አዲስ ነገር መረጃ
الذهاب إلى القناة على Telegram
#አዲስ_ነገር_መረጃ #መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ Addis Ababa , Ethiopia Buy Ads : https://telega.io/?r=UbutLo2z #ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇 @Addisnegermereja_bot
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

103 393
المشتركون
-5124 ساعات
-3077 أيام
+12730 أيام
أرشيف المشاركات
በምልጃዋ ያመኑትን ሁሉ ሊምርላት ቃል ኪዳን ሰጣት
ነቢዩ ቅዱስ ሕዝቅኤልም የዘለዓለም ድንግልናዋን በትንቢት መጽሐፉ ምዕራፍ 44÷1 ሲናገር “ወደ ምሥራቅ ወደሚመለከተው በስተውጭ ወዳለው ወደ መቅደሱ በር አመጣኝ፤ ተዘግቶም ነበር። እግዚአብሔርም ይህ በር ተዘግቶ ይኖራል እንጂ አይከፈትም፣ ሰውም አይገባበትም፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና ተዘግቶ ይኖራል፤” ብሎአል። የተዘጋ የመቅደስ በር የተባለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት። “ይህ በር ተዘግቶ ይኖራል እንጂ አይከፈትም፤” የሚለው ኃይለ ቃል በድንግልና ጸንታ እስከ ዘለዓለሙ እንደምትኖር ይነግረናል። “ሰው አይገባበትም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና ተዘግቶ ይኖራል” ሲልም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በድንግልና ፀንሳ፣ በድንግልና የወለደችው ኢየሱስ ክርስቶስ የባህርይ አምላክ በመሆኑ፣ ከርሷ በተዋህዶ ሰው የሆነ የባህርይ አምላክ እንጂ ዕሩቅ ብእሲ አይወለድምና በድንግልና እንደጸናች ትኖራለች ማለቱ ነው።
“እግዚአብሔር አንድ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወድዶአልና። ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስረያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም፤” ይላል። ዮሐንስ 3÷17፣ 1ኛ ዮሐንስ 4÷10። ይህን መውደድ ይህን ፍቅር የገለጸው ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በሕቱም ድንግልና በመወለድ ነው። የእመቤታችን ድንግልና በሦስት ወገን ነው፤ በሥጋዋ÷ በነፍሷና በልቡናዋ ነው። ይህ ድንግልና የዘለዓለም ድንግልና ነው። ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኢሳይያስ “ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ ድንግል ትፀንሳለች፣ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፣ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች፤” ብሎአል። ኢሳይያስ 7÷14።
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከመጽነሷ በፊት፣ በጸነሰችም ጊዜ፣ ከጸነሰችም በኋላ ድንግልናዋ የጸና ነው፤ ከመውለዷ በፊት፣ በወለደችም ጊዜ፣ ከወለደችም በኋላ ኅትምት በድንግልና ናት። የውዳሴ ማርያም አንድምታ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል አንቺ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ ያላትን አብራርቶ ይነግረናል፡፡ እመቤታችን መልአኩ ሲያበስራት “ወንድ ሳላውቅ ይህ ነገር እንደምን ይሆንልኛል?” የሚል ጥያቄ አንስታ ነበር፡፡ ይህን ያለችው ክብር ይግባትና የወንድ ሀሳብ በአእምሮዋ ፈጽሞ ተመላልሶ ስለማያውቅ ነው፡፡ ሌሎች ሴቶች ስለወንድ ከመናገርና በሕጋዊ ሩካቤ ከመገናኘት ቢታቀቡ ከማሰብ ግን አይነጹም፡፡ እምቤታችን ግን ከመናገር ከማድረግ ከማሰብ ንጽህት ናት፡፡ ከዚህች ቅድስት ድንግል ጋርም በመቃብሩ ስፍራ በጎልጎታ ተደፍታ ስትለምነው በምልጃዋ ያመኑትን ሁሉ ሊምርላት ቃል ኪዳን ሰጣት፡፡
በሥላሴ አኗኗር ወልድ ለአብ ተቀዳሚና ተከታይ የሌለው አንድ ልጅ እንደሆነ ሁሉ ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያምም ተቀዳሚና ተከታይ የሌለው አንድ ልጇ ነው። በጳጳስ ወንበር ቄስ፣ በንጉሥ ዙፋን ራስ ደፍሮ እንደማይቀመጥ ሁሉ በአምላክ ዙፋን በቅድስት ድንግል ማርያም ማኅፀን ማን ያድራል? ለዚህም ነው እግዚአብሔር ለነቢዩ ለሕዝቅኤል አስቀድሞ የነገረው። ጠቢቡ ሰሎሞንም በመኃ 4÷12 “እኅቴ ሙሽራ የተቈለፈ ገነት፣ የተዘጋ ምንጭ፣ የታተመ ፈሳሽ ናት፤” ብሎአል። እንደተቆለፈች አምላክ ብቻ አድሮባት የወጣባት ገነት፣ እንደተዘጋች የዘለዓለምን ሕይወት ክርስቶስን ያመነጨች፣ እንደታተመች የሕይወትን ውኃ ክርስቶስን በአራቱም ማዕዝን አፍስሳ የተጠሙ ነፍሳትን ያረካች፣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ ናት።
ልዩ እናትነቷን ያመኑ፣ ምልጃዋን ተስፋ ያደረጉ ገዳማውያን ዘወትር በጸሎታቸው ይጠሯታል፡፡ ገዳማቸውን እንደገፍ በአታቸውን እናጽና ከበረከታቸው እንካፈል፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957
❤ 74🥱 5🤪 2
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል የኬላዎች መነሳት አሁንም ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዳልሆነ ተገለጸ
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ኬላዎች እንዲነሱና ያልተገቡ የገንዘብ ስብስባዎች እንዲቆሙ ደብዳቤ ቢጽፍም፣ አሁንም ድረስ ያልተነሱና ለአሽከርካሪዎች እንግልት የሆኑ ኬላዎች መኖራቸውን ተገልጿል።
የጣና ከባድ መኪና አሽከሪካሪዎች ማህበር ዋና ጸሃፊ አቶ ሰጡ ብርሃን እንደገለጹት፥ቀደም ሲል የገቢዎች ቢሮ በወጣው መመሪያ መሰረት የተነሱ ኬላዎች ቢኖሩም አሁንም በየቦታው የቀሩና ለአሽከርካሪዎች ከፍተኛ የገንዘብ ጫና የሚፈጥሩ ኬላዎች መኖራቸዉን አንስተዋል።
በተለይም በየ3መቶ ኪሎሜትሩ እስከ 12 የሚደርሱ ኬላዎች መኖራቸውንና በእነዚህ ኬላዎች ላይ የመንገድ ፈንድ፣ የልማት (አልማ)፣ የስፖርት እና የቀይ መስቀል በሚሉ ስሞች የተለያዩ ክፍያዎች እንደሚጠየቁ ገልፀዋል።
ደብዳቤ መጻፉ ብቻውን በቂ አይደለም የሚሉት አቶ ሰጡ፥ የክልሉ መንግስት መሬት ላይ ወርዶ አፈጻጸሙን ሊከታተል ይገባል ደብዳቤው ሁልጊዜም ይጻፋል፣ ነገር ግን ተግባራዊ የሚያደርገው አካል የለም ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል።
በአንዳንድ ቦታዎች አሽከርካሪዎች ክፍያ አንከፍልም ሲሉ ታርጋቸውን እስከመፈታትና መንገድ እስከመዘጋጋት የሚደርስ እንግልት እንደሚደርስባቸውም ተናግረዋል።
@seledadotio
@seledadotio
❤ 16🤣 3
Photo unavailableShow in Telegram
በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በህፃፅ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎችን የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳልደረሳቸው የሚገልጽ መረጃ የተሳሳተ ነው - ኮሚሽኑ
የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በህፃፅ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎችን የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳልደረሳቸው የሚገልጽ የተሳሳተና የመጠለያ ጣቢያውን አጠቃላይ ሁኔታ የማይገልጽ ዘገባ ነው አለ።
የሰብዓዊ ድጋፍን በሚመለከት ባወጣው መግለጫ፤ በአከባቢው የሚገኙ ተፈናቃዮች በመደበኛነት ዓመቱን በሙሉ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የምግብ ስርጭት ሳይቆራረጥ እየተከናወነ ይገኛል ነው ያለው፡፡
በህጻጽ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያም የሚገኙ ዜጎች አመቱን ሙሉ ተመሳሳይ ድጋፍ ሲደረግላቸው ነበር ያለ ሲሆን፤ ከመስከረም ወር 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ ወር 2018 ድረስ የተሟላና ያልተቆራረጠ የምግብ ስብአዊ ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑን ገልጿል።
በሌላ በኩል በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የተለያዩ የሰብአዊ ድጋፍ ችግሮች መኖራቸውንና ተጨማሪ የፌዴራል ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ቢጠየቅ ኖሮ በኮሚሽናችን በኩል አስፈላጊውን ድጋፍ ለመፈጸም የሚያስችል ዝግጁነት አለን ብሏል፡፡
ሆኖም ለተፈናቃይ ማሕበረሰብ የሚላከው ድጋፍ ለታለመለት አላማ ብቻ መዋሉን ማረጋገጥ የማድረግ ሃላፊነት የክልሉና የአካባቢው ጊዜያዊ አስተዳደር ነው ብሏል፡፡
@Addisinsider_ETH
@Addisinsider_ETH
🤪 21❤ 9👏 4💔 1
በሴቶች የውበት ሳሎኖች "አዲሱ የወንዶች ወረራ" እና ያስከተለው ውዝግብ
[አዲስ አበባ] — ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ታላላቅ ከተሞች የሚገኙ የሴቶች የፀጉር ቤቶች (Beauty Salons) ያልተለመደ ክስተት እያስተናገዱ ይገኛሉ።
ቀደም ሲል የሴቶች ብቻ ተብለው በሚታሰቡት በእነዚህ ስፍራዎች፣ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ወንዶች "የሴቶች ካስክ" ውስጥ ተቀምጠው ይታያሉ።
ብዙዎች እንደሚሉት ለዚህ ዋነኛው ምክንያት ሰሞኑን በወንዶች ዘንድ በከፍተኛ ሁኔታ እየተለመደ የመጣው "የቁጥርጥር" (Braiding) የፀጉር ስታይል ነው።
ይህንን ስታይል ለመስራት ደግሞ የግድ በካስክ መድረቅ ስላለበት፣ ወንዶች ከሴቶች እኩል ካስክ ውስጥ መግባት ጀምረዋል።
ይህ አዲስ አካሄድ በሴት ደንበኞች ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታን እየቀሰቀሰ ይገኛል። ዋና ዋናዎቹ ቅሬታዎች፦
* ወንዶች ካስኩን በማጨናነቃቸው ምክንያት ሴቶች ለረጅም ሰዓት ወረፋ ለመጠበቅ ተገደዋል።
* ሴቶች በነፃነት የሚዋቡበትና ፀጉራቸውን የሚሰሩበት ቦታ ወንድ አይገባም" የሚሉ ወገኖች፣ ድርጊቱ ባህላዊና ስነ-ልቦናዊ ምቾት እንደሚነሳቸው እየገለጹ ነው።
ጉዳዩን የሚተቹ አካላት እንደሚሉት ከሆነ፣ በሌሎች ሀገራት የሴቶችና የወንዶች የውበት ሳሎኖች የተከፋፈሉ ናቸው። ሴቶች ለብቻቸው ሚስጥራቸውን የሚጠብቁበትና የሚዋቡበት ስፍራ ወንዶች ጣልቃ መግባታቸው አግባብ እንዳልሆነ ይሞግታሉ።
በዚህ ጉዳይ ላይ የማህበረሰቡ እይታ ለሁለት ተከፍሏል፦
* ደጋፊዎች፦ "ፋሽን ነው፣ ወንዶችም የመዋብ መብት አላቸው" የሚሉ ሲሆኑ፣
* ተቃዋሚዎች፦ "ወንዶች የራሳቸው የፀጉር ቤት ሊኖራቸው ይገባል እንጂ የሴቶችን ቦታ ማጣበብ የለባቸውም" በማለት ይከራከራሉ።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣 66❤ 27👍 8😢 6🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥረታ ላይ ያሉ “የኮንቶማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ” እና “የደንጣ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ” ጠቅላላ ጉባኤያቸውን እንዳያካሂዱ በጸጥታ ኃይሎች መከልከላቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
በዜጎች የመደራጀት እና የፖለቲካ ፓርቲ የመመሥረት ዴሞክራሲያዊ መብት ላይ “የማስተጓጎል ተግባራት” የሚፈጽሙ አካላት ላይ የክልሉ የመንግሥት “ተገቢውን የእርምት እርምጃ” እንዲወስዱ ቦርዱ “በጥብቅ” አሳስቧል።
ምርጫ ቦርድ ዛሬ ረቡዕ ታህሳስ 15፤ 2018 ባወጣው መግለጫ፤ የሁለቱም ፓርቲዎች ተወካዮች ፓርቲ ለመመሥረት የሚያስፈልጉ ሁሉንም ሕጋዊ ሠነዶች አሟልተው ጠቅላላ ጉባዔያቸውን እንደሚያካሄዱ ለቦርዱ አሳውቀው እንደነበር ጠቅሷል።
በዚህም መሰረት የኮንቶማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ጥቅምት 30 በቡታጅራ ከተማ፤ የደንጣ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ደግሞ ታኅሣሥ 12 በሀድያ ዞን ቢጠና ታዳጊ ከተማ የምሥረታ ጠቅላላ ጉባዔያቸውን ለማድረግ ሲሞክሩ ክልከላ እንደገጠማቸው ገልጿል።
የኮንቶማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲን ጉባዔ፤ ቦርዱ የወከላቸው ባለሙያዎች በሕጉ መሠረት በቦታው በአካል በመገኘት ታዝበው ሪፖርት እንዲያቀርቡ ተመድበው እንደነበር ምርጫ ቦርድ በዛሬው መግለጫው አመልክቷል።
ጉባኤው ከመደረጉ አስቀድሞም፤ የፓርቲው መሥራቾች ትብብር እንዲደረግላቸው ለክልሉ መንግሥት አስተዳደር እና በየደረጃው ላሉ የመንግስት እና የጸጥታ አካላት በደብዳቤ ማሳወቁን ቦርዱ አስረድቷል።
ሆኖም በጉባኤው ዕለት “መሣሪያ የታጠቁ” የቡታጅራ ከተማ የጸጥታ አካላት፤ “ከተማው በኮማንድ ፖስት ሥር ስለሆነች መሰብሰብ አይቻልም” በሚል መከልከላቸውን ቦርዱ አስታውቋል።
🔴ለዝርዝሩ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2025/16887/
@EthiopiaInsiderNews
❤ 9
እናት ፓርቲ የፌዴራል መንግሥትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በረሃብ የተጠቁ ወገኖችን “ የፖለቲካ ቁማር መያዣ ከማድረግ እንዲቆጠቡ ” አሳሰበ
“ ዘገባው አጠቃላይ ሁኔታውን የማይገልጽ ነው ” መንግስት
እናት ፓርቲ ይህንን ያለው “ረሃብና ጥሙ ጊዜ አይሰጥም ” ሲል ሰይሞ ዛሬ ባወጣውና ለአዲስ ማለዳ በላከላት መግለጫው ነው፡፡
ፓርቲው በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅና በእርዳታ አቅርቦት ችግር ከፍተኛ ረሃብ መከሰቱንና በመድኃኒት እጦት ዜጎች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን መገንዘብ መቻሉን በመግለጫው አመልክቷል።
“ ችግሩ ከሰሞኑ በይፋ ይነገር እንጂ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በተመሳሳይ ኹኔታ በሰቆቃ የሚያሳልፉ በርካታ ወገኖቻችን መኖራቸው ይታወቃል ” በማለት ለችግሩ መንስኤ ናቸው ብሎ ወዳ መላከታቸው ምክንያቶች ይሻገራል፡፡
“ በስደተኞች መጠለያ ያሉ፣ በድርቅ ምክንያት ማምረት ያልቻሉ፣ በአጠቃላይ ክልሉ እጅግ አውዳሚ ከኾነ ጦርነት ማግስት ውስጥ መገኘቱና መሰል ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች ችግሮች መፈጠራቸው አይቀሬ በመኾኑ ቅድመ ጥንቃቄና ሰብዓዊ ቀውሶች ሲከሰቱ አፋጣኝ መድረሻ የመፍትሔ አማራጮች ማስቀመጥና ከቁጥጥር ውጭ ከመኾናቸው በፊት መድረስ ይገባ ነበር ” ሲልም ወቅሷል፡፡
መግለጫው ሲቀጥል አሁን ላይ በተለይ በሕጻጽ መጠለያ ጣቢያ ያሉ ዜጎች በረሃብና መድኃኒት እጦት ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባቸው መሆኑን ጠቅሶ፣ “ መላው ኢትዮጵያውያን ተረባርበው የዕለት ጉርሳቸውንና በዘላቂነት የሚቋቋሙበትን ኹኔታ መፍጠር የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ኾኖ አግኝተነዋል ” ብሏል፡፡
በትግራይ ያለውን እጅግ የባሰበትና ጊዜ የማይሰጠውን ኹኔታ አነሳን እንጂ ችግሩ በአማራ ክልል ባሉ እንደ ደብረ ብርሃን፣ ጃራ፣ መጠለያ ያሉ ወገኖችም በመኖርና በመሞት መሐል ኾነው ቀናቸውን እንደሚገፉ አስታውቋል፡፡
ፓርቲው በመጨረሻም ምክረሃሳብ ያላቸውን ነጥቦች ዘርዝሯል፡፡
በውጭም በውስጥም ያሉ ኢትዮጵያውያን በሚቻለው አቅም ኹሉ ተረባርቦ በረሃብና መድኃኒት እጦት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን እንዲታደጋቸው፣ በዘላቂነትም እንዲያቋቁማቸው ጥሪ ያቀረበበት ነው፡፡
የፌዴራል መንግሥትና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እነዚኽን ወገኖች የፖለቲካ ቁማር መያዣ ከማድረግ እንዲቆጠቡ፣ እርዳታዎችን በቀናነት እንዲያሳልጡ እንዲኹም ወደዳግም ግጭት ከሚገፋ አባባሽ ምክንያቶች እንዲቆጠቡ በአደራ ጭምር አሳስቧል፡፡
የፌደራሉ መንግስት በበኩሉ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ ዞን በህፃፅ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳልደረሳቸው የሚገልጽ የተሳሳተና የመጠለያ ጣቢያውን አጠቃላይ ሁኔታ የማይገልጽ ነው ሲል ተችቷል፡፡
@Addis_News
@Addis_News
❤ 25🤪 5😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ነብይ ሄኖክ ግርማ ሰላሌ የጠንቋይ እና መተተኞች ሀገር ነው በማለት በቸርቹ ውስጥ መናገሩ በሰላሌ ነዋሪዎች ከፍተኛ ቅሬታ አስነስቷል። በመድረክ ላይ አንዲት ሴት ከየት እንደመጣች በመጠየቅ ከሰላሌ መምጧቷን በመናገሯ "እኔ አውቀዋለሁ ሰላሌ የጠንቋይ እና መተተኞች ሀገር ነው" ማለቱ ቅሬታ ፈጥሯል።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣 51❤ 15😢 12🔥 7
Photo unavailableShow in Telegram
የአፋር ህዝብ በኤርትራ መንግሥት የዘር ማጥፋት እየተፈፀመበት ነው - የቀይ ባሕር አፋር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት
ድርጅቱ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤ የኤርትራ መንግሥት ከ1993 ዓ.ም ጀምሮ በኤርትራ ደናክል አካባቢ የሚኖሩ የቀይ ባሕር አፋሮች ላይ መንግሥታዊ የዘር ማጥፋት የመብት ጥሰት እየፈፀመ ቆይቷል ብሏል።
የድርጅቱ ሊቀመንበር ኢብራሂም ሀሩን በመግለጫው እንደተናገሩት፤ የኤርትራ መንግሥት በአፋሮች ላይ ከሕግና ከፍርድ ውጭ ግድያዎችና ዘር ተኮር ጭፍጨፋ፣ ያለፍርድ ማሰርና ማሰቃየት፣ መሰወር፣ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ በግዳጅ ማፈናቀል እየፈፀመ መሆኑን ጠቅሰዋል።
በቋንቋችን እንዳንማር በመከልከል፣ መስጊዶችን በመዝጋት እና የቁርአን ትምህርትን በመከልከል የቀይ ባሕር አፋር ሕዝብን ባህልና ማንነት በማጥፋት ላይ መሆኑንም ተናግረዋል።
ከቀይ ባሕር አሳ ማጥመድ መከልከልን ጨምሮ ኢኮኖሚያዊ መብቶችን በመጣስ የሕልውና አደጋ ውስጥ አስገብቶናል ሲሉም፤ የድርጅቱ ሊቀመንበር ኢብራሂም ሀሩን አስረድተዋል።
በዚህ ምክንያት በርካታ የቀይ ባሕር አፋሮች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው እየተሰደዱ መሆኑን ጠቅሰዋል።
የኤርትራ መንግሥት ዓላማ የቀይ ባሕር አፋሮችን ከቀይ ባሕር ማስለቀቅ መሆኑንም ሊቀመንበሩ ተናግረዋል።
ድርጅቱ የኤርትራ መንግሥት በኤርትራ አፋሮች ላይ እያደረሰ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተመለከተ ክስ ለአፍሪካ የሰብዓዊ እና ሕዝባዊ መብቶች ኮሚሽን ማቅረቡን ገልጿል፡፡
@Addisinsider_ETH
@Addisinsider_ETH
❤ 8🤣 7🤪 4👍 1
ሊቢያ በቱርክ ዋና ከተማ አንካራ አቅራቢያ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸውን ላጡት የጦር ኃይል አዛዧና ሌሎች አራት ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት የሦስት ቀናት ብሔራዊ ኀዘን አወጀች
ረቡእ፣ ታኅሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ_ማለዳ)
ትላንና ማክሰኞ እለት በቱርክ ዋና ከተማ አንካራ አቅራቢያ በደረሰ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የሊቢያ ጦር ኃይል አዛዥ መሀመድ አሊ አህመድ አል ሃዳድ ሕይወታቸው ማለፉ ታውቋል።
ከጦር ኃይል አዛዡ መሀመድ አሊ አህመድ አል ሃዳድ በተጨማሪ ሌሎች ተጨማሪ አራት የሊቢያ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት እና ሦስት የበረራ ሰራተኞች በአውሮፕላን አደጋው ሕይወታቸው ማለፉን ዘገባዎች አመልክተዋል።
ይህን ተከትሎም የሊቢያ ብሔራዊ አንድነት መንግሥት የሦስት ቀናት ብሔራዊ ኀዘን አውጇል።
ብሔራዊ ኃዘን በታወጀባቸው ሦስት ቀናት ውስጥ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ሰንደቅ ዓላማዎች ዝቅ ብለው እንዲውለበለቡ የተወሰነ ሲሆን፤ ሁሉም ክብረ በዓላትና ሌሎች የአደባባይ ትዕይንቶችም ለጊዜው እንዲቆሙ ተወስኗል።
መንግሥት በጦር ኃይል አዛዡና በሌሎች የጦር ኃይል አበላት ሞት የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን ገልጾ ለሟች ቤተሰቦችና የሊቢያ ጦር ኃይል አባላት መጽናናትን ተመኝቷል።
የሊቢያ ፕሬዚዳንታዊ መማክርት ኃላፊ መሀመድ መንፊ በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በበሊቢያው የጦር ኃይል አዛዥ መሀመድ አሊ አህመድ አል ሃዳድ እና ሌሎች ተጨማሪ አራት የሊቢያ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት ሞት በእጅጉ ማዘናቸውን ገልጸው፤ “የጦር መሪዎቹ ሞት ለሊቢያ ጦር ሰራዊትና መላው ሊቢያውያን ትልቅ ኪሳራ ነው” ብለዋል። ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው ሊቢያውያንም መጽናናትን ተመኝተዋል።
የሊቢያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ ዲቤባ በበኩላቸው በፌስቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት የሃዘን መግለጫ የጦር አዛዡ ሕልፈት የተከሰተው የልዑካን ቡድኑ ወደ አገራቸው ሲመለሱ በነበሩበት ወቅት መሆኑን ገልጸው፤ “የደረሰው አደጋ ለሀገር፣ ለወታደራዊ ተቋሙ እና ለመላው የሊቢያ ሕዝብ ትልቅ ኪሳራ ነው” ብለዋል።
“ሀገራቸውን በቅንነትና በትጋት ያገለገሉ የዲሲፕሊን፣ የኃላፊነት እና የብሔራዊ ቁርጠኝነት ምሳሌ የሆኑ ወታደራዊ ጀግኖችን አጥተናል” ሲሉም በቁጭት ሃዘናቸውን ገልጸዋል።
የቱርክ ባለስልጣናት በበኩላቸው በአደጋው ዙሪየ ምርመራ መጀመሩን ገልፀው፤ “የአደጋው መንስኤ ሴራ ወይንም የቴክኒክ ብልሽት መሆኑን እናጣራለን” ብለዋል።
Addis maleda
@Addis_News
@Addis_News
❤ 13😍 2😢 1
01:08
Video unavailableShow in Telegram
👉 ከ8 በላይ ሳይቶችን ገንብቶ ያስረከበው
ቴምር ፕሮፐርቲ
አሁንም በድጋሜ አዳዲስ ሳይቶችን
ለሽያጭ አቅርቧል ።
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 5.7ሚ
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚ
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚ
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚ
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚ
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚ
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ;- 0940464607
0994003949
25.16 MB
❤ 5
Photo unavailableShow in Telegram
✝ የጥምቀት ቲሸርት ለምትፈልጉ ✝
በመጀመርያ እንኳን ለ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን 🙏
ለመጪው የጥምቀት በዓል👇
📍በግል
📍በጓደኛ
📍በቤተሰብ
📍በፍቅረኛ እንዲሁም በምትፈልጉት ሆናችሁ ማሰራት ለምትፈልጉ የሚያማምሩ ብዙ ዲዛይን ያላቸው ቲሸርቶችን በጥራት እንሰራለን ።
📥 ከአዲስ አበባ ውጭ ላላችሁ የመላኪያ ገንዘብ ጨምረው ያሉበት እናደርሳለን ።
☎️ስልክ 0971931597
በቴሌግራም ለማናገር @hamrawi_printing
❤ 4
የቤታቸውን አጥር ያላደሱ እና ግራጫ ቀለም ያልቀቡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመብራት እና የውኃ አገልግሎት አታገኙም መባላቸውን ተናገሩ‼️
በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመኖሪያ የቤታቸውን አጥር ግራጫ ቀለም ያልቀቡ፣ አምፖል ያልሰቀሉ፣ እንዲሁም በአካባቢያቸው የደኀንነት ካሜራ ያልገጠሙ ነዋሪዎች “የመብራት እና የውኃ አገልግሎት አታገኙም” ተብለናል ሲሉ መናገራቸውን ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል።
ከሚኖሩበት ቀበሌ በመጡ የመንግሥት ኃላፊዎች፤ በሀገር ደረጃ እየተሠራ ካለው የኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን “ማስዋብ” አለባችሁ የሚል መመሪያ እንደተሰጣቸው ዘገባው አመላክቷል። በየአካባቢው “ዋና ዋና ቦታዎች ላይ” ይሰቀላል የተባለው የደኅንነት ካሜራው ያስፈለገው፤ በከተማዋ ነዋሪዎች ዘንድ በተደጋጋሚ የሚነሳ የደኅንነት ጥያቄ በመኖሩ ነው ተብሏል።
ለነዋሪዎቹ ከተሰጣቸው መመሪያዎች ውስጥ፤ ሁሉም የመኖሪያ ቤቶች አጥር በተመሳሳይ መልኩ ግራጫ ቀለም መቀባት ያለባቸው ሲሆን ከዚህ የተለየ ቀለም መጠቀም እንደሌለባቸው ተግልጾላቸዋል።
የከተማዋ ኃላፊዎች ይህን መመሪያ “በፍጥነት ያልተገበረ” ነዋሪ ለቅጣት እንደሚዳረግ መናገራቸው ተሰምቷል።
ቅጣቱ የሚፈፀመው ነዋሪውዎቹ መንደራቸውን “የማስዋብ” ሥራ ማከናወናቸውን በድጋሚ ከተፈተሸ በኋላ መሆኑ ተመልክቷል። ይህን ያላከናወነ ግለሰብ እንደ “መብራት” እና “ውኃ” ያሉ መሠረተ ልማቶች ይቋረጥበታል መባሉን ከዘገባው ላይ ተመልክተናል።
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ዘነበወርቅ በተሰኘው አካባቢ የሚኖሩት ወ/ሮ አሰገደች ባሕር የተባሉት የ 80 ዓመት አዛውንት፤ “በ 3 ቀናት ውስጥ” የመኖሪያ ቤት አጥራቸውን በድጋሚ ገንብተው ግራጫ ቀለም እንዲቀቡ እና የውጭ አምፖል “በፍጥነት” እንዲሰቅሉ ማሳሰቢያ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል።
በልጃቸው ወርሃዊ ገቢ የሚተዳደሩት እኒህ አዛውንት የታዘዙትን ተግባር ማከናወን እንደማይችሉ አስረድተዋል። የታዘዙት አጠቃላይ አጥራቸውን የማደስ ሥራ እስከ 20,000 ብር የሚያስወጣቸው ሲሆን ይህን ያህል ገንዘብ ማግኘት እንደማይችሉ ለኃላፊዎቹ ቢገልጹም የተለየ ምላሽ አለማግኘታቸውን ወ/ሮ አሰገደች ገልጸዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ፤ የከተማ ውበት እና የአረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ፤ የወይዘሮ አሰገደችን ምክንያት አይቀበሉም በከተማዋ አስተዳደር የወጣውን ስታንዳርድ ላለመፈጸም “ድህነት ምክንያት” አይሆንም ሲሉ ተናግረዋል። የቢሮ ኃላፊው ከዚህ ቀደምም በተመሳሳይ መልኩ በሰጡት አስተያየት በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች እየተሰራ በሚገኝ የኮሪደር ልማት “የተፈናቀለው ድህነት እንጂ ደሀ አይደለም” ሲሉ መናገራቸው አይዘነጋም። መንግሥት ምግብ ለማግኘት ለሚቸገሩ ነዋሬኦችን ሊረዳ ይችላል ነገር ግን ለዚህ ሲባል ሕግ ሊያላላ አይችልም ማለታቸውን ጋዜጣው ዘግቧል። አሁን ላይ አንድ ጋሎን ቀለም 1,600 ብር፣ ኤጋ ቆርቆሮ 1,300 ብር፣ የደኀንነት ካሜራ ከ 4,000 እስከ 13,000 ብር እንደሚሸጥ ተገልጿል።
@Addis_News
@Addis_News
🤣 16😢 15❤ 9😨 4
ፌስቡክ እድሜያቸው ከ25 ዓመት በታች በሆኑ ወጣቶች(ጄን ዚ) ዘንድ ብዙም ተፈላጊነት እንደሌለው ተመላከተ
እ.ኤ.አ ከ1999 ወዲህ ለተወለዱ ወጣቶች እና ታዳጊ ወጣቶች የፌስቡክ ተቀባይነት በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን ፎርብስ ያወጣው መረጃ ያሳያል። ወጣት ተጠቃሚዎች ወደ ምስላዊና አጭር የይዘት መተግበሪያዎች ምርጫቸው በማድረጋቸው የተጠቃሚዎቹ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ ነው።የትውልድ ዚ( ጄን ዚ) እንደ ቲክቶክ፣ ኢንስታግራም እና ሳናፕቻት ያሉ መድረኮች ይበልጥ ስለሚጠቀሙ ፌስቡክ የመክፈት ፍላጎት የላቸውም።
በአዲሱ ትውልድ ዘንድ በዕድሜ አንጋፋዎች የተጨናነቀ መድረክ ነው በሚል ተመራጭ ያልሆነው ፌስቡክ አሁንም ቢሆን በመላው ዓለም ከ3 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት። በወጣቶቹ ዘንድ ግን አጫጭር ቪዲዮዎችን ወይም የግል መልእክትን ከሚያቀርቡ አዳዲስ መተግበሪያዎች ያነሰ ፌስቡክ ተቀባይነት አለው።
ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ፌስቡክ የገባሁበትን ጊዜ እንኳን አላስታውስም፤ ከአመታት በፊት መሆን አለበት ስትል በማንሃተን የምትኖረው እና በህዝብ ግንኙነት ውስጥ የምትሰራው የ24 ዓመቷ ዋልሽ ትናገራለች። በምትኩ፣ በቀን አምስት ወይም ስድስት ጊዜ በፌስቡክ የወላጅ ኩባንያ ሜታ የተያዘውን ኢንስታግራምን ትመለከታለች። ከዚያም ቲክ ቶክ አለ፣ እርግጥ ነው፤ በየቀኑ ለአንድ ሰአት ያህል በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባሳልፍም ለፌስቡክ ፍላጎት እንዳለኝ እንኳን አላውቅም ስትል ለአልጃዚራ ተናግራለች።
በ 2025 ስፕሮውት ሶሻል ኢንዴክስ በሰራው ጥናት መሠረት 89 በመቶ የጄን ዚ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ኢንስታግራምን ሲያስቀድሙ ፣ 84 በመቶ ዩቲዩብ እና 82 በመቶ የሚሆኑት በቲክ ቶክ ላይ ይገኛሉ። በወጣቶቹ ዘንድ በእድሜ ከፍ ያሉ ሰዎች መድረክ ነው የተባለው ፌስቡክ የወላጆች፣ የአያቶች እና የታላላቅ የቤተሰብ አባላት በመተግበሪያው መገኘት የግል ይዘትን ለማጋራት አስቸጋሪ ያደርገዋል ሲል የዩኤስኤ ቱዴይ መጣጥፍ ያሳያል።
Dagu
@Addis_News
@Addis_News
❤ 21🤣 6🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ባሉበት ፎቶ አንስተው በመላክ ያገለገለ እቃዎትን ይሽጡ - መግዛትም ይቻላል
✅ ልብ ይበሉ ሁላችንም ቤት አንድ የማንፈልገውና የማንጠቀምበት ያገለገለ እቃ አለ በተቃራኒው ደግሞ ያንን እቃ የሚፈልጉ ግን የት እንደሚገኝ የማያውቁ ሰዎች አሉ።
አላማችን እርሶ የማይጠቀሙበትን ያገለገለ እቃ በቀላሉ ካሉበት ሆነው ፖስት በማስደረግ እንዲሸጡ ማስቻል ሲሆን ያገለገለ እቃ መግዛት ሲፈልጉ ደግሞ በቀጥታ ከእቃው ባለቤት በጥሩ ዋጋ እንዲገዙ ማስቻል ነው።
ስለሆነም እርሶም ቤት አገልግሎት ሳይሰጥ ቦታ ይዞ የተቀመጠ ያገለገለ እቃ ካሎት ፎቶ አንስተው ይላኩልን ወይም በሌሎች ሰወች ፖስት የተደረጉ ያገለገሉ እቃዎችን ፎቶ ፣ አድራሻ ፣ ዋጋ እና የእቃውን ባለቤት ስልክ ቁጥር በ ET Creatives በቀላሉ ያገኛሉ
✅ JOIN 👉 https://t.me/ET_Creatives_Family
ET Creatives
❤ 7🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
"2025 አስቸጋሪ ዓመት ነበር፤ ነገር ግን አትጨነቁ፣ ምክንያቱም የሚቀጥለው ዓመት ከዚህ የባሰ የከፋ ይሆናል" ሲሉ የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ ተናገሩ።
እሳቸው ይህንን መግለጫ የሰጡት በገና በዓል አከባበር ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመንግሥት መስሪያ ቤት (ፓላዞ ቺጊ) ሠራተኞች ባደረጉት ንግግር ነው።
Atc
@Addis_News
@Addis_News
🤣 51🤔 8❤ 7😢 6
Photo unavailableShow in Telegram
👉 🇨🇦 WORK VISA CANADA 2024 💯✅
---—----------------------------
♨️ አስደሳች ዜና ለመላው ኢትዮጲያውያን
✅ ከ 5000- በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት እና በልምድ
✅ Number of Positions: 5000+ positions 0 EXP and with Exp
✅ በተለያዩ የትምህርት ደረጃዎች የወጣ የስራ ማስታወቂያ
🔺የኮንትራት ሰራ ወደ ካናዳ
🔺የስራ ማስታወቂያ በ 0 ዓመትና በልምድ
🔺የስራው አይነት ኮንትራት
🔺ብዛት 5000+
🔺ደሞዝ: በስምምነት $ በዶላር
🔺አየር ትኬት በነፃ
🔺ቪዛ በነፃ
🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
⁉️ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon መጠቀም ይኖርባችሗል
👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
https://reportervacancy.com/canada-jobs-for-ethiopian/
----Follow Our Website---------
👇👇👇👇👇👇
https://reportervacancy.com
------------- Telegram-----------
https://t.me/reporter_vacancy
❤ 3
Photo unavailableShow in Telegram
የሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ አስቸኳይ ጥሪና ምስጋና‼️
በትግራይ ክልል በሚገኙ መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ በተፈናቃይ ወገኖች ላይ እየደረሰ ያለውን የረሃብ አደጋ አስመልክቶ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ መግለጫ ሰጥተዋል።
ፕሬዚደንቱ በቅርቡ በሕፃፅ መጠለያ ጣቢያ ያለውን አስከፊ ሁኔታ የሚያሳይ ምስል ለህዝብ ይፋ ያደረጉ ወጣቶችን በማመስገን መልዕክታቸውን ጀምረዋል።
ጀነራል ታደሰ ወረደ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን ወገናቸውን ለመታደግ እያደረጉት ያለውን የርብርብ ተግባር በራሳቸውና በክልሉ መንግስት ስም አድንቀዋል።
ይህ የተቀደሰ ተግባር ተዳክሞ የቆየውን የጋራ እሴት በማጠናከር ረገድ ትልቅ ሚና እንዳለውም ገልጸዋል።
እንደ ፕሬዚደንቱ ገለጻ ከሆነ፣ ችግሩ በሕፃፅ መጠለያ ብቻ የተገደበ አይደለም። በተመሳሳይ ሁኔታ ላይ የሚገኙ፦
- ከ145 በላይ የመጠለያ ጣቢያዎች በመላ ክልሉ ይገኛሉ።
- በእነዚህ ጣቢያዎች ያሉ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖች በአስቸኳይ የረሃብ አደጋ ላይ ናቸው።
የፌደራል መንግስት፣ የክልል መንግስታትና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ተፈናቃዮችን ከሞት የመታደግ "ሰብአዊ ግዴታ" እንዳለባቸው ያሳሰቡት ጀነራል ታደሰ፤ ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ የሚከተሉትን ነጥቦች አጽንኦት ሰጥተዋል፦
- ተፈናቃዮች ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ማድረግ።
- የፌደራል መንግስት ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ የመልሶ ማቋቋም ስራውን እንዲያፋጥን።
"ተፈናቃዮችን ወደ ቦታቸው መመለስና ማቋቋም ለዚህ ችግር ብቸኛው ዘላቂ መፍትሄ ነው"
ሌ/ጀ ታደሰ ወረደ
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤ 18👍 10😢 5🙏 2
00:52
Video unavailableShow in Telegram
የፈረንሳዊ መሪ አማኑኤል ማክሮን በአቡ ዳቢ ከሚገኙ የፈረንሳይ ወታደሮችን ጋር ፑሽ አፕ ሰርተዋል
የ48 አመቱ አማኑኤል ማክሮን ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ተጉዘው የፈረንሳይ ጦር ሰራዊትን ጎብኝተዋል።
በቆይታቸውም ቲቦ ኢንሼፕ ከተባለው ታዋቂ የፈረንሳይ ተፅዕኖ ፈጣሪ እና ከወታደሮቹ ጋር በመሆን የስፖርት ልምምድ አድርገዋል።
በቪዲዮ ላይ ማክሮን በጥሩ አካላዊ ብቃት ላይ እንደሚገኙ በግልጽ ይታያል።
አጠገባቸው እንዳሉት ወታደሮች ሁሉ፣ የፈረንሳይ ጦር ሃይል መለያ የሆነውን ነጭ ቲሸርት እና ጥቁር ሰማያዊ ቁምጣ ለብሰው ነበር። ቲቦ ኢንሼፕን “ና፣ የኮማንዶ ፑሽ-አፕ እንስራ” በማለት ሲፈታተኑት ተደምጠዋል።
Fidel post
@Addis_News
@Addis_News
9.79 MB
❤ 18🔥 3🤪 3
Photo unavailableShow in Telegram
🌟🌟ታላቅ የበዓል ቅናሽ በካሬ 78,000 ብር
✅እንዲሁም ሙሉ ክፍያ ለሚከፊል በካሬ 54,800
🔷 በ10 % ቅድመ ክፍያ
🔷 50 % የባንክ ብድር የተመቻቸለት
📍Location እንግሊዝ ኢንባሲ አጠገብ ውብ እይታ (Top View) ያላቸው ቤቶች በሽያጭ ላይ እንገኛለን
👉ከባለ 2 መኝታ- ባለ4 መኝታ
✅ ህንፃው ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎትች
👉5 ሰፋፊ ሊፍት /elevator
👉የቆሻሻ መጣያ/garbage chute
👉አውቶማቲክ ጀኔረተር/ automatic generator
👉ሰገነት/terrace
👉የመኪና ማቆምያ/car parking
👉 ጂም , እስፖ
👉 የዋና ገንዳ
👉 የልጆች መጫወታ
✨ባለ 2 መኝታ
138 ካሬ
157.3 ካሬ
163.6 ካሬ
✨ባለ 3 መኝታ
152.4 ካሬ
158.1 ካሬ
187.6 ካሬ
211.5 ካሬ
✨ባለ 4 መኝታ
240.7 ካሬ
258.4 ካሬ
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0973559591
0919489575
Telegram -@Homef17
❤ 2
