ar
Feedback
ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

الذهاب إلى القناة على Telegram

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
221 181
المشتركون
-9624 ساعات
-6127 أيام
-2 66330 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች 🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር 💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው -እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelDMCRealtor) #whatsapp
إظهار الكل...
42👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ‼️ ኢትዮጵያ እና ጣልያን በጋር ያዘጋጁት 2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ።በመዲናዋ እየተካሄደ ባለው ጉባኤ ላይ የጣሊያን ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ፣ የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሃመድ፣ የዓለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ፣ የዓለምአቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ (IFAD) ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ እየተሳተፉ ይገኛሉ። በተጨማሪም የተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊና የዩኤንዲፒ የአፍሪካ ቀጠና ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ፣ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ፣ የኬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶን ጨምሮ በርካታ ሚኒስትሮችና ባለድርሻ አካላት የጉባኤው ተሳታፊ ናቸው። የምግብ ሥርዓት ጉባኤው አጀንዳዎች በዓለም የምግብ ሥርዓት ላይ በተገኙ ለውጦችና ተግዳሮቶች ላይ እንደሚሆን ተገልጿል። ሀገራት የምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽንን ያገኟቸውን ስኬቶችና ያጋጠሟቸው ተግዳሮቶች ላይ ሪፖርት ያቀርባሉ፤ በሮሙ ጉባኤ የገቧቸው ቃሎች የደረሱበትን ደረጃ ይገመግማል እንዲሁም አቅጣጫዎችንም ያሰቀምጣል ተብሏል። ለምግብ ስርዓት ሽግግር ስራዎች በአነስተኛ ወለድ የፋይናንስ አቅርቦትን ተደራሽ ማድረግ፣ አማራጭ የፋይናንስ ምንጮችን መጠቀም እና ሀገር በቀል የፋይናንስ መሰብሰብ አቅምን ማጎልበት ላይ ምክክሮች እንደሚደረግ ኢፕድ ዘግቧል።ከጉባኤው ጎን ለጎን የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብሮች፣ የሁለትዮሽ ውይይቶችና ጉብኝቶች ይደረጋሉ ተብሎም ይጠበቃል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
168👍 32😡 18😁 5👏 2🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች 🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር 💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው -እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelDMCRealtor) #whatsapp
إظهار الكل...
20
ያልመከነ ተተኳሽ ፈንድቶ የሦሥት ህፃናት ህይወት አለፈ‼️ ሦሥቱ ወንድሟሟች የአንድ አባትና እናት ልጆች ናቸው። አደጋው ሀሞሌ 18/2017 ዓ.ም በትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ታሕታይ ቆራሮ ወረዳ ልዩ ስሙ ዓዲ መናብር ነው ያጋጠመው። ህፃናቱ ለጨዋታ በተንቀሳቀሱበት መንደራቸው አጠገብ የሚገኘው ጫካ ውስጥ የወደቀ ሹል ድምቡልቡል ብረት ያገኛሉ። የልጅ ነገር ሆኖባቸው ብረቱ በደንጋይ እየቀጠቀጡ ሳጫወቱ ፈንድቶባቸው ወድያውኑ ህይወታቸው አልፈዋል። በትግራዩ ጦርነት ምክንያት በየቦታው ያሉ ያልመከኑ ተተኳሾት በሰውና እንስሳት ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ላይ መሆናቸው በተደጋጋሚ መረጃ ማካፈላችን ይታወሳል። ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በትግራይ የተለያዪ ወረዳዎች የሚገኙ ያልመከኑ ተተኳሾች በማስወገድ ሰብአዊ ኃላፊነታቸው በመወጣት ላይ ቢገኙም ጦርነቱ ከተካሄደበት የቦታ የቆዳ ስፋት አንፃር በቂ እንዳልሆነ ይገለፃል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
182😭 155💔 22😁 9👏 5👍 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ እና የኬሮሲን ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል‼️ የነሐሴ ወር የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን እና የአውሮፕላን ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ ከዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲንና የአውሮፕላን ነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል ብሏል፡፡ በሌላ በኩል ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 127 ነጥብ 22 ብር እንዲሁም ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 124 ነጥብ 55 ብር ብቻ እንዲሸጥ መወሰኑን የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ወንድሙ ፍላቴ ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡ የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎችም በነዳጅ ውጤቶች ግብይት በአዋጁና በአሠራር መመሪያው መሠረት ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
130👍 9😁 8😱 1👌 1
ለጋዛ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ከከፍተኛ አለምአቀፍ ጫናዎች በኋላ እንድገቡ ተፈቀደላቸው‼️ እርዳታው በእስራኤል መከላከያ ኃይል ወደ ጋዛ እንዳይገባ ዕቀባ ተጥሎበት የቆየ ሲሆን ሁለት ሚሊዮን የጋዛን ህዝብ ለ90 ቀናት ይመግባል ተበሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
364👍 82👏 25🕊 21🔥 10😱 4😡 3
Photo unavailableShow in Telegram
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች 🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር 💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው -እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelDMCRealtor) #whatsapp
إظهار الكل...
29👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፈረንሳይ ለፍልስጤም አገርነት እውቅና እንደምትሰጥ ፕሬዚዳንቷ ገለጹ‼️ ፈረንሳይ በመጪው መስከረም ፍልስጤምን በአገርነት በይፋ እውቅና እንደምትሰጥ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ገለጹ። ፈረንሳይ ለፍልስጤም በአገርነት ዕውቅና በመስጠት የመጀመሪያ የቡድን ሰባት አባላት አገር ያደርጋታል። ፍልስጤምን በአገርነት በይፋ እውቅና የመስጠት እወጃው የሚደረገው በኒውዮርክ በሚካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ እንደሆነም ማክሮን በኤክስ ገጻቸው አስፍረዋል። "በአሁኑ ወቅት በአስቸኳይ አስፈላጊው ነገር የጋዛ ጦርነት አክትሞ የሲቪሎችን ህይወት መታደግ ነው። ሰላም ይቻላል። አስቸኳይ የተኩስ አቁም፣ መላው ታጋቾች መለቀቀ እና ለጋዛ ህዝብ ከፍተኛ ሰብዓዊ እርዳታ መሰረታዊ ነገሮች ናቸው" ሲሉም በተጨማሪ በኤክስ ገጻቸው አስፍረዋል። የፍልስጤም ባለስልጣናት የማክሮንን እርምጃ በበጎነት ሲቀበሉት የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሃማስ መስከረም መጨረሻ በእስራኤል ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ውሳኔያቸው "ሽብርን የሚሸልም ነው" ሲሉ ተችተውታል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
327👍 72😡 18👏 12🕊 11🎉 6🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች 🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር 💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው -እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelDMCRealtor) #whatsapp
إظهار الكل...
32
ኢትዮ ቴሌኮም የ2017 ዓም በጀት አመቱን ማጠናቀቁን ተከትሎ የ1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ለደንበኞቹ ይፋ አደረገ‼️ ነጻ አገልግሎቱ ከዛሬ ምሽት ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ መጠቀም የሚቻል ሲሆን የስጦታ ጥቅሉ የድምጽ፣ የመልእክት እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ያካትታል። በዚህም መሰረት ከዛሬ ሐምሌ 17 ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 ከቀኑ 12 ሰአት ድረስ በየቀኑ 5 ደቂቃ የድምጽ፣ 341 Mb የኢንተርኔት እና 8 የSMS አገልግሎት በ ነጻ አገልግሎት መጠቀም ይቻላል። ላልተገደበ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የነጻ ስጦታ አገልግሎቱ 10 ደቂቃ አለም አቀፍ ጥሪን ያካትታል። ለቴሌ ብር ሱፐር አፕ ተጠቃሚ ደንበኞች ደግሞ ተጨማሪ የ 1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ማቅረቡን ተቋሙ አሳውቋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
286😁 96👍 73😡 24💔 16🕊 8🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ ክርስቲያን ታደለ ላይ ከመጋረጃ ጀርባ ሊደረግ የነበረው የምስክር አሰማም ሂደት እንዲታገድ ትዕዛዝ አስተላለፈ‼️ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ይግባኝ ሰሚ ችሎት የዕግድ ትዕዛዙን ያስተላለፈው አቶ ክርስቲያን በጠበቆቻቸው በኩል የይግባኝ አቤቱታ ከቀረበለት በኋላ ነው። ጠበቆች የስር ፍርድ ቤት በሰጠው ብይን ቅር በመሰኘት የይግባኝ አቤቱታውን ያቀረቡት ከአንድ ሳምንት በፊት ሐምሌ 8/ 2017 ዓ.ም ነው። @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
149🕊 18🙏 15😁 5😱 5
Photo unavailableShow in Telegram
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች 🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር 💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው -እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelDMCRealtor) #whatsapp
إظهار الكل...
42🎉 1
የኢትዮጵያ ነዳጅ ማደያዎች ማህበር ነዳጅ ምርት ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሎጀስቲክ ችግር መኖሩን ገለጸ‼️ በሀገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ አቅርቦት እና ፍላጎት መመጣጠን እንዳልቻለ እና ችግሩ እንዲከሰት ያደረገው ደግሞ በዘርፉ የሚስተዋለው ከፍተኛ የሎጀስቲክ ችግር መሆኑን የኢትዮጵያ ነዳጅ ማደያዎች ማህበር አስታውቋል፡፡ ማህበሩ በዚህም ምክንያት ግዢ የተፈፀመበትን ነዳጅ ሙሉ ለሙሉ ወደ ሀገር ለማስገባት መቸገሩን ለአሐዱ ገልጿል። የማህበሩ የቦርድ አመራር ኤፍሬም ተስፋዬ አማራጭ ወደብ አለመኖሩ በሚፈለገው ልክ ነዳጅ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ተግዳሮት እየሆነ እንደሚገኝ የገለጹ ሲሆን፤ ወደብ ላይ የተገነባው ተርሚናልም ከተገነባ ከረጅም ጊዜ ማስቆጠሩን በማንሳት የፋይናንስ ችግርም በዘርፉ እያጋጠመ መሆኑን ገልጸዋል። የነዳጅ ምርትን ሀገር ውስጥ ለማስገባት ከባንክ የብድር አገልግሎት በሚጠየቅበት ወቅት፤ ተገቢው የብድር አገልግሎት ለማግኘት አስቸጋሪ ስለመሆኑም ተናግረዋል። "የነዳጅ መግዣ እያደገ በሚሄድበት ወቅት ከፍተኛ የሆነ አቅም ያስፈልጋል፡፡ እነዚህ ችግሮች በዘርፉ በቂ የሆነ የነዳጅ አቅርቦት እንደ ሀገር ማቅረብ እንዳንችል አድርጓል" ሲሉም አስረድተዋል። አክለውም የነዳጅ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ፍቃድ ጋር ተያይዞ የሚስተዋል ችግር መኖሩን አንስተው፤ "ይህ ችግር እንዲፈታ በተደጋጋሚ ጥያቄ ብናቀርብም ችግሩን መፈታት አልቻለም" ብለዋል።እነዚህ በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮች መንግሥት በስፋት የሚያውቃቸው ቢሆንም፤ ችግሩ እስካሁን እንዳልተፈታ ጨምረው አስታውቀዋል። ችግሩን ለመፍታት በሀገሪቱ አጎራባች ሀገሮች የወደብ አገልግሎቱን እንዲኖር ማድረግ እንዳለበት ተናግረዋል። "የነዳጅ ምርት ዋጋ መንግሥት እንደሚወስን አስታውሰው፤ ይህ መሆኑ በራሱ ነዳጅ አቅራቢ ማደያዎች ላይ ተፅዕኖ አለው" ሲሉም ገልጸዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
205😭 19😡 10👍 7🙏 3😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
💥💥እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይደውሉልን 👉8% ቅድመ ክፍያ 👉እስከ 10% ልዩ ቅናሽ 👉ስቱዲዮ 57 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 1 መኝታ ከ 69 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 2 መኝታ ከ 125.7 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 3 መኝታ ከ 145 ካሬ ጀምሮ በተለያዮ የካሬ አማራጭ አሉን። 👉5 ሊፍት፤5 መዋኛ ገንዳ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ,የልጆች መጫወቻ, ላይብረሪ,ጂምና ስፓ,የነዳጅ ዲፖ,ያካተተ ዘመናዊ መንደር በአልሙኒየም ፎርምወርክ የሚገነባ ፡ መሀል አዲስ አበባ 👉ከሜክሲኮ 5ኪ.ሜ ፡ ከቦሌ 7ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት ዘመናዊ መንደር። ለበለጠ መረጃ 0908886615 @dmcrealetateplc
إظهار الكل...
20
በአለልኝ አዘነ ግድያ ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ‼️ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የባህር ዳር ከተማ ተጫዋች በነበረው አለልኝ አዘነ ግድያ ጥፋተኛ ሆነው የተገኙ ሁለት ግለሰቦች በእስራት ተቀጥተዋል። የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ ባዋለው ችሎት የተጫዋቹ ባለቤት አደይ ጌታቸው እና የእህቷ ባለቤት ሉንጎ ሉቃስ የተባለ ግለሰብ ጥፋተኛ መሆናቸውን በሰው እና በሰነድ ማስረጃ ማረጋገጡን አሳውቋል። ሙሉ ዜናውን ለማግኘት በመልእክት መስጫ ሳጥኑ የተቀመጠውን ሊንክ ይጎብኙ፦ @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
140😭 93👍 50👏 6😱 5🕊 5
Photo unavailableShow in Telegram
💥💥እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይደውሉልን 👉8% ቅድመ ክፍያ 👉እስከ 10% ልዩ ቅናሽ 👉ስቱዲዮ 57 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 1 መኝታ ከ 69 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 2 መኝታ ከ 125.7 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 3 መኝታ ከ 145 ካሬ ጀምሮ በተለያዮ የካሬ አማራጭ አሉን። 👉5 ሊፍት፤5 መዋኛ ገንዳ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ,የልጆች መጫወቻ, ላይብረሪ,ጂምና ስፓ,የነዳጅ ዲፖ,ያካተተ ዘመናዊ መንደር በአልሙኒየም ፎርምወርክ የሚገነባ ፡ መሀል አዲስ አበባ 👉ከሜክሲኮ 5ኪ.ሜ ፡ ከቦሌ 7ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት ዘመናዊ መንደር። ለበለጠ መረጃ 0908886615 @dmcrealetateplc
إظهار الكل...
36
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 135.3 ሚሊዮን ደረሰ‼️ የተባበሩት መንግሥታት የስነ-ሕዝብ ፈንድ  (ዩ ኤን ኤፍ ፒ ኤ) በ2025 የዓለም ሕዝብ ቁጥር ሪፖርት ባወጣው መረጃ መሠረት፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ወደ 135.3 ሚሊዮን ደርሷል። ይህ አኃዝ የመጣው ኢትዮጵያ በ1985 ዓ.ም. ከጸደቀ ከሶስት አስርት ዓመታት በኋላ አዲስ ብሔራዊ የሕዝብ ቁጥር ፖሊሲ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ባለችበት ወሳኝ ወቅት ነው። የፖሊሲው ማሻሻያ እና የተመዘገቡ ስኬቶች የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የአዲሱ ፖሊሲ ማሻሻያ ሂደት መሪ ሲሆን፣ ፖሊሲው የኢትዮጵያን አሁን ያለውን የሥነ ሕዝብና ማኅበራዊ-ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች እንደሚያንፀባርቅ ገልጿል። ይህም የሀገሪቱን የልማት ቁርጠኝነት እና ዓለም አቀፍ የዘላቂ ልማት ግቦችን (SDGs) ለማጣጣም ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል። የሚኒስቴሩ የሕዝብና ልማት ጉዳዮች ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሀብታሙ ጌታቸው፣ የመጀመሪያው ፖሊሲ ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ ከፍተኛ መሻሻሎች መኖራቸውን ጠቁመዋል። “የሀገሪቱ የድህነት ምጣኔ ከ45.5% ወደ 19% ቀንሷል” ያሉት አቶ ሀብታሙ፣ የጨቅላ ሕፃናት ሞት መቀነስ፣ የወሊድ መቆጣጠሪያ አጠቃቀም መጨመር እና የትምህርት እድገት መታየቱን አብራርተዋል። ትንበያዎች እንደሚያመለክቱት፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በ2035 ከ170 ሚሊዮን በላይ ሊሆን እንደሚችል እና በ2050 ወደ 225 ሚሊዮን ሊጠጋ ይችላል። ይህ እያደገ የመጣው ሕዝብ ዕድሎችንም ሆነ ተግዳሮቶችን የሚያመጣ ሲሆን፣ ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገትን፣ ትምህርትን፣ ጤናን፣ ሥራ ስምሪትን እና የአካባቢ ጥበቃን የሚደግፉ ፖሊሲዎችን ይጠይቃል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
265😁 84😱 28🎉 9💔 7😭 4😡 3
Photo unavailableShow in Telegram
💥💥እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይደውሉልን 👉8% ቅድመ ክፍያ 👉እስከ 10% ልዩ ቅናሽ 👉ስቱዲዮ 57 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 1 መኝታ ከ 69 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 2 መኝታ ከ 125.7 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 3 መኝታ ከ 145 ካሬ ጀምሮ በተለያዮ የካሬ አማራጭ አሉን። 👉5 ሊፍት፤5 መዋኛ ገንዳ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ,የልጆች መጫወቻ, ላይብረሪ,ጂምና ስፓ,የነዳጅ ዲፖ,ያካተተ ዘመናዊ መንደር በአልሙኒየም ፎርምወርክ የሚገነባ ፡ መሀል አዲስ አበባ 👉ከሜክሲኮ 5ኪ.ሜ ፡ ከቦሌ 7ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት ዘመናዊ መንደር። ለበለጠ መረጃ 0908886615 @dmcrealetateplc
إظهار الكل...
20👍 1😁 1
እነ ደብረጽዮን ገ/ማካኤል (ዶ/ር)፣ አዲስአለም ባሌማ (ዶ/ር)ን ጨምሮ 12 ሰዎች እግድ ተጣለባቸው‼️ ‎ ‎በትእምት ኢንቨስትመንት ዙሪያ ቀደም ሲል በፍትህ ቢሮ "ህጋዊ አይደላችሁም" የተባሉ አካላት  ፍርድ ቤትም እንዳገዳቸው ተገልጿል። ‎ ‎የመቐለ ማእከላዊ ፍርድ ቤት እግድ የጣለው በኣዲስ ኣለም ባሌማ (ዶ/ር) የሚመራውና ባለፈው የካቲት ወር 2017 ዓ.ም ጉባኤ አካሂዶ የትእምት አመራር ለሚለው አካል ነው። ‎ ‎የትግራይ ፍትህ ቢሮ ነባሩ የትእምት አመራር በፅሁፍ ያቀረበለት " በኣዲስ ኣለም ባሌማ (ዶ/ር) የሚመራው አካል ያካሄደው ጉባኤ 'ህገ-ወጥና ቅቡልነት እንደሌለው ይረጋገጥልኝ " የሚል ክስ ከ10 ቀናት ማጣራት በኋላ ተቀባይነት ማግኘቱ መዘገባችን ይታወሳል። ‎ ‎የመቐለ ማእከላዊ ፍርድ ቤት ሀምሌ 11/2017 ዓ.ም በፃፈው ትእዛዝ በስም የጠቀሳቸው ኣካላት ተለዋጭ ቀጠሮ እስኪሰጥ ድረስ በትእምት ኢንቨስትመንት ስም ማንኛውም አይነት እንቅስቃሴ እንዳያደርጉ የአግድ ትእዛዝ ጥሎባቸዋል። ‎ ‎ተከሳሾቹ እነማን ናቸው ? ‎ ‎1. ኣረጋዊ ገ/ሚካኤል(ዶ/ር) ‎2. ጀነራል ክንፈ ዳኘው ‎3. ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ‎4. ኣብራሃም ተኸስተ  (ዶ/ር) ‎5. ወ/ሮ ኪሮስ ሓጎስ ‎6. አምባሳደር ሃይለኪሮስ ገሰሰ ‎7. ፃድቕ ኪ/ማርያም (ዶ/ር) ‎8. አቶ ሰናይ ካሓሰ ‎9. ኮ/ል ካሕሳይ ተኽሉ ‎10. ወ/ሮ ሸዊት አዲሱ ‎11. አቶ አታኽልቲ ገ/ሂወት ‎12. አምባሳደር አዲስ አለም ባሌማ (ዶ/ር) ‎ ‎@Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
332😁 60👍 38😱 5🔥 1

24🔥 2