ar
Feedback
Tikvah-University

Tikvah-University

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
352 746
المشتركون
-9324 ساعات
+37 أيام
+1 19630 أيام
أرشيف المشاركات
#ጥቆማ #WolkiteUniversity ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ብቃት ያላቸው መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 20 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ እና 2ኛ ዲግሪ ➤ የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚ/በኮንትራት ➤ የሥራ ቦታ፦ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የማመልከቻ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከጥቅምት 26/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የምዝገባ ቦታ፦ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁ. 06 አመልካቾች ለምዝገባ በምትቀርቡበት ወቅት የሥራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ እና የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒውን መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ለፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ይገለጻል ተብሏል፡፡ (የዩኒቨርሲቲው ማስታወቂያ ከላይ ተያይዟል፡፡) @tikvahuniversity
إظهار الكل...
69👎 5🙏 3😱 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#MoLS የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለፌደራል ግብርና፣ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በ16 የሥራ ዘርፎች በወጣው ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ ላይ ለተመዘገባችሁና ለቀጣዩ ዙር ቃለ-መጠይቅ በስልክ ቁጥራችሁ አጭር የፅሑፍ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች ከህዳር 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት ከታች በተቀመጠው የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ቅደም ተከተል በተመደባችሁበት ቀን እና ሰዓት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና አንድ ኮፒ ይዛችሁ አዲስ አበባ ወሰን አካባቢ አሰለፈች መርጊያ ሆቴል አጠገብ ባለው የብየዳ ማዕከል እንድትገኙ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ የቀጠሮ ቀን እና ሰዓት፦ ሰኞ ጠዋት 3:00 A-B ሰኞ ከሰዓት 8:00 B-D ማክሰኞ ጠዋት 3:00 D-H ማክሰኞ ከሰዓት 8:00 H-M ረዕቡ ጠዋት 3:00 Me-Si ረዕቡ ከሰዓት 8:00 So-Y ሐሙስ ጠዋት 3:00 Yo-ሰ ሐሙስ ከሰዓት 9:00 ሰ-ነ አርብ ጠዋት 3:00 አ-ወ አርብ ከሰዓት 3:00 ዘ-ፈ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
27👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት የማስተማር ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሐኪሞች የተመሰረተ ኮሌጅ! 🔔 ለ2018 ዓ.ም ምዝገባ ጀምረናል! በዲግሪ የጤና መርሐግብሮች ➫ ነርሲንግ ፐብሊክ ሄልዝ ፋርማሲ ሚድዋይፈሪ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ በዲግሪ የቢዝነስ መርሐግብሮች (በቀን እና በማታ) አካውንቲንግና ፋይናንስ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ቢዝነስ ማኔጅመንት ሰው ሀብት አስተዳደር በጤና በደረጃ-4 መርሐግብሮች ➫ በፋርማሲበላብራቶሪበነርሲንግበሚድዋይፈሪበሜዲካል ራዲዮግራፊ በቢዝነስ በደረጃ-4 መርሐግብሮች ➫ በአካውንቲንግና ፋይናንስበማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት በሪሚዲያል መርሐግብር ፈጥነው ይመዝገቡ! አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፣ ከባቡር ትኬት መቁረጫው ፊት ለፊት ☎️ 0982373737 / 0965686819
إظهار الكل...
25👍 2🥰 1👏 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
3 ቀን ብቻ ቀረው! ቀጣይ ሚሊዬነር ማን ይሆን? 🏆💚 ዛሬውኑ የበሽ ጥቅልን ይግዙ! ሚሊዬነር የመሆን እድልዎን ያስፉ! 📲 የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ፦ https://onelink.to/ewsb22 የቴሌግራም ቦታችን 👇🏽 https://t.me/official_safaricomet_bot ወደ *777*0# ይደውሉ ወይም በM-PESA የበሽ ጥቅል ይግዙ! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #furtheraheadtogether #Besh
إظهار الكل...
22👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#UniversityOfKabridahar በ2018 ዓ.ም ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 08 እና 09/2018 ዓ.ም እና ምዝገባ ህዳር 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬቶች ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ስምንት 3x4 የሆነ የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
119😢 15👍 10
#JimmaUniversity በ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ትምህርት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለመከታተል ያመለከታችሁ የምዝገባ ግዜ ከህዳር 8-10/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ቢሮ የ2ኛ ዲግሪ አመልካች ከሆኑ የመጀመሪያ ዲግሪ ኦፊሽያል ትራንስክሪፕት ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ማስላክ ይኖርብዎታል፡፡ የ3ኛ ዲግሪ አመልካች ከሆኑ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የ2ኛ ዲግሪ ኦፊሽያል ትራንስክሪፕቶች ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ማስላክ ይኖርብዎታል፡፡ በመንግሥት ስፖንሰር የተደረጉ ከሆነ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርብዎታል፡፡ የዶርም አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ እንደሚያገኙም ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ካምፓስ የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች ምዝገባችሁ በተገለፁት ቀናት በካምፓሱ ዋና ቢሮ ቁ. 12 አዲስ አበባ፣ ካዛንቺስ፣ የቀድሞው ዘመን ባንክ ዋና ቢሮ ( ራዲሰን ብሉ ሆቴል ፊት ለፊት) ይከናወናል ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
55🥰 2👎 1
#JimmaUniversity በ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ትምህርት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለመከታተል ያመለከታችሁ የምዝገባ ግዜ ከህዳር 8-10/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ቢሮ የ2ኛ ዲግሪ አመልካች ከሆኑ የመጀመሪያ ዲግሪ ኦፊሽያል ትራንስክሪፕት ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ማስላክ ይኖርብዎታል፡፡ የ3ኛ ዲግሪ አመልካች ከሆኑ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የ2ኛ ዲግሪ ኦፊሽያል ትራንስክሪፕቶች ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ማስላክ ይኖርብዎታል፡፡ በመንግሥት ስፖንሰር የተደረጉ ከሆነ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርብዎታል፡፡ የዶርም አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ እንደሚያገኙም ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ካምፓስ የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች ምዝገባችሁ በተገለፁት ቀናት በካምፓሱ ዋና ቢሮ ቁ. 12 አዲስ አበባ፣ ካዛንቺስ፣ የቀድሞው ዘመን ባንክ ዋና ቢሮ ( ራዲሰን ብሉ ሆቴል ፊት ለፊት) ይከናወናል ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ፓዩኒየር ኮሌጅ (ጀርመን አደባባይ ካምፓስ) ⭐️ የእውቅና ፈቃድ ያለው! 🔔 ምዝገባ ላይ ነን! በዲግሪ ፕሮግራም ➢ በሜዲስን ➢ በዴንታል ሜዲስን ➢ በፋርማሲ ➢ በሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ በሪሚዲያል ፕሮግራም ➢ በተፈጥሮ ሳይንስ ፕሮግራሞች በCPD እና ሌሎች አጫጭር ስልጠናዎች አድራሻ፦ ከጀርመን አደባባይ ወደ ለቡ መብራት በሚወስደው መንገድ በግራ በኩል 550 ሜትር እንደተጓዙ ያገኙናል ለበለጠ መረጃ፦ 0902443344 / 0902442244 / 0903222233
إظهار الكل...
18😱 4👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ሞሽን ግራፊክ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና 👉 Advanced Graphic + Video Editing + Motion Graphic + Digital Marketing በአንድ ላይ 👉 ከ50 በላይ ፕሮጀክቶች ያሉት ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
إظهار الكل...
39
Photo unavailableShow in Telegram
#BoranaUniversity በ2018 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 03 እና 04/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ስምንት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
189👍 45👎 12🙏 12
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉💵 ሰኞ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም 10ኛ ዙር ዕድለኞች ዕጣ አወጣጥ በቲክቶክ እና ፌስቡክ ገፃችን ላይ በቀጥታ ስናስተላልፍ በነበረው መሰረት የ100,000 ብር ዕድለኛ ከደቡብ ጎንደር ሆነዋል። ማን ያውቃል ቀጣይ እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ! የበሽ ጥቅል እየገዛን እንንበሽበሽ! 🥳🎉🎉 📲 የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ፦ https://onelink.to/ewsb22 የቴሌግራም ቦታችን 👇 https://t.me/official_safaricomet_bot ወደ *777*0# ይደውሉ ወይም በM-PESA የበሽ ጥቅል ይግዙ! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #furtheraheadtogether #Besh100Winner
إظهار الكل...
23👍 4
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስርዓተ ትምህርት ክለሳ እየተደረገበት ነው። - ትምህርት ሚኒስቴር ‌‎የሚከለሰው ስርዓተ ትምህርት በ2018 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ የገቡ ተማሪዎች የአንደኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል። ስርዓተ ትምህርቱን የመከለስ ሥራ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ተልዕኮ መሰረት ባደረገ መልኩ እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ገልፀዋል። የቀድሞዎቹ ስርዓተ ትምህርቶች ዘመኑን ያልዋጁና ከዘመኑ ጋር በአግባቡ ያልተቃኙ በመሆናቸው ክለሳው ማስፈለጉን መሪ ስራ አስፈጻሚው ተናግረዋል። የሚከለሰው ስርዓተ ትምህርት ምሩቃን ሥራ ፈላጊ ብቻ ሳይሆን ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ የሚያስችል መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የስርዓተ ትምህርት ፕሮግራሞች ዴስክ ኃላፊ ተስፋዬ ነገዎ ገልፀዋል።‎ እስካሁን በሁለት ዙሮች 55 የትምህርት ፕሮግራሞች ተከልሰዋል የተባለ ሲሆን፤ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ከ80 የሚበልጡ ፕሮግራሞች እንደሚከለሱ ተገልጿል፡፡ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
205👎 57👍 20😢 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#SalaleUniversity በ2018 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 02 እና ዐ3/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ፣ ➫ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጀኔራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
👍 209 138😱 32👎 14👏 12🙏 8
Photo unavailableShow in Telegram
#SalaleUniversity በ2018 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 02 እና ዐ3/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ፎቶ ኮፒ፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ፣ ➫ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጀኔራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
Mesirat Mahber is a dedicated space for Ethiopian entrepreneurs who need more than just motivation: Expert-built resources: In-depth PDFs on business development, finance, legal, investment, and marketing — all tailored to the local context Practical toolkits to help you manage and scale your business A supportive community of people Events and resources designed to help you move forward strategically Access these resources and grow your business Join Now 👉 https://mahber.mesirat.org/wp-login.php?redirect_to=https%3A%2F%2Fmahber.mesirat.org%2F&bp-auth=1&action=bpnoaccess
إظهار الكل...
32👏 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥቆማ #AmharaStateUniversity የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን ፕሮግራም በ2ኛ ዲግሪ (MA) በአራት የትምህርት ፕሮግራሞች አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። የትምህርት ፕሮግራሞች፦ 1. Public Policy and Leadership 2. Political Economy 3. Project Management 4. Peace and Development የአመልካቾች የምዝገባ ጊዜ የሚያበቃው አርብ ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ፦ በዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዩች ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁ. 61 ለምዝገባ ሚያስፈልጉ፦ ➫ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት መጠኑ 3×4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት፣ ➫ ትምህርት ከተጀመረ በኋላ Official Transcript ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲው በፖ.ሳ.ቁ. 1217 ማስላክ ይኖርባችኋል፡፡ የትምህርት ወጪ/ክፍያ በግል የሚሸፈን ይሆናል፡፡ በመንግሥት ስፖንሰር እንዲማሩ የተፈቀደላቸው አመልካቾች የድጋፍ ደብዳቤና የክፍያ ስምምነት ማቅረብ ይጠበቅባችኋል። ተመልምላችሁ ወደ ትምህርት ለምትገቡ ተማሪዎች የመኝታ አገልግሎት በነፃ የሚሰጥ መሆኑን ዩነቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ለበለጠ መረጃ፦ 0918707648 / 0918231240 / 0918767516 @tikvahuniversity
إظهار الكل...
109👍 8👎 6😱 3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥቆማ #JigjigaUniversity ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ብቁ የሆኑ የህግ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ የህግ መምህራን ➤ ተፈላጊ መምህራን ብዛት፦ 05 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ በህግ ወይም በተዛማጅ መስኮች 2ኛ ዲግሪ (LL.M.) የማመልከቻ ጊዜ፦ ከጥቅምት 26/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ተፈላጊ አጠቃላይ ውጤት (CGPA)፦ ➫ ለወንድ 3.50+ (የመጀመሪያ ዲግሪ 3.00+) ➫ ለሴት 3.35+ (የመጀመሪያ ዲግሪ 2.75+) ➫ ለአዳጊ ክልሎች 3.15+ (የመጀመሪያ ዲግሪ 2.50+) የመመረቂያ ጽሁፍ ውጤት፦ B+ ወይም በጣም ጥሩ የእድሜ ገደብ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ ላለቸው 35 እና የ2ኛ ዲግሪ ላላቸው 45 የመጀመሪያ ዲግሪ እና የ2ኛ ዲግሪ ተዛማጅነት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ የማመልከቻ አማራጮች፦ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ቁ. 5 ወይም አዲስ አበባ ወኪል ቢሮ፣ አራት ኪሎ፣ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፊት ለፊት ሮሚና ካፌ ያለበት ህንጻ 1ኛ ወለል ቢሮ ቁ. 13. @tikvahuniversity
إظهار الكل...
55👍 2👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመማር ማስተማር ሒደትን የሚያውኩ ተቋማት በትምህርት ቤቶች 500 ሜትር ዙሪያ እንዳይገነቡ የሚከለክል ደንብ እየተዘጋጀ ነው፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር የጫት፣ የመጠጥ፣ የፔንሲዮን፣ የጋራዥ እና የፈርኒቸር ቤቶችን ጨምሮ ትምህርትን የሚያውኩ ሌሎች ተግባራት የሚፈጸምባቸው ተቋማት፣ ከትምህርት ቤቶች አጥር በ500 ሜትር ራዲየስ ውስጥ እንዳይገነቡ፣ የተገነቡም ፈቃዳቸው እንዲመክን የሚደነግግ ረቂቅ ደንብ እየተዘጋጀ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ የመማር ማስተማር ሒደትን የሚያውኩ ድርጊቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ በመሆናቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ህግ ለማውጣት ማስፈለጉን በሚኒስቴሩ የማኅበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች ስርዓተ ትምህርት ዴስክ ኃላፊ ኡመር ኢማም ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ የሚመለከታቸው አካላትም ድርጊቶቹን ለመቆጣጠር ተመሳሳይነት ያለው አሠራር ማውጣት አለባቸው በሚለው ላይ ውይይት መደረጉን ኃላፊው ገልፀዋል። በ500 ሜትር ክበብ ውስጥ የሚገኙና ህገወጥ ድርጊቶች የሚፈፀሙባቸው ተብለው የተለዩ ድርጅቶች እንዲዘጉና ወደ ሌላ ዘርፍ እንዲገቡ እንዲሁም መሰል አዲስ ተቋማት እንዳይከፈቱ የሚያደርገው ረቂቅ ደንቡን የሚያስፈፅም በም/ጠ/ሚኒስትር የሚመራና የትምህርት ሚኒስቴር ምክትል ሰብሳቢ የሆነበት ግብረ ኃይል እንደሚቋቋም ጠቁመዋል። ከሁለት የባለድርሻ አካላት ውይይቶች በኋላ ረቂቁ ወደ ፍትህ ሚኒስቴር እንደሚላክ የተናገሩት ኃላፊው፤ ከዚያም ወደ ሚኒስትሮች ም/ቤት ይመራል ብለዋል። ረቂቅ ደንቡ ከፀደቀ በኢትዮጵያ በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች ተፈጻሚ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ #ሪፖርተር @tikvahuniversity
إظهار الكل...
69👍 7👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ፓዩኒየር ኮሌጅ (ጀርመን አደባባይ ካምፓስ) ⭐️ የእውቅና ፈቃድ ያለው! 🔔 ምዝገባ ላይ ነን! በዲግሪ ፕሮግራም ➢ በሜዲስን ➢ በዴንታል ሜዲስን ➢ በፋርማሲ ➢ በሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ በሪሚዲያል ፕሮግራም ➢ በተፈጥሮ ሳይንስ ፕሮግራሞች በCPD እና ሌሎች አጫጭር ስልጠናዎች አድራሻ፦ ከጀርመን አደባባይ ወደ ለቡ መብራት በሚወስደው መንገድ በግራ በኩል 550 ሜትር እንደተጓዙ ያገኙናል ለበለጠ መረጃ፦ 0902443344 / 0902442244 / 0903222233
إظهار الكل...
16
Photo unavailableShow in Telegram
ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Modern Accountancy) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን። 👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና 👉 መሠረታዊ አካውንቲንግ እና ኦዲት አሰራር፣ ሙሉ የአካውንቲንግ ሒሳብ አሰራር በፒስቺሪ ተደግፎ እና የግብር አያያዝ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ 👉 ስልጠናው ከፒስቺሪ በተጨማሪ በExcel፣ Word እና ተግባራዊ ዶክመንቶች ታግዞ የሚሰጥ ነው። የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️   0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
إظهار الكل...
40👎 3🙏 1