Natnael Mekonnen
الذهاب إلى القناة على Telegram
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

180 842
المشتركون
-12824 ساعات
-7947 أيام
+1 16230 أيام
أرشيف المشاركات
02:26
Video unavailableShow in Telegram
የጂኦ-ፖለቲካዊ የመሬት መንቀጥቀጥ፡ የእስራኤል እና ሶማሊላንድ አዲሱ የኃይል አሰላለፍ
የእስራኤል የሶማሊላንድን ሉዓላዊነት እውቅና የመስጠት ፍላጎት ወይም ሂደት በምስራቅ አፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ የፖለቲካ አሰላለፍ ላይ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ "ጂኦ-ፖለቲካዊ የመሬት መንቀጥቀጥ" ተብሎ ሊገለጽ ይችላል። ይህ ጉዳይ ከታሪክ፣ ከጥቅምና ካሁኑ ወቅታዊ ሁኔታ አንፃር ሲተነተን የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይይዛል።
1. የእስራኤል ስትራቴጂካዊ ፍላጎቶች
እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና ለመስጠት የምታስብባቸው ሦስት መሠረታዊ ምክንያቶች አሉ፦
• የቀይ ባህር ፀጥታ፦ እስራኤል በኤደን ባህረ ሰላጤ እና በባቢል አል-መንደብ በኩል የሚደረገውን የንግድ መስመር ለህልውናዋ ትፈልገዋለች። በተለይ በየመን ያሉ የሁቲ አማፂያን የሚያደርሱትን ጥቃት ለመመከት ሶማሊላንድ ስትራቴጂካዊ ምሽግ ትሆናለች።
• የዳርቻ አጋርነት (Peripheral Alliance)፦ እስራኤል በአረብ ሀገራት ስትከበብ፣ አረብ ያልሆኑ ወይም ለየት ያለ አቋም ያላቸውን የዳርቻ ሀገራት (እንደ ኢትዮጵያና ኬንያ) ወዳጅ የማድረግ ጥንታዊ ስልቷን በሶማሊላንድ በኩል ዳግም እያነቃችው ነው።
• የአብርሃም ስምምነት ቀጣይነት፦ በአፍሪካ አህጉር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ተቀባይነት በማስፋት በዓለም አቀፍ መድረኮች (እንደ UN) ድምፅ ለማግኘት ትፈልጋለች።
2. የኢላን ኡመር እና የትራምፕ አስተዳደር ሚና
የዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን መመለስ እና የኢላን ኡመር አቋም ለጉዳዩ መፋጠን ግፊት ሊሆኑ ይችላሉ፦
• የትራምፕ "ተግባራዊ" ፖሊሲ፦ ትራምፕ ለዲፕሎማሲያዊ እውቅና የጥቅም ልውውጥን (Transactional Diplomacy) ያስቀድማሉ። እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና እንድትሰጥ ግፊት በማድረግ፣ በምላሹ ለአሜሪካ ታማኝነቷን እንድታረጋግጥ ሊያደርጉ ይችላሉ።
• የ"ጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው" መርህ፦ ኢላን ኡመር የሶማሊያ አንድነት ደጋፊ በመሆኗ፣ የእሷ ተቃዋሚ የሆነው የትራምፕ አስተዳደር እሷን ለመገዳደር ሲል ብቻ የሶማሊላንድን ጉዳይ ሊገፋበት ይችላል።
3. የኢትዮጵያ ቀዳሚነት እና የተቺዎች ምላሽ
ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ስትፈርም "የህፃን ውሳኔ" ወይም "ስሜታዊ" ነው ያሉት አካላት አሁን ትልቅ ፈተና ይገጥማቸዋል።
• ኢትዮጵያ ጉዳዩን መጀመሯ እንደ እስራኤል ላሉ ታላላቅ ሀገራት በር ከፋች ሆኗል።
• አሁን እስራኤል እና ምናልባትም አሜሪካ እውቅና መስጠት ከጀመሩ፣ የኢትዮጵያ ውሳኔ ዲፕሎማሲያዊ አርቆ አስተዋይነት እንደነበረው ማረጋገጫ ይሆናል።
4. የቀጠናዊ ኃይሎች (ግብፅ እና ኤርትራ) አጣብቂኝ
ሶማሊያ በግብፅ እና ኤርትራ በኩል ኢትዮጵያን ለመጫን የነበራት ተስፋ እስራኤል ወደ ጨዋታው ስትገባ ሊቀየር ይችላል፦
• ግብፅ፦ ከእስራኤል ጋር የሰላም ስምምነት ቢኖራትም፣ የሶማሊላንድ እውቅና ማግኘት በናይል ጉዳይ ላይ ያላትን ተፅዕኖ ሊያዳክምባት ይችላል። ሆኖም እስራኤልን ፊት ለፊት መጋፈጥ ለካይሮ ከባድ ነው።
• ኤርትራ፦ እስራኤል በሶማሊላንድ በኩል መምጣቷ ኤርትራ በቀጠናው የነበራትን "ብቸኛ ታማኝ ስትራቴጂካዊ አጋርነት" እና የባህር በር የበላይነት ሊያሳጣት ይችላል።
የዐሰብ ጉዳይ እና አዲሱ የኃይል ሚዛን
የኢትዮጵያ በሶማሊላንድ በኩል የባህር በር ማግኘት በኤርትራ እና በዐሰብ ወደብ ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ ከፍተኛ ነው፦
1. የዐሰብ ስትራቴጂካዊ ፋይዳ መዳከም፦ ኤርትራ ዐሰብን እንደ ፖለቲካዊ ቁማር ትጠቀምበት ነበር። ኢትዮጵያ በሶማሊላንድ በኩል አማራጭ ካገኘች፣ በኤርትራ ላይ ያላት ጥገኝነት ስለሚቀንስ ዐሰብ አገልግሎት የማይሰጥ "የሙት ከተማ" ሆኖ የመቀጠል ዕድሉ ሰፊ ነው።
2. የኃይል አሰላለፍ ለውጥ፦ አሁን በቀይ ባህር ላይ ሦስት ዋና ዋና ጎራዎች እየተፈጠሩ ነው፦
• ጎራ 1፦ ኢትዮጵያ-ሶማሊላንድ-እስራኤል-ኤምሬትስ (የንግድ እና ፀጥታ ትብብር)።
• ጎራ 2፦ ኤርትራ-ግብፅ-ሶማሊያ (ኢትዮጵያን የመክበብ ስልት)።
• ጎራ 3፦ የሁቲ-ኢራን መስመር (ሁከትን እንደ መሳሪያ የሚጠቀሙ)።
3. የዲፕሎማሲ ጫና፦ ኢትዮጵያ የሶማሊላንድን ስምምነት እንደ ማሳያ በመጠቀም፣ ኤርትራን "በሰላማዊ መንገድ" ወደ ድርድር ጠረጴዛ ልታመጣት ትችላለች። "ከሶማሊላንድ ጋር ከተሳካልን ከኤርትራ ጋር ለምን አይሆንም?" የሚል ጫና ይፈጠራል።
ማጠቃለያ
የእስራኤል እውቅና መስጠት የሶማሊላንድን ጉዳይ ከምስራቅ አፍሪካ የቤት ስራ አውጥቶ የዓለም ጂኦ-ፖለቲካ ማጠንጠኛ ያደርገዋል። ይህ ሁኔታ ኢትዮጵያ የጀመረችው መንገድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተከታዮችን እያገኘ መምጣቱን የሚያሳይ ሲሆን፣ በኤርትራ ላይ ያለውን ጫና በመጨመር የዐሰብን ጉዳይ በኢኮኖሚ የበላይነት ለመፍታት ዕድል ይሰጣል።
IMG_3410.MP428.47 MB
የ እስራኤል መንግሥት #ሶማሊላንድን እንደ አገር እውቅና መስጠቱን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ፣ በሶማሊላንድ ዋና ከተማ #ሀርጌሳ የታየ ሕዝባዊ የደስታ መግለጫ ትዕይንት።
በአገሪቱ ዋና ዋና መንገዶች እና አደባባዮች ላይ የተሰበሰበው ሕዝብ የሶማሊላንድን አረንጓዴ፣ ነጭ እና ቀይ ባለሦስት ቀለም ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልብ አምሽቷል፤ አንዳንዶችም ባንዲራውን በትከሻቸው ላይ ደርበውት ተስተውለዋል።
Photo unavailableShow in Telegram
#mon real estate#ሞን ሪል እስቴት #ሪል እስቴት #real estate
100% የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆች
ከ20ካሬ ጀምሮ ዛሬውኑ ተረክበው
ንግድወን የሚያቀላጥፉበት
የማጠቃለያ ሽያጭ ላይ ነን
#mon real estate#
ጎልደን ቪሌጅ ሳይት
👉 8,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር።
50% ከወለድ ነጻ ባንክ እስከ 10 አመት
8% ቅድመ ክፍያ ከ473ሺ ብር ጀምሮ
በካሬ 73,900 ብር ብቻ
100% ሲከፍሉ በካሬ51,730ብር
👌 አራት ደረጃቸውን የጠበቁ ህንፃዎች።
👌 ባለ አንድ, ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶች። ከ80 ካሬ አስከ 194
👉 በቂ አረንጓዴ መናፈሻ /Green Area/
👉የእስፓርት ማዘወተሪያ ስፍራ።
👉የከርሰምድር ውሃ።
👉 ሁሉም ቤቶች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት።
👉 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች።
👉 ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)።
👉 ስታንድ ባይ ጀነሬተር።
👉ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር።
ለበለጠ መረጃ +251988887676 /+251988887999 ሀሎ ይበሉ
እስራኤል ለሶማሊላንድ የአገርነት እውቅና በይፋ መስጠቷን አስታወቀች
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አገራቸው የሶማሊላንድ ሪፐብሊክን እንደ ነጻ እና ሉዓላዊት ሀገር በይፋ መቀበሉን አስታወቁ። ይህም በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ትልቅ ዲፕሎማሲያዊ ለውጥ መሆኑ ተገልጿል።
ኔታንያሁ ባወጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ ዕውቅናው የተረጋገጠው ከእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር እና ከሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን መሐመድ አብዱላሂ ጋር በጋራ በተፈረመ "የሁለትዮሽ ስምምነት" አማካኝነት ነው።
ጠ/ሚሩ በመግለጫቸው ቀደም ሲል በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አነሳሽነት የተፈረመውን "የአብርሃም ስምምነት" መንፈስን የተከተለ መሆኑን ገልፀዋል።
ነታንያሁ ፕሬዝዳንት አብዲራህማንን "ታሪካዊ መግለጫ" ባሉት በዚህ ስምምነት ላይ እንኳን ደስ ያለዎት ያሏቸው ሲሆን፤ ለሰላም እና ለመረጋጋት ላሳዩት ቁርጠኝነትና አመራር ምስጋና አቅርበውላቸዋል። በተጨማሪም የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት በእስራኤል ይፋዊ ጉብኝት እንዲያደርጉ ግብዣ አቅርበውላቸዋል።
እንደ ኔታንያሁ ገለጻ፣ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን በወሰዱት እርምጃ ደስታቸውን ገልጸው፤ እስራኤል ሽብርተኝነትን በመዋጋትና ቀጣናዊ ሰላምን በማስፈን ረገድ ለምትጫወተው ሚና ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዚህ ሂደት መሳካት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ሳር፣ የሞሳድ ዳይሬክተር ዴቪድ ባርኒያ እና የእስራኤል የደህንነት ተቋማት ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና ሰጥተዋል።
ነታንያሁ እንደገለጹት፤ እስራኤል በግብርና፣ በጤና፣ በቴክኖሎጂ እና በኢኮኖሚ ዘርፎች በሚደረጉ ሰፊ ትብብሮች አማካኝነት ከሶማሊላንድ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማስፋፋት አቅዳለች።
Photo unavailableShow in Telegram
የገና በአልን አስመልክተን
20%
ታላቅ የሽያጭ መርሀ ግብር ከአጓጊ ቅናሽ ጋር !
****
ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል።
💥5%ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
👉 21% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ
👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ
👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት
፨ ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:-
፨ ለገሀር
፨ ቦሌ አትላስ
፨ ተ/ሀይማኖት
፨ 22 ጎላጉል አደባባይ
፨ ሲኤምሲ አደባባይ
፨ አያት አደባባይ...
🏗75% የግንባታ ደረጃ
🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል...
🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ
🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ.....
በውስጡ
🏫 የልጆች ትምህርት ቤት
🏥 ሆስፒታል
🏟 እግር ኳስ ሜዳ
🏨 ሆቴል
💧 የከርሰ ምድር ውሃ
🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች :
🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ
🏖 መናፈሻ የያዘ ነው
ይፍጠኑ!!!
Gift Real Estate
ማህበረሰብን እንገነባለን
ለተሻለ መረጃ 👇
☎️ 0963999333
Photo unavailableShow in Telegram
" በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የጸጥታ ግምገማ እንዲቀርብልን ጠይቀናል" የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መኖሩን ለመወሰን፣ ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ይፋዊ የጸጥታ ሁኔታ ግምገማ እየጠበቀ መሆኑን አስታወቀ።
ምርጫ ቦርድ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለጸው፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ የምርጫ ወረዳዎችን በጸጥታ ሁኔታቸው ላይ በመመስረት በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀጠናዎች በሚል በመለየት ሪፖርት እንዲያቀርብ በይፋ ጠይቋል። ቦርዱ ይህ መረጃ ሳይደርሰው በትግራይ ክልል ምርጫ ስለማካሄድ ምንም ዓይነት ውሳኔ ላይ መድረስ እንደማይችል ገልጿል።
የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጄኔራል ታደስ ጥያቄው እንደቀረበላው ገልፀዋል። በክልሉ ምርጫ ማካሄድ ይቻላል ወይስ አይቻልም በሚለው ጉዳይ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተን ምላሽ እንሰጣለን ያሉት ጀነራል ታደሰ ፣ ምላሹም በዚህ ሳምንት ውስጥ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።
08:02
Video unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ አዲስ ገጽታ
ባለፈው አንድ ዓመት ከመንፈቅ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎች በመላው ኢትዮጵያ በመተግበር ላይ ቆይተዋል። የሀገራችን መዲና እና ቁልፏ የዲፕሎማሲ ከተማ አዲስ አበባም በአስደናቂ መንገድ ለውጥ አሳይታለች። እነሆ በአጭር ጊዜ በለውጥ ሥራዎች የተገኘው ታላቅ ውጤት አጭር አቅርቦት።
IMG_3389.MP442.34 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #ቃሊቲገላን #ሳርቤት #አዋሬ
📍ቃሊቲ ገላን የንግድ ሞል!
👉 ግራውንድ: ሙሉ ክፍያ = 4,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ = 2,000,000 ብር
👉 1ኛ ወለል: ሙሉ ክፍያ = 3,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ = 1,200,000 ብር
👉 2ኛ ወለል: ሙሉ ክፍያ = 2,800,000 ብር
ቅድመ ክፍያ = 800,000 ብር
👉 3ኛ ወለል: ሙሉ ክፍያ = 2,600,000 ብር
ቅድመ ክፍያ = 600,000 ብር
👉 4ኛ ወለል: ሙሉ ክፍያ = 2,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ = 500,000 ብር
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ =11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 143ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16.4ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.2ሚሊዮን)
👉 153ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.5ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 137ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 - 25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
01:47
Video unavailableShow in Telegram
የህውሀት ፀሃይ እየጠለቀች ነው።
እኛ ለአመታት አሁን አሉላ ስለ ህውሀት የተናገረውን ስናገር “የትግራይ ጠላት” ትሉን ነበር። እኛ ጠላት ከሆንንን ይኸው አሉላም ከኛ ጋር የትግራይ ጠላት ይባልልን 😁
እኛ የትግራይን ህዝብ ጠልተንም አናውቅም። የምንጠላበትም ምክኒያት የለንም። ለዘመናት ስለህውሀት ስንናገር የከረምነው ቡድኑ አይደለም ለኢትዮጵያ ለትግራይ ህዝብ ራሱ የጥፋትና የጉስቁልናው ምንጭ የሆነ አረመኔ ስብስብ እንደሆነ እናውቅ ስለነበረ ብቻ ነው።
ዛሬ ለአመታት ለህውሀት ወግነው እኛን ሲያብጠለጥሉ የነበሩ የትግራይ ልጆች ሳይቀር እውነታው ገብቷቸው ሃቁን ለህዝባቸው እንዲህ እየገለፁ ይገኛሉ። ይህ የለውጥ እሳት በመላው ትግራይ ተቀጣጥሎ ለህዝቡ የጉስቁልናና የስቃይ መፈልፈያ ማሽን የሆነው ህውሀት የሚሉት የማፊያ ስብስብ ከትግራይ ህዝብ ትከሻ ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ተንከባሎ በትግራይ መሬት ላይ አማራጭ ሃሳብና ብሩህ አእምሮ የያዘ አዲስ ትውልድ የምናይበት ግዜ እሩቅ አይመስልም።
ከአሉላና መሰል የትግራይ ልጆች ጋር ድሮም የሚያጋጨኝ የግል ጠላትነት አልነበረም። እንኳን እውነታውን ተረዱ እንጂ እነአሉላ ከአንድ ኤርትራዊ ይቀርቡኛል። ምክኒያቱም ኢትዮጵያዊ ናቸው። በአንድ ባንዲራ፣ በአንድ ህገመንግስት፣ በአንድ ግዛታዊ ወሰን፣ በአንድ ሐገር ስር ኢትዮጵያ ተብለን የምንጠራ ነን። ሌሎች የትግራይ ልጆችም የነአሉላን ፈለግ በመከተል የትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ ተንጠልጥሎ ህዝቡን ለስቃይና ለመከራ እየዳረገ ያለውን የወንጀለኛ ስብስብ እንዲህ እርቃኑን በማቆም እውነታውን ለህዝቡ የማሳወቅ ታሪካዊ ሃላፊነት አለባችሁ እላለሁ። አሉላ ወንድማችን Welcome to Reality!
IMG_3358.MP49.09 MB
Photo unavailableShow in Telegram
NEWS; Ethiopian Air Force has announced that it will commemorate the 90th anniversary of its founding from January 23 to 27, 2026, with a series of national and international programs, including air shows.
የቡና ዋጋ ቅናሽ‼️
በተያዘው የፈረንጆቹ 2025 አመት መጨረሻ ወራት ላይ የቡና ዋጋ ቅናሽ ያሳየ ሲሆን ለዋጋው ማሽቆልቆል የምርት መጨመር እንዲሁም በመጥፎ የአየር ጠባይ ምክንያት በብዛት የሚሸጡ ሀገራት በመብዛታቸው መሆኑን እንደምክንያት ተጠቅሷል፡፡
ከሳምንት በፊት የወጣው የUSDA ሪፖርት እንደሚያመለክተው የ2025/26 የዓለም የቡና ምርት ከላፈው ዓመት ምርት የ3.5 ሚሊዮን ኬሻ ብልጫ በማድረግ 178.8 ሚሊዩን ኬሻ ደርሷል፡፡ በተመሳሳይ ሪፖርት እንደተቀመጠው የፍጆታ መጠንም በተመሳሳይ ዓመት 173.9 ሚሊዮን ኬሻ እንደደረሰ ያሳል፡፡
በተያዘው 2025 መገባጃ የቡና ዋጋ ቅናሽ አሳይቷል።
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #ቃሊቲገላን #ሳርቤት #አዋሬ
📍ቃሊቲ ገላን የንግድ ሞል!
👉 ግራውንድ: ሙሉ ክፍያ = 4,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ = 2,000,000 ብር
👉 1ኛ ወለል: ሙሉ ክፍያ = 3,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ = 1,200,000 ብር
👉 2ኛ ወለል: ሙሉ ክፍያ = 2,800,000 ብር
ቅድመ ክፍያ = 800,000 ብር
👉 3ኛ ወለል: ሙሉ ክፍያ = 2,600,000 ብር
ቅድመ ክፍያ = 600,000 ብር
👉 4ኛ ወለል: ሙሉ ክፍያ = 2,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ = 500,000 ብር
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ =11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 143ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16.4ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.2ሚሊዮን)
👉 153ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.5ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 137ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 - 25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
አየር ኃይል ምስረታውን ሲያከብር የደረሰበትን ሁሉን አቀፍ ዝግጁነት ለማሳየትና የሀገራችንን ገፅታ ለመገንባትም ነው።
ሀየር ኃይሉ ምስረታውን ሲያከብር ያለፈውን በመዘከር ፣ አሁናዊ የተቋሙን ቁመና በማቀብ ፣ የደረሰበትን ሁሉን አቀፍ ዝግጁነት ለማሳየትና የሀገራችንን ገፅታ ለመገንባት ያስችላል።
"የኢትዮጵያ አየር ሀይል የነፃነትና የአንድነት ምልክት" በሚል መሪ ቃል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ከጥር 15 እስከ ጥር 19 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ መርሀ-ግብሮች ያከብራል።
በዓሉን በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የአንደኛ አየር ምድብ አዛዥና የበዓሉ አስተባባሪ ብርጋዲየር ጀነራል ብሩክ ሰይፉ ፣ በዓሉ የሀገራችንን ገፅታ ለማጉላት፣ የሀገራችንን የአቪየሽን ተስፋ ለማነሳሳት፣ ጀግኖችን ለማክበር እና የቱሪስት መስህብ ለመሆን ምቹ ሁኔታም ይፈጥራል ብለዋል።
ዝግጅቱ በአራት መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበርም ተናግረዋል።
"የአንበሶቹ ሰማይ-ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ ፣የዩናይትድ አረብ ኢምሬት ፣ የሩሲያ ፣ የሞሮኮና የቼክ ሪፐብሊክ በጋራ የአየር ትርዒት የሚካሄድበት ደማቅ ዝግጅት ይካሄዳል።
"የወደፊቱን የአቪየሽን አቅም በጋራ እንገንባ" በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው ዝግጅት ደግሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ የቻይና ፣የህንድ ፣ የአሜሪካና የደቡብ አፍሪካ ታላላቅ ኩባንያዎች ከ25 በላይ በአቬየሽን ቴክኖሎጂ ላይ የተሰማሩ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት ኤክስፖ ይካሄዳል።
"የጋራ ስራዎችን አጠናክረን የተረጋጋ ዓለም እንንገባ" በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው ዝግጅት የአፍሪካ አየር ሀይሎች የሚሳተፉበት ፎረም የሚካሄድ ሲሆን በዚህም ታላላቅ የአለማችን የአቪየሽን ባለሙያዎች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል።
በመጨረሻም "ሀገርን በማገልገል የሚገኝ ክብርን መዘከር" የሀገራችን ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና የሰራዊቱ ከፍተኛ አዛዦች በተገኙበት ጀግኖች ሰማዕታትን በመዘከርና በህዝባዊ ውይይት ይከናወናል ብለዋል።
በዓሉን ለማስተናገድ ደረጃውን የጠበቀ ቦታ መዘጋጀቱም የተጠቆመ ሲሆን በዚሀ የሀገር መመኪያና ኩራት በሆነው ተቋም ታሪካዊ በዓልን መላው ህዝባችን ኢንዲታደም የሀየር ሀይሉ ጥሪውን አቅርቧል።
03:28
Video unavailableShow in Telegram
ህወሓት ዛሬም በተፈናቃዮች መቆመሩን ቀጥሏል!
በትግራይ በተለያዩ ካምፖች የሚገኙ ተፈናቃዮች ስላሉበት ሁኔታ ለመጎበኘት ወደክልሉ የገቡ አምባሳደሮች እና የተለያዩ የአለም አቀፍ ድርጅቶች እዉነተኛዉን የተፈናቃይ ካምፕ እንዳይጎበኙ የህወሓት ባለስልጣናት የIDP አስተባባሪዎች ላይ ጫና እያደረጉ ነው፡፡ እኛ ከምንፈልገው ውጭ ያለ ካምፕ ላይ የመስክ መልከታ ማድረግ በፍፁም አይቻልምም በማለት በተፈናቃዮች ረሃብ እና መከራ ለመነገድ እየተፍጨረጨሩ ነው፡፡ ይህ ነው የህወሓት ማንነት! በትግራይ ህዝብ ደም እና ስቃይ መሸቀጥ
IMG_3333.MP475.29 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የገና በአልን አስመልክተን
20%
ታላቅ የሽያጭ መርሀ ግብር ከአጓጊ ቅናሽ ጋር !
****
ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል።
💥5%ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
👉 21% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ
👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ
👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት
፨ ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:-
፨ ለገሀር
፨ ቦሌ አትላስ
፨ ተ/ሀይማኖት
፨ 22 ጎላጉል አደባባይ
፨ ሲኤምሲ አደባባይ
፨ አያት አደባባይ...
🏗75% የግንባታ ደረጃ
🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል...
🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ
🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ.....
በውስጡ
🏫 የልጆች ትምህርት ቤት
🏥 ሆስፒታል
🏟 እግር ኳስ ሜዳ
🏨 ሆቴል
💧 የከርሰ ምድር ውሃ
🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች :
🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ
🏖 መናፈሻ የያዘ ነው
ይፍጠኑ!!!
Gift Real Estate
ማህበረሰብን እንገነባለን
ለተሻለ መረጃ 👇
☎️ 0963999333
Repost from TgId: 1841583906
01:49
Video unavailableShow in Telegram
በሳይበር ደህንነት ላይ ባተኮሩ የአጭር ቪዲዮ ውድድር አሸናፊዎች ተሸለሙ
"የሳይበር ደህንነት የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት" በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር ያህል በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር የቆየው 6ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር፣ ልዩ ልዩ የፈጠራ ውድድር አሸናፊዎችን በመሸለም በደመቀ ሁኔታ ተጠናቋል።
በመዝጊያ መርሃ-ግብሩ ላይ በመገኘት ሽልማቱን ያበረከቱት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ ሲሆኑ፤ በአጭር ፊልም ውድድር ዘርፍ ብቁ አሸናፊ ለሆኑት የገንዘብ እና የምስክር ወረቀት ሽልማቶችን አበርክተዋል።
በአጭር ቪዲዮ (ፊልም) ውድድሩ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የተሸለሙት አሸናፊዎች፦
1ኛ ደረጃ፦ "የእውነት ሚዛን" — በኤልያስ በሪሁን (የ300,000.00 ብር ተሸላሚ)
2ኛ ደረጃ፦ "The Click" — በመድሀኒት ዋቀዮ (የ200,000.00 ብር ተሸላሚ)
3ኛ ደረጃ፦ "Echoes of a Lie" — በብስራት ተስፉ (የ100,000.00 ብር ተሸላሚ)
ይህ ውድድር በሀገራችን የሳይበር ደህንነት ንቃተ-ህሊናን በስነ-ጥበብ አማካኝነት ተደራሽ ለማድረግ እና በዘርፉ ያሉ ወጣቶች የፈጠራ ስራዎቻቸውን እንዲያሳዩ ትልቅ ዕድል መፍጠር ችሏል።
ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
• ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
• ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
• ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@insa_et?_t=8qBKkyp092r&_r=1
• ሊንክድኢን:- https://www.linkedin.com/.../information-network.../
• የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት፡- ነጻ የስልክ መስመር 933
6th cyber month video competition winners.mp4128.18 MB
04:54
Video unavailableShow in Telegram
ህወሓት ዛሬም በተፈናቃዮች መቆመሩን ቀጥሏል!
በትግራይ በተለያዩ ካምፖች የሚገኙ ተፈናቃዮች ስላሉበት ሁኔታ ለመጎበኘት ወደክልሉ የገቡ አምባሳደሮች እና የተለያዩ የአለም አቀፍ ድርጅቶች እዉነተኛዉን የተፈናቃይ ካምፕ እንዳይጎበኙ የህወሓት ባለስልጣናት የIDP አስተባባሪዎች ላይ ጫና እያደረጉ ነው፡፡ እኛ ከምንፈልገው ውጭ ያለ ካምፕ ላይ የመስክ መልከታ ማድረግ በፍፁም አይቻልምም በማለት በተፈናቃዮች ረሃብ እና መከራ ለመነገድ እየተፍጨረጨሩ ነው፡፡ ይህ ነው የህወሓት ማንነት! በትግራይ ህዝብ ደም እና ስቃይ መሸቀጥ
IMG_3334.MP4106.08 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#mon real estate#ሞን ሪል እስቴት #ሪል እስቴት #real estate
100% የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆች
ከ20ካሬ ጀምሮ ዛሬውኑ ተረክበው
ንግድወን የሚያቀላጥፉበት
የማጠቃለያ ሽያጭ ላይ ነን
#mon real estate#
ጎልደን ቪሌጅ ሳይት
👉 8,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር።
50% ከወለድ ነጻ ባንክ እስከ 10 አመት
8% ቅድመ ክፍያ ከ473ሺ ብር ጀምሮ
በካሬ 73,900 ብር ብቻ
100% ሲከፍሉ በካሬ51,730ብር
👌 አራት ደረጃቸውን የጠበቁ ህንፃዎች።
👌 ባለ አንድ, ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶች። ከ80 ካሬ አስከ 194
👉 በቂ አረንጓዴ መናፈሻ /Green Area/
👉የእስፓርት ማዘወተሪያ ስፍራ።
👉የከርሰምድር ውሃ።
👉 ሁሉም ቤቶች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት።
👉 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች።
👉 ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)።
👉 ስታንድ ባይ ጀነሬተር።
👉ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር።
ለበለጠ መረጃ +251988887676 /+251988887999 ሀሎ ይበሉ
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከህብረተሰቡ ባህል፣ ሞራልና እሴት ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲያሰራጭ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ።
ከህብረተሰቡ ባህል፣ ሞራልና እሴት ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲያሰራጩ ከነበሩ ግለሰቦች አንዱ የሆነው ነዋሪነቱ በን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የሚገኝ ናትናኤል ባደግ ገብሬ የተባለን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልጿል።
ግለሰቡ የማህበራዊ ሚዲያን (YouTube እና TikTok) ን በመጠቀም በንግግር ልቅ ፆታዊ ግንኙነትን የሚያበረታታና የሚያስፋፋ አፀያፊ መልዕክቶችን ሲያሰራጭ በመቆየቱ በቁጥጥር ስር እንዳዋለው አስረድቷል።
ተጠርጣሪው በተለምዶአዊው ንግግር ሊገለፁ የማይችሉ አስፀያፊ ቃላትን በመጠቀም በትውልዱ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሲያሳድር እንደነበር እና መሰል ይዘቶችን በተደጋጋሚ ጊዜ በመስራት በማህበራዊ ሚዲያ (YouTube እና TikTok) በመጠቀም ሲያሰራጭ እንደነበር ፖሊስ አብራርቷል፡፡
ፖሊስ በቁጥጥር ስር በዋለው ናትናኤል ባደግ ወይም “ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ወይም ይዘት ፈጣሪ ነኝ “ በሚለው ግለሰብ ላይ ምርመራ ጀምሯል።
በአንዳንድ ኃላፊነት በማይሰማቸው ግለሰቦች በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ከህብረተሰቡ ሞራል ባህልና እሴት ባፈነገጠ ሁኔታ አሉታዊ መረጃዎች እየተሰራጩ መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ በማህበረሰቡ በተለይም ታዳጊ በሆኑ ህፃናት ሥነ-ልቦናና ሞራል ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ መሆኑን ገልጿል። በቀጣይም ተመሳሳይ ድርጊት ውስጥ በሚገቡ ግለሰቦች ላይ ተገቢውን ህጋዊ ርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አሳስቧል።
ከዚህ ቀደም ፖሊስ በቲክቶክና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች ከህብረተሰቡ ባህል፣ ሞራልና እሴት ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን አሰራጭተዋል ፣ በአለባበስም አሳይተዋል ያላቸውን ወጣቶች በቁጥጥር ስር ውሎ ለቋቸዋል።
01:12
Video unavailableShow in Telegram
ለነፍሳሳቸው ሳይሳሱ ህውሀትን በመታገል እስከ ቀራኒዮ ለመሄድ የቆረጡ የትግራይ ልጆች ተወልደዋል። አዲሱን የትግራይ ወጣት እንደድሮ የሰማእታት ፎቶ አሸክመህ ደቀመዝሙርህ አታደርገውም። አዲሱን ትውልድ ቀይና ቢጫ ባንዲራ አልብሰህ ግንቦት 20 ከበሮ ሲደልቅልህ እንዲውል ማድረግ አትችልም። አዲሱ የትግራይ ወጣት ለውጥ ይፈልጋል። ይጠይቃል። ይመርምራል። አዲሱ ትውልድ ለሃምሳ አመት የቆየውን የህውሀት ሸረኛ ጉዞ ተፀይፎ እንደዚህ ልጅ ያለአንዳች ፍርሃት ወጥቶ መናገር ጀምሯል። አዲሱ ትውልድ ህውሀት የተባለ ጋንግሪን የትግራይን ህዝብ ጦርነት ውስጥ ቀብሮ በረሃብና በቸነፈር እንዲማቅቅ ከማድረግ ያለፈ አንዳች ዘመኑን የሚመጥን አእምሮ እንደሌለው ተረድቷል።
ከዚህ በኋላ ህውሀት በትግራይ ወጣት ልብ ውስጥ ከስማለች። የኖረችውም በትግራይ ህዝብ ውስጥ ተሸሽጋ ነበር። የሚቀብራትም ራሱ የትግራይ ህዝብ ይሆናል።
IMG_3296.MP46.35 MB
