار الكل...
(Fr10) Event Promo 1.mp438.85 MB
23
#ጥቆማ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና ፈተና (IELTS) በቀጣይ ሳምንት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል፡፡ ብሪቲሽ ካውንስል ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የ'IELTS' ፈተና ህዳር 13/2018 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይሰጣል፡፡ በዕለቱ ሁለት አይነት የ'IELTS' ፈተናዎች (IELTS Academic and IELTS General Training) የሚሰጡ ሲሆን፤ ፈተናውን መውሰድ የሚፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ ተጀምሯል። ኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://ethiopia.britishcouncil.org/exam/ielts ለተጨማሪ መረጃ፦ 0925629589 ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
48
Photo unavailableShow in Telegram
 📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ in የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። 📱 የእርስዎን አካውንት ከማከራየት ጎን ለጎን ሰው በመጋበዝዎ ኮሚሽን እንከፍላለን in አንድ አመት እና 1ዐዐ ኮኔክሽን ዝቅተኛው መስፈርት ነው 📱 ጥራት ያላቸው አካውንቶች እንዲሁም ከ3ዐዐ+ በላይ የሆኑ አካውንቶች welcoming reward ወዲያውኑ ተፈፃሚ ይሆናል። 📱 ዝርዝር መረጃዎችን ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ያለዎትን የኮኔክሽን መጠን እና የተከፈተበትን አመት 👤Contact Us Now:  📱: @Bussinessteam23  😀: 0923526669 
إظهار الكل...
21👏 4👍 3🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
#WolaitaSodoUniversity ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው እና በሳምንት መጨረሻ ፕሮግራም በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ለመማር አመልክታችሁ ተቀባይነት ያገኛችሁ አመልካቾች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል፡፡ የምዝገባ ቦታ፡- ➻በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያለፋችሁ፦ በህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ሆስፒታል ግቢ) ሬጅስትራር ጽ/ቤት ➻ በማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ያለፋችሁ፦ በማኅበራዊና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ዋናው ግቢ ( Block 12) ሬጅስትራር ጽ/ቤት ➻ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ያለፋችሁ፦ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ዋና ግቢ (Block 21) ሬጅስትራር ጽ/ቤት ➻ በግብርና ዘርፍ ያለፋችሁ፦በግብርና ኮሌጅ ዋናው ግቢ (Block 26) ሬጅስትራር ጽ/ቤት ➻ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ዘርፍ ያለፋችሁ፦ በዋናው ሬጅስትራር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 እና 12 ➻ በትምህርትና ባህል ጥናት ዘርፍ ያለፋችሁ፦ በትምህርትና ባህል ጥናት ኮሌጅ (Block 03) ሬጅስትራር ጽ/ቤት ➻ በህግ ዘርፍ ያለፋችሁ፦ በህግ ትምህርት ቤት ሬጅስትራር ጽ/ቤት ➻ በእንስሳት ህክምና ዘርፍ ያለፋችሁ፦ በእንስሳት ህክምና ት/ት ቤት ሬጅስትራር ጽ/ቤት ➻ በኮሚፒውተር ዘርፍ ያለፋቹ፡ በIOT ካምፓስ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ➻ በኢንጂነሪንግ ዘርፍ ያለፋችሁ፦ በ IOT ካምፓስ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➻ የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒውን፣ ➻ የቅርብ ጊዜ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➻ ኦፊሽያል ትራንስክሪፕት ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በፖ.ሳ.ቁ. 138 ማስላክ፣ ➻ በመንግሥት ስፖንስር የተደረጋችሁ ከሆነ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማቅረብ ይሮርባችኋል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
31😱 2👏 1
እናመሰግናለን፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ! የፋንታ ሲኒማ ቱር የዩኒቨርሲቲ ጉዞችንን ወደ ውቢቷ ወላይታ በማድረግ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር አዝናኝ ጨዋታዎችን፣ የፋንታን ጣፋጭ መጠጦችን እና ሲኒማን በማጋራት አስደናቂ ጊዜ አሳልፈናል። ለበለጠ አዝናኝና አስደሳች ጊዜ ራስዎን ያዘጋጁ የፋንታ ሲኒማ ቱር ቀጣይ መዳረሻዎቻችን ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ እናደርጋል:: ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር! ፈታ በፋንታ ሲኒማ #fanta #fantacinematour #fantauniversitycinematour #fantawanta
إظهار الكل...
28🤔 1
የ12ኛ ክፍል ፈተና የማለፊያ ውጤት የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች ቁጥር ዝቅተኛ የመሆኑ ምክንያት በጥናት ሊለይ ይገባል፡- ቋሚ ኮሚቴው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ50 በመቶ በላይ ውጤት የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች ቁጥር ዝቅተኛ የመሆኑ ምክንያት በጥናት ሊለይ እንደሚገባ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ ሥራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሜቴ አሳሰበ። ቋሚ ኮሜቴው የትምህርት ሚኒስቴርን የ2018 ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ገምግሟል። ባለፉት አምስት ዓመታት በትምህር ሥርዓቱ የተደረገው ማሻሻያ የትምህርት ጥራትን በማስጠበቅ እና የአመለካከት ለውጥ በማምጣት ረገድ ውጤት ቢመዘገብበትም፣ የትምህርት ሥርዓቱ አሁንም መቶ በመቶ ከችግር መላቀቅ አልቻለም ተብሏል። ከባለፉት ዓመታት አንፃር በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር ቢጨምርም፣ ለፈተና ከተቀመጡት ተማሪዎች ቁጥር አንፃር ሲታይ ግን ዝቅተኛ መሆኑ ተገልጿል። በተጨማሪም ከዓመት ዓመት ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚቀመጡ ተማሪዎች ቁጥር እየቀነሰ መምጣቱም ተጠቅሷል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
63👍 9🤔 1
📶  ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ  አናግሩን⬇️ 2019 ➡️1500 2020 ➡️1500 2021 ➡️1400 2022 ➡️1300 2023 ➡️900 ብር 2024 January February March = 500 ብር 📥📥ማሳሰቢያ ‼️ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነዉ እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍 😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው ➡️ Dm @AkiSmart_one👍 ➡️ Dm @AkiSmart_one👍
إظهار الكل...
12🔥 3👎 1🤣 1
00:40
Video unavailableShow in Telegram
Join Mosaic Hub Global for two transformative events designed to guide Ethiopian high school students through every step of the U.S. college application process. 📍 Venue: Laphto Mall, Addis Ababa 📅 Dates: >> U.S. Admissions Bootcamp: November 29, 2025 & December 06, 2025 💰 Ticket Fee: 2,500 ETB >> College Essay Writing Workshop: December 13, 2025 & December 20, 2025 💰 Ticket Fee: 2,500 ETB 💰 Bundle Discount: 4,000 ETB for both Events 🎤 Featuring Alumni Speakers from Top U.S. Universities: >> Princeton University >> Columbia University Who Should Attend? >> Grades 9,10,11, 12/Gap Year Applicants to U.S. Colleges Aiming for Full Aid 🎓Each event includes: - Learining the U.S admissions process, - Personalized feedback, - Participants receive the exclusive MHG Admissions Guidebook and - One-on-One application strategy or essay review after the event. 🔗To register use the link below: https://forms.gle/TXqu8x8SWr7CDSH86 Contact us: Phone: +251970289778 Telegram: @mosaichubglobal
إظهار الكل...
(Fr10) Event Promo 1.mp438.85 MB
22
Photo unavailableShow in Telegram
#DireDawaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) FAN No.፣ ➫ ከአካባቢው የአየር ሁኔታ ጋር የሚስማማ እንሶላ እና ትራስ ልብስ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
36👏 6👍 1👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት የ2018 ዓ.ም የፖስት ቤዚክ የመጀመሪያ ዓመት አመልካች ተማሪዎች ምዝገባ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ጊዜው በቅርቡ በዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ይፋ ይደረጋል ተብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
22👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
 📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ in የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። 📱 የእርስዎን አካውንት ከማከራየት ጎን ለጎን ሰው በመጋበዝዎ ኮሚሽን እንከፍላለን in አንድ አመት እና 1ዐዐ ኮኔክሽን ዝቅተኛው መስፈርት ነው 📱 ጥራት ያላቸው አካውንቶች እንዲሁም ከ3ዐዐ+ በላይ የሆኑ አካውንቶች welcoming reward ወዲያውኑ ተፈፃሚ ይሆናል። 📱 ዝርዝር መረጃዎችን ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ያለዎትን የኮኔክሽን መጠን እና የተከፈተበትን አመት 👤Contact Us Now:  📱: @Bussinessteam23  😀: 0923526669 
إظهار الكل...
24👍 5👎 3🔥 3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#OdaBultumUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 25 እና 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ በዩኒቨርሲቲው አዲሱ ካምፓስ ትምህርት የሚጀምረው ህዳር 29/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ፓስፖርት መጠን የሆነ ስምንት ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
30👎 6😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
#HaramayaUniversity በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የኦንላይን ምዝገባ ህዳር 11 እና 12/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። በቅጣት ምዝገባ፦ ህዳር 15 እና 16/2018 ዓ.ም ለምዝገባ ስትሔዱ የትምህርት ማስረጃዎች እና የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ መያዝ ይኖርባችኋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
23🔥 3👍 1