ar
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

الذهاب إلى القناة على Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
208 107
المشتركون
-1324 ساعات
-2617 أيام
-79530 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
ከአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ ጋር የተደረገ ቆይታ https://youtu.be/H3jOHQfjj9U
إظهار الكل...
👍 11 5😁 3
إظهار الكل...
👍 2
إظهار الكل...
إظهار الكل...
3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ግብጽ ደቡብ አፍሪካን አሸነፈች አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ግብጽ ደቡብ አፍሪካን 1 ለ 0 አሸንፋለች። ምሽት 12 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ግብጽ መሐመድ ሳላህ በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠራት ግብ ሶስት ነጥብ ይዛ ወጥታለች። የግብጹ መሐመድ ሀኒ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። ግብጽ… https://www.fanamc.com/archives/306931
إظهار الكل...
18😁 6👍 2👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ። ላለፉት ሁለት ቀናት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር ሲካሄድ የቆየው የምክር ቤቱ 11ኛ መደበኛ ጉባኤ፤ በዛሬው ዕለት በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ የቀረቡ የተለያዩ ሹመቶችን መርምሮ አጽድቋል። ለምክር ቤቱ ቀርቦ ከፀደቀላቸው መካከል 4ቱ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር… https://www.fanamc.com/archives/306928
إظهار الكل...
22👍 9😁 4
إظهار الكل...
7👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ የዲጂታል ሥራ ፈጠራን የሚደግፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ ከዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ጋር ተጣጣሚ በሆነ መልኩ የዲጂታል ሥራ ፈጠራንና ተወዳዳሪነትን የሚደግፍ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ በሁሉም መስክ የሥራ ፈጠራ ባህልን በማስረጽ ቀጣይነት ያለው እና ፈጣን… https://www.fanamc.com/archives/306925
إظهار الكل...
18👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
አንጎላ እና ዚምባቡዌ አቻ ተለያዩ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ቀን 9 ሰዓት የተገናኙት አንጎላ እና ዚምባቡዌ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ጄልሰን ዳላ ለአንጎላ እንዲሁም ኖሌጅ ሙሶና ለዚምባቡዌ ግቦቹን አስቆጥረዋል። ጨዋታው ቀጥሎ ሲካሄድ ግብጽ እና ደቡብ አፍሪካ ምሽት 12 ሰዓት… https://www.fanamc.com/archives/306922
إظهار الكل...
7👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
መቻል አዳማ ከተማን አሸነፈ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቻልን ግቦች መሀመድ አበራ (2) እና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል፡፡ አዳማ ከተማን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ አህመድ ሁሴን ከመረብ አሳርፏል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ… https://www.fanamc.com/archives/306919
إظهار الكل...
👍 8 4
Photo unavailableShow in Telegram
በፖሊሲ የተደገፈ መፍትሔ የሚሹት የዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች ያሉባቸውን ችግሮች ለመቅረፍ በፖሊሲ የተደገፈ መፍትሔ ያስፈልጋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ። ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል 25 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ ተደርጓል። ሚኒስትር ዴኤታው በድጋፍ ርክክቡ ወቅት እንዳሉት፥ የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች ከማስተማር ባሻገር የጤና አገልግሎትን ተደራሽ የማድረግ ተልዕኮ… https://www.fanamc.com/archives/306915
إظهار الكل...
17👍 1🤬 1
Photo unavailableShow in Telegram
የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርትና ፖለቲካ በመደበላለቃቸው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያይተዋል። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በወቅቱ እንዳሉት፤ ባለፉት ዓመታት የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋፋት ቢሰራም ከትምህርት ጥራት አንፃር የትምህርት ሥርዓቱ ችግር ውስጥ ገብቶ… https://www.fanamc.com/archives/306901
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
18 ዓመት ያልሞላቸውን ልጆች ወደ አውሮፓ እልካችኋለሁ በማለት ገንዘብ የተቀበለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሜያቸው 18 ዓመት ያልሞላ 5 ልጆችን ለስራ ስምሪት ወደ አውሮፓ ሀገራት እልካችኋለሁ በማለት ገንዘብ ሲቀበል የነበረ ግለሰብ በ12 ዓመት ፅኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጣ። የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የልደታ ምድብ 20ኛ ወንጀል ችሎት ነው። ግለሰቡ ንጋት አጠኔ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል… https://www.fanamc.com/archives/306910
إظهار الكل...
11👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ባለስልጣኑ ለጄፒኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ማስጠንቀቂያ ሰጠ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለጂሰስ ፕሮፌቲክ ስፕሪት ቸርች (ጄፒኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ) ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚያሰራጯቸው ይዘቶችን አስመልክቶ ባለሥልጣኑ ባወጣው መግለጫ፤ በሀገራችን የሃይማኖት እና የእምነት ነጻነት በኢፌዴሪ ህገ መንግስት መረጋገጡ ይታወቃል ብሏል። በዚሁ መሰረት በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/13 መሰረት የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን ምዕመኖቻቸው… https://www.fanamc.com/archives/306907
إظهار الكل...
8👏 4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሰባሳቢ ትርክትን በውስጡ የያዘውን ‘ዳራሮ’ ለዓለም ቅርስነት… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰባሳቢ ትርክትን በውስጡ የያዘው ‘ዳራሮ’ የዓለም ቅርስ እንዲሆን ማስተዋወቅ ይገባል አሉ የጌዴኦ ባህላዊ የባሌ አስተዳደር ሥርዓት መሪ አባገዳ ቢፎም ዋቆ። የዳራሮ ባህላዊ እሴቶች አብሮነትና የልማት ተሳትፎን የሚያጠናክሩ አሰባሳቢ ትርክትን የያዙ በመሆኑ ትውልዱ አጥብቆ ሊይዛቸው እንደሚገባም አባገዳ ቢፎም ዋቆ ይመክራሉ፡፡ አባገዳ ቢፎም እንደሚሉት፥ በሰባቱ የጌዴኦ ብሔረሰብ… https://www.fanamc.com/archives/306904
إظهار الكل...
10👏 4👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርትና ፖለቲካ በመደበላለቃቸው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያይተዋል። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በወቅቱ እንዳሉት፤ ባለፉት ዓመታት የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋፋት ቢሰራም ከትምህርት ጥራት አንፃር የትምህርት ሥርዓቱ ችግር ውስጥ ገብቶ… https://www.fanamc.com/archives/306901
إظهار الكل...
16👏 4😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
በኦሮሚያ ክልል ከ3 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ በክልሉ ከ3 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ በመካሄድ ላይ ነው አለ። የቢሮው ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር መስፍን ተስፋዬ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ቢሮው በአራት ዋና ዋና ግቦች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ነው፡፡ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን ማሻሻል፣… https://www.fanamc.com/archives/306898
إظهار الكل...
18👏 6
Photo unavailableShow in Telegram
በሀዋሳ ዓመታዊውን የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ዓመታዊውን የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል አለ። የመምሪያው አዛዥ ኮሚሽነር ግርማ ማቴዎስ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ እንግዶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ እና የንግስ በዓሉን በድምቀት ለማክበር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ነው። ማህበረሰቡ ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት እየሰራ ያለውን ተግባር… https://www.fanamc.com/archives/306895
إظهار الكل...
12👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የሐጅ ክፍያዎን በሲንቄ ባንክ ይክፈሉ! ሲንቄ ባንክ የ1447ኛው የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ባዘጋጃቸው የሐጅ ምዝገባ ጣቢያዎች ምዝገባዎን ካጠናቀቁ በኋላ የምዝገባ ማረጋገጫ ማስረጃዎን በመያዝ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሲንቄ ባንክ ቅርንጫፍ በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲፈፅሙ ሁኔታ በማመቻቸት በዝግጁነት እንጠብቅዎታለን። በተጨማሪም የሽርዓ ህግ መሠረት ያደረገ የሲንቄ ባንክ የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስንቄ ኢህሳን እንዲጠቀሙ እንጋብዝዎታለን፡፡ ሲንቄ ባንክ በአንድነት ወደ ስኬት! #Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #EMPOWERED_TOGETHER
إظهار الكل...
6👍 1💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በድሬዳዋ ያስገነባቸውን ቤቶች ለአቅመ ደካሞች አስተላለፈ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በድሬዳዋ ያስገነባቸውን 20 ቤቶች ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስተላልፏል። ሚኒስቴሩ ቤቶቹን ለአቅመ ደካማ ወገኖች ባስረከበበት ሥነ ሥርዓት ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው… https://www.fanamc.com/archives/306890
إظهار الكل...
8👏 4