ar
Feedback
መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿

መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿

الذهاب إلى القناة على Telegram

☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ አየር ጤና እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞#0918834904 📞#0915310455 መልዕክት ካለዎት @merigetaamedeberhan

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
118 315
المشتركون
-13124 ساعات
-9867 أيام
-4 53730 أيام
أرشيف المشاركات
🌿🌿🌿የነቀርሳ መንስኤው እና ፈውሱ 🌿🌿🌿 በነቀርሳ ለተለከፉ ለማንኛውም ፆታ መጠቀም ወይም አለመጠቀም የሚገባቸውን እዘረዝራለሁ ጥናት የወሰድኩት እና ያወኩትን ነው የምጽፍላችሁ ። 1. ቅባት የበዛበት ምግብ, አልኮል , ቡና, ጨው, ስኳር ,የፍርኖ ዱቄት , እርሾ ያላቸው ቆምጣጣ የሆኑ እንዲሁ እንቁላል , ጮማ ስጋ  , እነዚህን የመሰሉ ሁሉ አለመጠቀም አለመውሰድ ነው : 2. የሚጠቅሟቸው አስፈላጊ ምግብ እና መጠጦች፦ ሽንብራ , ዳጉሳ, ገብስ , ቀይ ጤፍ , ማሽላ , ካሮት , ነጭ ሽንኩርት , ዝንጅብል , ከዘይት፦ የተልባና , የኑግ , የሰሊጥ , የሱፍ ከስጋ ጮማ ያልሆነ ፦ የፍየል , የቆቅ , ይመረጣል የፍየል ፦ የቅልጥሙን ቅባት ቅቤው ወተቱ አዘወትሮ ቢወስዱት መልካም ነው ። 3. በበሽታው ለተለከፉና ላልተለከፉ ከማንኛውም ኬሚካል ብዙ ግዜ ታሽጎ ከኖረ ከቆርቆሮ ምግብ የቆዳ ቅባቶችና ሽቶ በፀሀይ ጨረር ላይ መጠቀም ለበሽታው መጋለጥና በውስጥ የሚኖረው የነቀርሳ ደቄ እንደገና ያብብና ይነሳል ። ለዚህ መጠንቀቁ የተሻለ ነው ነገር ግን ከሬት ልብ የተዘጋጀና የፍየል ቅቤ ቢቀቡት ለቆዳ ደዌ የመከላከል ሀይል ከሁሉ የተሻለ ነው ። 4, ከነቀርሳ ከመሽሮ ነጻ ሁኖ ለመኖር አረንጓዴ ቅጠል ያላቸውን የጥራጥሬ እሸት መጠቀም ያስፈልጋል ። እንዲሁ ለመጠጥ የእንጆሪ , የእንኮይ , የዋንዛ , የኮርሽም , የዶቅማ, የሮማን , የፍሬአቸውን ጭማቂ ቅርፍታቸውን ቅጠላቸውን ወቅጦ እያፈሉ ከአሚራ ጋር መጠጣት ነው ።   🌿ለማንኛውም የጡት ህመም ፈውስ 1, የነጭላ የአለብላቢት ቅጠል ደቁሰህ ከሚያማት ላይ እሰርላት ። እንዲሁ ሺንጉግ የተባለውን የእባጭ መድሀኒት ቅጠሉ ነጭ የመሰለ አጭር እሱን እሰርላት ። እንስላል ቀቅለህ አጠጣት / ጅማተ ለታሰረም ይሆናል ይፍታታል ። 2. የግመሮ ,የምስርች , የአረግ ሬሳ, የአሞራ ምሳ, የችፍርግ የሰንሰል , የሎሚ ሸት , የአዛምር , የሁለገብ , የጭቁኝ , የጥንጁት , የእንጎቺት , የአሽኮኮ ጎመን , የምድር እንቧይ, የቀጠጥና , የአሚራ , የጠሌንጅ , የጎርጠብ , ከእነዚህ የተገኙትን ቅጠላቸውን ስራቸውን እኩል በኩል ሰብስበህ ወቅጠህ በጋን ቀቅለህ አውዛቸውን አውጥተህ በሻሽ ጨምቀህ በጥቁር ስንዴ ወይም በቀይ ጤፍ ዱቄት ለውሰህ እንደ ዳቦ ቆሎ አድርገህ ለህመምተኛው በባዶ ሆድ በማር ለአርባ ቀን አብላው ለማንኛውም ይሆናል ። 3. ጡትዋን ለአቆሰላት ወይም እበጥ ለሆነባት በመጀመሪያ የጎርጠብ ቅጠል ወቅጠህ አድርቀህ ከቁስሉ ለይ ደምድመህ እሰርላት ወይም ጎርጂጂት ወይራ ምስረች ክትክታ አብታ የጅብ ምርኩዝ ኮሸሽላ ጨጮ አሉማ ቅሞ ጠንበለል ነጭ የጅብ ምርኩዝ ቀጋ ቀጠጥና ጨገጉጉት  ቱልት ሁለገብ ጠለንጅ አሚራ እፀ መናሂ ምሳና ስረብዙ ሰመግ ከነዚህ የተገኙትን የስራቸውን ቅርፊትና ቀንበጣቸውን ሰብስበህ ወቅጠህ በማር እና በቅቤ አንጥረህ አስቀምጠው ለታመመ ግማሽ ማንኪያ በባዶ ሆድ አብላ ከሚያመው ለይ ደፍድፈህ በሻሽ አሽገህ እሰርለት ፡ 4. በብብትና በጡት ላይ ለወጣ ነቀርሳ ወይም ወይም ምሽሮ ፦ የጥቁር እንጆሪ የዋንዛ ፍሬ ጨምቆ ጧትና ማታ ለብዙ ጊዜ አጠጣ ከሚያመው ለይ ቅርፊታቸውን በእሳት አክስለህ ለውሰህ ደምድምበት ወይም ጎርጅት እሰርላት 5. ቁስሉ እንዲደርቅ የጎርጠብ የክትክታ የፈላፁት የአቹች የቀጠጥና የአሺክት የድግጣ ቅጠላቸውን ከከርቤ ጋር ወቅጠህ ከቁስሉ ለይ ደምድምበት ። 🌿 ለተደበቀ ወይም ውስጥ ውስጡን ለሚያመውና በውጭ ለአበጠ ነቀርሳ ወይም ለቆሰለ ምሺሮ ፈውስ 1.ምስርች ቀይ ግመሮ ዋጊኖስ አጋም ጎርጠብ ቀጥና ስራቸውን ፍሬያቸውን ቅጠላቸውን ቀቅለህ አውዛውን አጥለህ በጥቁር ጤፍ ዱቄት ለውሰህ እንደ ዳቦ ቆሎ አድርገህ የባቄላ ፍሬ ያክል ጧት እና ማታ አብላ የሬት የልቡን አውጥተህ ተቀብቶ ፀሀይ ይሙቅ ለሃያ አንድ ቀን ይጠቀም 2. መቅመቆ የቁራ ውሽሽ በቶ አይደደም ወርቅበሜዳ እንዘረዘይ አደንድሽ ምሳና ስራቸውን ወቅጠህ በፍየል ሽንት በአረግሬሳ ቅጠል ውሀ ለውሰህ አድርቅና ወቅጠህ በሱፍ ውሀ አንድ ማንኪያ ስጠው ሉ40 ቀን ይውሰድ ቢያስቀምጠውና ቢያስታውከውም ይውሰድ አያስታጉል ነገር ግን ሌላ ደዌ በሆዱ ላለበትና ለልበ ደካማ ሰርጀሪ ለሆነ ሰው አትስጥ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። 3. ሳንባ ነቀርሳ ለሆነበት አፈጉማ ዝግጣ ብሳና ሮማን ቅርፍታቸውን ከዝንጅብል ጋር ወቅጠህ በማር ብላ/ አብላ : መግል እየመሰለ ከሆዱ ይወጣል። 4.በዘር ለሚተላለፍ እና ሴቴ ተብሎ ለሚጠራው የውስጥ ነቀርሳ የምሳና የዋጊኖስ ፍሬ ወቅጠህ ቀቅለውና አጥለህ በጥቁር ስንዴ ወይም በቀይ ጤፍ ዱቄት ለውሰህ እንደ ዳቦ ቆሎ አድርገህ በቀን በቀን አንዳአንድ ስጠው እንዲያስቀምጠው አጓት አጠጣው። 5. የአዞ አረግ የዋጊኖስ ቅጠላቸውን እሩብ የወይራ የአሚራ ሙሉ ቅጠላቸውን መቅመቆ ግማሽ አድርገህ ሁሉንም በአንድ ላይ ወቅጠህ እሩብ ማንኪያ በማር ሻይ አጠጣ። 6. አንጅቱ ለታመመ ሳንባ ነቀርሳ በቶ ዋጊኖስ መቅመቆ ምስርች የሴት ቀስት ስረ ብዙ እንዘረዘይ የምድር በርበሬ የእረኛ ቆሎ ሮማን ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት ቁልቋል ስራቸውን ቅርፍታቸውን በአንድ ላይ እኩል በኩል ወቅጠህ አቡካና በጦቢያ / ቅጠል አሽገህ ለ 7 ቀን ቅበረው በሰባተኛው ቀን አውጥተህ ቅለውና ጨምቀህ በቀይ ጤፍ ወይም በጥቁር ገብስ ሰመሬታ ወይም በጥቁር ስንዴ ዱቄት ለውሰህ ለሰማኒያ ቀን የባቄላ ያህል በማር ብላ። 7. ቁስል ለሆነ ምሺሮ ነቀርሣ የአሞጭ ስር የዋጊኖስ የሁለገብ የድግንግና የድግጣ የአዞ አረግ የቀጥና የሁለገብ የሰመግ የጎርጠብ ቅጠላቸውን በሳት አምሰህ ውቀጥና አስቀምጠው ከዚያ የበሽተኛውን ቁስል አጥበህ ዙሪያውን ያልተጎዳውን ቆዳ ማር ቀብተህ ከቁስሉ ላይ መድሀኒቱን ደምድምበት በበላዩ የጠሌንጂ ቅጠል ወቅጠህ ምረገው በሶስት ቀኑ ፍታውና ደግመህ አድርግለት በመጨረሻም ቁስሉ እንዲጠፋ የአሽክት የድግጣ የጎርጠብ ቅጠል በቅቤ ለውሰህ ቀባው ለምጡ ይጠፋል። አላለቀም ይቀጥላል .....
إظهار الكل...
👍 6 2
Photo unavailableShow in Telegram
ከላይ ለመፍትሄ እንዲሆኑ የተጠቀሱት ሁሉም እፅዋቶች በምታዩት መሰረት ተቀምመው ተዘጋጅተዋል !!!
إظهار الكل...
1
🛜#የመተትና_የዓይነጥላ_ልዩነትና_አስከፊ ስራቸው !!ለማንበብ አንሰለች ችግሩ ካለብን ልንድንበት ከሌለብን ልንጠነቀቀው የሚገባ ነገር ነው !! 🛜#መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው              ❇#ድግምት              ❇#ውለሽ              ❇#የሰው እጅ              ❇#ደንቀራ              ❇#ስልበት_በመባል ይታወቃል። 👉 🛜#መተት_ፈሪሐ_እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት ስራ ነው ። 🚹ጥቁር አስማት በመባል ይታወቃል። 📌#መቅትል 📌#መስተሐምም 📌#መስተአብድ 📌#መስተባርር 📌#ህልመ ደብድብ 📌#መድፍነ ፀር 📌#ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) 📌#ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል ☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑ እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። ♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦ #መተት አይነቱ ብዙሲሆን ለምሳሌ፦ ☘፩. #በስም በማስደገምና በማስመተት ☘፪. #በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ☘፫. #በመርጨት (ደንቀራ በመጣል) ☘፬ #በስም አስደግሞ በመቅበር ☘፭ #በወዝ በብር በማስደገም ወዘተ..... 🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈          #የመተት_ተፅኖውና_የክፋቱ_ጥግ 👉🧿ሀገር አስለቅቆ መስደድ 👉🧿ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ 👉🧿እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት 👉🧿ሽባ ማድረግ 👉🧿እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል 👉🧿የአልጋ ቁራኛ ማድረግ 👉🧿ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት 👉🧿መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ መንደፍ ☑🧿ጥቁር ሰው፣በሬ፣ውሻ፣እባብ እየመሰለ ማሰቃየት ☑🧿ሆድን ቀትቶ መንፋት ☑🧿ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ☑🧿ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ☑🧿ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ☑🧿ጭንቅላትን (እውቀትን)ባዶ ማድረግ ☑🧿ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ☑🧿ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ☑🧿ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ☑🧿ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ☑🧿ሰውነትን መሸምቀቅ ✅🧿እራብ እራብ ማለት ✅🧿እህል መከልከል ✅🧿ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅🧿በጣም መክሳት ✅🧿እንቅልፍ መከልከ ✅🧿እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት ✅🧿ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅🧿ገንዘብ መበተን ♐🧿ስራ ጀምሮ አለመሳካት ♐🧿የውጭ እድል መዘጋጋት ♐🧿እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ♐🧿ባልና ሚስት ማለያዩት ♐🧿መካንነት ♐🧿አግኝቶ ማጣት ♐🧿የገብያ መዘጋጋት. ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ ❇ #የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦ ✳➡️የሚመጣ እድል መመለስ ✳➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ✳➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ✳➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ✳➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ✳➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ✳➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ 🈳↔ከትዳር መገርገ 🈳↔ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ 🈳↔ስራ ለመቀጠር መገርገር 🈳↔ከውድድር ውጤት ማሳጣት 🈳↔ትምህርት መገርገር ማስጠላት 🈳↔ተምሮ ከንቱ ማድረግ 🈳↔ከሰው ማጋጨት ማጣላት       ➡❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ➡❇️በራስ አለመተማመን ➡❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ➡❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ➡❇️የአፍ ጠረን መቀየር ➡❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ➡❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ➡❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ➡❇️ተስፋ መቁረጥ ወዘተ...... 👉 #የመተት_መፍትሔ 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 🟦#የቁራ ሐረግ ስር ቅጠል 🟦#የእፀ መፍርህ ስር 🟦#የአንባጮ ተቀፅላ 🟦#የእፀ መናሔ ስር 🟦#የጤና አዳም ቅጠል 🟦#አቱች  ስር ቅጠል ♈♈♈♈♈♈♈ #የዓይነ_ጥላ_መፍትሔ። ➖➖➖➖➖➖➖ 🟩#የግዜዋ ስር 🟩#የእፀ እስራኤል ስር 🟩#የእፀ መናሔ ስር 🟩#ከርቤ እጣን 🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👉 #የመፍትሔውን እፅዋቶች ሁሉንም ቀጥቅጦ በ10 ሌትር ውሃ ዘፍዝፎ ለ7 ቀን መፍትሔውን እየደገሙ መታጠብ ድግምትን ይሽራል። 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 👉 #የዓይነጥላውን ስሮችን ቀጥቅጦ አልሞ ከ7-14 ቀን እየታጠኑ መተኛት አይነ ጥላን ያስወግዳል። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ተፈትኖ ያለፈ ትክክለኛ መፍትሔ  ይጠቀሙበት ።        #አድራሻችን_ቁ/1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከ አደባባይ ወደ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መሄጃ... #አድራሻችን_ቁ/2 አ/አ ከ አየር ጤና ወደ አለም ባንክ መሄጃ በ ቤተል መገንጠያ በኩል ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት  እንገኛለን 👉 የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ ) ☎️#0918487073  ወይም 📞#0920253444 ይደውሉልን ✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam ✅ፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155 ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን https://t.me/+cBvwauvLhQAxNWE8 ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን https://t.me/+yYkKb77I1kw1NTM0 ✅የቴሌ ግራም ቻናላችን https://t.me/mergeta_amdebrhan ✳️የቲክቶክ ቻናላችን http://tiktok.com/@mergetaamdebrhan ✅YouTube ገፃችን https://www.youtube.com/@merigetaa 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ‼#የሰው ፅሁፍ ኮፒ እያደረጉ ከሚያጭበረብሩ ሌቦች እራሳቹህን ጠብቁ ሰው እየዘረፉ ነው‼ ለችግሩ_ተጠቂዎች_ይደርስ_ዘንድ_ሸር_እያደረጉ_ያዳርሱ
إظهار الكل...
👍 3
🌱ዛሬ ስለነስር የተወሰነ ነግሪያችሁ ወደ መፍትሔው እንገባለን። #ነስር  (የአፍንጫ መድማት ) በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የህመም አይነት ነው ፡፡ አፍንጫ በጣም ውስብስብ የሆኑ የደም ስሮች ያሉበት የአካል ክፍል ከመሆኑም በላይ ለአደጋ በሰፊው የተጋለጠ ነው ፡፡ ነስር በሁለት ይከፈላል 1-ከፊተኛው የአፍንጫ ክፍል የሚመጣ (Anterior Nose Bleeds) ይህ አይነቱ የነስር አይነት ከ90 በመቶ በላይ ለሚከሰት የነስር አይነት ምክንያት ነው ይህን ነስር በቀላሉ መቆጣጠር ወይም ማቆም ይቻላል ፡፡ 2-ከሗላኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Posterior Nose Bleeds) ይህ አይነቱ የነስር አይነት በአብዛኛው በእድሜ በገፉሰዎች ላይ የሚከሰት ሲሆን ከሌላኛው የተለየ ህክምና የሚያስፈልገው ነው፡፡ የአፍንጫ መድማት መነሻ ምክንያት -በአፍንጫ ውስጥ ባለ ድርቀት እና መሰንጠቅ -የደም ግፊት መጨመር ጋር በተያያዘ የሚመጣ -በአፍንጫ ላይ ከውጭ የሚከሰት አደጋ ወይንም አፍንጫ በመጎርጎር ምክንያት -በተለያዩ የህመም ወይንም መድሀኒቶች ምክንያት ደም መርጋት አለመቻል -የአየር ቶሎ ቶሎ መለዋወጥ የሚታይበት አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች -በቤተሰብ የዘር ሀረግ መሀል ተመሳሳይ ችግር ካለ -በተዋሲያን መጠቃት -የአልኮል እንዲሁም የሲጋራ ሱሰኝነት የአፍንጫ መድማት ለማቆም የሚረዱ መንገዶች -ከ30-45 ዲግሪ በማዘንበል (ጎንበስ ማለት)እረፍት ማድረግ ፤ጭንቅላትን ወደላይ ቀና ማድረግ የሚፈሰውን ደም ወደ ጉሮሮ ከማምጣት ባለፈ ጥቅም የለውም -2ቱም የአፍንጫ ቀዳዳዎች በአውራጣትዎ እና በጠቋሚ ጣትዎ ግጥም አድርጎ ለ10ደቂቃ ይዞ ማቆየት -በአፍ የሚወጣን ደም መትፋት -ከባድ ነገሮችን ጎንበስ ብሎ ለማንሳት አለመሞከር -አለማጨስ -ነስሩ ከአቆመ በሗላ አፍንጫዎትን አለመነካካት -ደም የሚያቀጥኑ የመድሀኒት አይነቶችን አለመጠቀም (ግድ ከሆነ የህክምና ባለሙያዎችን ምክር ማድረግ) -በሀኪም ትእዛዝ የሚታዘዙና አፍንጫን ሊያለሰልሱ የሚችሉ የቅባት አይነቶችን በአግባቡ መጠቀም -ቢያንስ ለ24 ሰአታት ያህል ሞቅ ያሉ መጠጦችን አለመጠቀም። ይህን በማድረግ ልንጠነቀቀው እንችላለን ነገር ግን በአጋጣሚ ነስር ቢመጣ  የብሳና ዛፍ ከብሳና ላይ ፯ ጫፍ  በመቁረጥ በእጅ በደንብ ካሹት ቦሀላ በአፍንጫ ማሽተት እና መወተፍ ነስሩ እንዲቆም ያደረግዋል። ።።።።።።።።መሪጌታ አምደብርሃን ።።።።።።።።።።። ሼር በማድረግ በዚህ ህመም ለሚሰቃዩ እንዲሁም ግንዛቤ ለሌላቸው ወገኖቻችን እኛም እንጠቀምበት የምሽቱ ምክሬ ነው።
إظهار الكل...
❤ለትምህርት የማያስረሳ❤ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፀሎት በእንተ ዘኢያገድፍ ቃለ እግዚአብሔር ቆፎሮስ ፯ ጊዜ ኪፋሮስ ብርስባሔል ፯ጊዜ አቅርኬል ኩዳታኤል ፯ጊዜ ብርሐናኤል በእሎን አስማቲከ ወበእሎን ቃላቲከ አብርህ ልቡናዬ ወአህድር ውስተ ልብየ ከመ ኢይርሳዕ ወኢይዘንግዕ ቃለከ ዘሰማዕኩ ወዘሰአልኩ እመምህራን ቃለ እግዚአብሔር አቡከ ኦ ወልድ ዘለዕዝራ ፈልፈለ እሳት ወፅዋዕ ልቡና አስተይኮ በእደ ዑራኤል መልአክ አስዮስ ሜልዮስ ሚስዮስ ምያል ዘምርያል አናንያስ ከመ አስተይኮሙ ለሐዋርያቲከ መንፈሰ ኃይል ጰራቅሊጦስ ዘይሄሉ ምስሌከ ዘኢይንእስ ወዘኢይትፈለጥ እምአቡከ ዘወረደ እምሰማያት በፅርሐ ፅዮን ቅድስት ዘአስተይዎ አርዳኢከ ዘኀደረ በልቡናሆመ፣ሙ ፈልሙንጢ ፈልሙንጢ አለብዘኒ ከመ ኢይርሣዕ ቃለከ ወኢይገድፍ አነ ገብርከ ዕገሌ። ረኽ ፯ጊዜ ሩኸ ፯ጊዜ ሩኽ ፯ጊዜ ቃጥምጥ ሲጥአምሲን አፅምዓኒ ወአለብወኒ ለገብርከ ዕገሌ ። 🌿🌿🌿 ገቢር በማር ዕፀ ዮዲት የጥጃ ጨንገር የቀጋ አበባ የጠንበለል የቀጠጥና የችፍርግ እነዚህን አበባቸውን የጊዜዋ ሥር ጨምረህ በነዚህ ፀሎቱን ፵፱ ጊዜ ደግመህ ብላ። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
إظهار الكل...
ግርማ ሞገስ  ወመስተፋቅር🍀 በስመ አብ በል❤️ ጸሎት በእንተ ግርማ ሞገስ ወመስተፋቅር ወምስሐበ ነዋይ ሎፍሐም ወሐፍሎን አጅጅ አጰጵሎን ምጅዋን ተሲራን ተማሕፀንኩ አነ ገብርከ ዕገሌ። አብርሕ ልብየ ወገፅየ ከመ ብርሐን ወአስተፅዕም ነገርየ ከመ መዐር ወሰኮር መሳፍንት ወመኳንት ምስለ ነፍሶሙ ኪያየ ያፍቅሩኒ ሕዝብ ወአሕዛብ ታሕተ እግርየ ይውደቁ ምስለ ፍቅር ወሞገስ አስተፋቅረኒ ወአስተፃምረኒ ሊተ ለገብርከ ዕገሌ። ገቢር ❤️ ፩ በብር ቀለበት ላይ ሰባት ጊዜ ደግሞ መያዝ ፪ ጠዋት ጠዋት ሰባት ጊዜ መድገም በባዶ ሆድ ፫ የሞይደር ስር አልሞ ፈጭቶ ዱቄቱን በቅብዓ ቅዱስ በጥብጦ በዚያ ላይ ሰባት ጊዜ ከደገሙ ቦሀላ ግንባርን በትንሹ እየተቀቡ መውጣት ነው። በሰው ዘንድ ክብርና ሞገስ ላጣ ሰው በሰው ዘንድ ስሙ በክፉ ለሚነሳ ሰው እጁ አመድ አፋሽ ለሆነ ሰው በሰው ዘንድ ቀሎ ለሚታይ በሰው ዘንድ ለሚጠላ  ፍቱን ውእቱ
إظهار الكل...
🍀ለህለመ ዮሴፍ(ለራዕይ)☘ የመስቀል ወፍ ሁለንተናዋን አንድም ሳይቀር አድርቀህ በግምጃ ሰፍተህ ከአንገትህ አጥልቅህ በጀርባሕ ተንጋለህ ተኝተህ ግራ ቀኝ እጅህን እንደ መስቀል ዘርግተህ ወደ ሰማይ እያየህ መልክዓ ኢየሱስን ከዝክረ ስምከ እስከመጨረሻ አንድ ጊዜ ዘልቀህ ብተኛ በአምሳለ ርግብ ብርሀን ለብሶ ይታይሀል ያን ጊዜ አለመደንገጥ ነው። ይህ የሚጠቅመው የወደፊቱን ለመረዳት ከባቶቻችን የዕድሜ ዘመናቸው መቼ እንደሚያበቃ ምን አይነት ጠላት ምን ሊያደርግባቸው እንዳሰበ ለማወቅ የሚገጥማቸውን ሀዘን መከራ አውቆ ለመሰናዳት ይህን ይጠቀሙበታል
إظهار الكل...
☘ዘኢያወርድ/ገትር/☘ ፍትወትን የሚያቆይ በግብረ ወሲብ ጊዜ ለሚቸኩል እና ለሚሰንፍበት ሙት አንሣ አደንድን የጉሎ የጋንቢሎ ቅርፊት ሁሉንም በአንድ ላይ ወቅጦ በነጭ ማር ወይም በስንዴ ጉሽ ጠላ እየበጠበጡ መጠጣት ነው።
إظهار الكل...
🍀ጋኔን ለያዘው አይነ ጥላ ለሚያስቸግረው አስፈሪ ህልሞች ዛር ቡዳ ቁራኝ ለኩሉ ተፃራሪ አጋንንት የሚሆን ዕፅቡ የሆነ መፍትሔ ለማግኘት በቤትዎ የታመመ በአካባቢዎ የተቸገረ ሰውን ከዚህ ለማዳን ለማስለቀቅ 🍀የአጋም ስር ☘የሴት ቀስት ስር ☘የሐረግ ሬሳ(ዕፀ ሳቤቅ) ስር ቢገኝ ተቀፅላ ካልሆነም ስሩን ☘የዝግባ ቅጠል እነዚህን ወፍ ባልቀመሰው ውሐ በሐዲስ ሸክላ ዘፍዝፈህ ፯ቱን ኪዳናት የዩሐንስ ወንጌል ዳዊትን እየደገምክ ማለዳ ማለዳ ወፍ ያልቀመሠውን ውሀ እያስቀዳህ ፯ ዕለት አጥምቀው ይድናል። ይህ በክፉ መናፍስት ለሚጨነቁ ታላቅ መፍትሔ ይሆናል
إظهار الكل...
👍 1 1
"ለጥፋትና ለመቅሰፍት ለፍርድ የተዘጋጁ የፍዳ መላእክት ነገዶች" ሰቃኤል ዙቃቃኤል ቀማጥኤል ስቃይ አግፍላላኤል ሳጥናኤል ሰይጣን ሾይጣን ጰጰርርሜላ ፋጉኤል ግፍ ሜምሮስኤል ዝዝማኤል ጥብልያል ጥብልያኮስ ሱቡሐናኤል ጋቱኤል ኩማኤል ኩታኤል ናፍታኤል አውላካኤል ጴጥሮንስኤል ራሙኤል ጋንኤል ግጃኤል ኢዚቃኤል ጠምጃኤል ሱርቃኤል አዛዝኤል አስኤል አሚዛር አርሞስ አርማሮስ በጥርኤል በቅርኤል ጎልጃንያኤል ኩከብኤል ኣኖንኤል ጥሞኤል ዘቂብ አስራድኤል ሳምሳቢኤል ስማዝያስ ስርትኤል ራምኤል ጠርኤል ኡራኪኤል አራዝኤል አራኪኤል ጋድርኤል ጣምኤል አስብኤል ጋራሙኤል እንጦኤል ዳንጋኤል እየራያኤል ካድያስ ኩምኩማኤል ሰዳካኤል ሸርኤል ሰላታኤል ሙራያኤል ቶርኤል ቤኤል ዘኤልቡል ሱሱናኤል ብኤል ሆር መጂጂናኤል ብርያኤል ብርያል አጣጥኤል
إظهار الكل...
👍 3
''ለሰላም እና ለምህረት ለመልካም ዜና የተዘጋጁና የሚላኩ የእግዚአብሔር ቅዱሳን መላእክቱ ስም" ሚካኤል: ቢካኤል አቅማህኤል ገብርኤል: ጀብርኤል ሰራድ አቃብያኤል ሱራፌል: ሹራፍኤል ብርሱበሔር ኪሩቢያኤል: ኪሩብኤል ኢየሩማናኤል ኡራኤል: ኡርኤል አሜሩኤል ሩፋኤል: ሩፍኢል ኢዮርናኤል አፍኒን: አፍኒናኤል ኢየሩማኤል ሳቁየል: ረውቅያኤል ጵጵራኤል አሩኤል: ራሙኤል ጁዳፎርኤል ግሙያኤል: ሙራኤል ብርህያኤል ሱፍፍያኤል: ሰፍፍያኤል ጵጵሮሣኤል ሱርኤል: ሰርፈርያኤል ቱላዳኤል ሱራኤል አካኤል ሱርያኤል ሱታኤል ያጠውብያኤል አናንያኤል: አንያኤል ዶትናኤል አጥያኤል ግርማኤል ሕዝዝካኤል ድርማኤል ሩሙኤል ሩማኑኤል መሐካኤል ስምስማኤል አልጂፎኤል ከዲራኤል አርድያኤል ዝልልማኤል ኸድርያኤል ጣውርኤል አውላክኤል ኡድኤል ሰረቃኤል አድማናኤል አድማኤል ዘሩባብኤል ዙጡኤል ፋኑኤል ክስብኤል ሻፍኑኤል ኢዝሩናኤል ኢዝራኤል ሳውርናኤል ዙጠያኤል ጣውርናኤል አድናኤል ኢትኤል ቤታናኤል ማውላልአል ድማህኤል ሱታኤል ዴታኤል ድንያኤል ሙራኤል
إظهار الكل...
👍 1
አንተ እግዚኦ አምላክነ ወሀብከነ ህቡአተ አስማቲከ ከመንድኃንእምኩሉ ሥቃይ ወመከራ ራፎን ፫: ራኮን ፫: ጲስ ፫: አፍሊስ ፫: መልዮስ ፫: እናኤል ፫: ጽራኤል ፫: ሊፋረኖስ ፫: ኤሮስ ፫: ብርስባሕልዮስ ፫:
إظهار الكل...
‘’ሁሉን ቻይ የሆው የፍጥረት ባለቤትና ጌታ እግዚአብሔርን የሚመሰገንበት ቅዱስ ስሙ” አልፋኤል ማምያኤል ያኤል ኢያኤል ራምያኤል ያህዌኤል ላልያኤል እየንኤል ዳንያኤል ድምናኤል ኧማንያኤል ኤልማስ ዳሌጥናኤል ኤልሻዳይ ጣቃኤል ኢልያኤል ኤልኢያኤል ታቱኤል ኤልኦያኤል ሣህልኤል አዱዋናያኤል ጼቃኤል ኤልአሄያኤል ዛዝያኤል ኢውታኤል ጫትኩታኤል ኡዋውኤል ቻቻኤል ኦዋኦሜጋኤል ሻትኩያኤል ዋዋኤል ጃርጂናኤል ዋውያኤል ጋግኤል ውናኤል ጋቱያኤል ያየኤል ቃቃቃኤል ቃአታኤል ያየኤል ካክርኑኤል ኛናኤል ኻሃኤል ናርናኤል ያኣኸያኤል ፋታኤል ያሸራህያኤል ቫባኤል ቤቃኤል ያበራኸያኤል በኤትኤል ያኤልሻዳያኤል ፓፓኤል ያአዶናይያኤል ጳጳያኤል ሐራዋኤል ቁርስድናኤል ኤልማስያ ብርሱዲናኤል ኤልያስያ ዮኬድናኤል ኤልላህያ ጉድናኤል አማኑኤል አዊንያኤል ዮድናኤል አዊልያኤል አጋኤል ብርስባሔል ብርስባህኤል አዊኤል ብርሃናኤል ራውኤል ክስብኤል ጤርማኤል አቅናኤል ድምናኤል አክምናኤል ሄሙናኤል ሹሹድናኤል ጥስራቱኤል ከማሁ አግናኤል ጠሉልኤል አርጋኤል ርቱኤል አርግናኤል ጣኤል አርዮጋርናኤል ጡጣኤል አግድራኤል ጸሩፋኤል እናኤል ጣውርኤል ጽራኤል አፍላንታኤል ሕናኤል አፍሬናኤል ኻራንፌኤል ሜድያኤል ድምናህኤል ድማህኤል ሄናላህኤል አፈረኤል ዳኬብኤል ኢያሱያኤል ሌጥኤል እየሱስናኤል ምናትኤል ሰካኤል ማርዮናልል አስርናኤል ኤልኦሄያኤል አካኤል አካኤል ኢትናኤል ትኤል ሃሌሉያ ላሄሎሄ ኤልኦሄ ኤልሻዳይ አሐዱ እግዚአብሔር ።
إظهار الكل...
“ኀቡአተ አስማቲሁ ለእግዚአብሔር“ ኬዱናኤል ዮድናኤል ቁርስድናኤል ብርሱዲናኤል ዮኬድናኤል ጉድና ኤል
إظهار الكل...
አልዓም አልሐኪም አልቀረብ አልሙቢን አልከቢር አልሙቢን አልሐዲ አልከቢር አልሙቢን አልኢልዩም አልቀዮም
إظهار الكل...
አጀብ ስምያኤል አጀብ ያሐርቀያኤል አጀብ ጂብራኤል አጀብ ያሳዕፈያኤል አጀብ ላህያኤል " " አጀብ ሐርጣኤል አጀብ አስፋኤል አልፋያኤል >> ያአኪሩቢኤል አጀብ አጀጽህያኤል >> ያኢሸራፊኤል አጀብ ያብድያኤል >> ያደወደኤል አጀብ ያቅስያኤል >> መድአያኤል አጀብ ያኸልያኤል >> ያማህያኤል አጀብ ያመድያኤል >> ያመቅያኤል አጀብ ያኤዝያኤል >> ያከርመያኤል አጀብ ያቀልድያኤል >> ያራህያኤል አጀብ ያዶርያኤል >> ያሰርፈጠያኤል አጀብ ያመንቅያኤል >> ያከርፍያኤል አጀብ ያኤል >> ያሰልመያኤል አጀብ ያረውቅያያኤል >> ያጠውጠያኤል አጀብ ያሸርቅያኤል >> ያአሸቀያኤል አጀብ ያጀፍሸህያኤል >> ያመጢጣልኤል አጀብ ያዱዋኻዝያኤል >> ያዳፍያኤል ያጁካዝያኤል >> ያሐድቃያኤል አጀብ ያወኸርፈሃኤል >> ያሐውያሳያኤል አደሺበባኤል >> ያደቅያኤል አጀብ ያሳማኤል >> ያሐርያኤል አጀብ ያከሪፈሉያኤል አጀብ ያጠርጠርያኤል አጀብ ያጠርጦያኤል አጀብ ያአልሐያኤል አጀብ ያጠውብያኤል አጀብ ያአጀለንጃኤል
إظهار الكل...
አስማተ መላእክቲከ ለእግዚአብሔር አጀብ ያቀርጠያኤል ያአስፈረሳኤል አ/ ያቀርጠያኤል ያአስፈረሳኤል - ያአክፈረኤል - ያጸርሕያኤል ያደርሕያኤል - ያበጅኤል ያበድያኤል - ያጅብርኤል - ያበድራኤል - ያቅስፍኤል - ያቀስፈያኤል - ያክልኤል - ያኸርያኤል - ያመድራኤል - ያመድያኤል - ያዳርድኤል - ያመቅርያኤል - ያጣዕሙሳኤል - ያሊጢተሳ - ያቀድያኤል - ያቀርድያኤል - ረውቅያኤል - ጅብሬኤል ጂብሪል ገብርኤል ሰራድያኤል - ስምስማኤል ሰምስማኤል - ሚካኤል ያቢካኤል - ሰርፍያኤል - አንያኤል - ኢዝራኤል - ራስፍያኤል - ረስርፍያኤል ሰርፈርያኤል - ዳርዳኤል - ደርህመያኤል - ኸርር ያኤል - ቀስመያኤል - ሻርአያኤል - ቀምያኤል - ፈርያኤል - ሐርመክያኤል - ክርስያል - አስራያኤል - ኢስራፊኤል - ረውዘያያኤል - ኢስማኤል - ሐምዘኪኤል - ሰርሐማኤል - ሰርሐማኤል - ካልከያኤል - ረወብያኤል
إظهار الكل...
መፍትሔ ሀብት በስመ እግዚአብሔር ምህሳበ ንዋይ ወመፍትሄ ሀብት አውናየኤል ፯ አቅናኤል ፯ ኢያኤል ፯ ድምናኤል ፯ አክምናኤል ፯ አልፋኤል ፯ ሹሹድናኤል ፯ ከማሁ አግናኤል ፯ አርጋኤል ፯ አርግናኤል ፯ አርወዮ ጋርናኤል ፯ አግድራኤል ፯ በብርናኤል ፯ ብርስባሄል ፯ ብርሃናኤል ፯ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ሩፋኤል ወፋኑኤል ዑራኤል ወራጉኤል አፍኒንኤል ወሳቁኤል በሀይለ አሉ አስማተ መላእክቲከ አብርህ ሀብትየ ዓለም ሀበኒ ሀብተ ወብእለ ጸጋ ወሞገስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሊተ ለገብርከ ................... ገቢሩ የበትረ ሙሴ ፣ የቁልቋል ፣ የግመሮ ተቀጽላቸውን አፈር ሳታስነካ ፵፱ ጊዜ ደግመህ ያዝ የሚደረግበት ቀን እና ሰአት በእለተ /እሁድ/ መልአኩ ረውቅያኤል ነው ። ከንጋት እስከ ሶስት ስአት መልካም ነው ። ከ3 እስከ ሰባት 7 ስአት ክፉ ነው ። ከሰባት እስከ 9 ጥሩ ነው ። ከዘጠኝ ሰአት በሃላ ምንም አታድርግ ። በእለተ /ሰኞ/ መልአኩ ጅብሬኤል ነው ። ከንጋት እስከ ቀትር መልካም ነው ። ከቀትር በሃላ ውል አትዋዋል ምንገድም አትሂድበት ። በእለተ ሱሉስ /ማክሰኞ/ መልአኩ ስምስማኤል ነው ። ከንጋቱ እስከ 3 ስአት ክፉ ነው ። ከ 3 እስከ ቀትር ጥሩ ነው ። ከ ቀትር እስከ 9 ስአት አደገኛ ነው ። ከዘጠኝ በሃላ ወደ ፈለከው ሂድ ። በእለተ ረቡዕ /ሮብ/ መልአኩ ሚካኤል ነው ። ከነጋ እስከ 3 ጥሩ ነው ። ከ3 እስከ ሰባት ክፉ ነው ። ከሰባት እስከ 9 መልካም ነው ። ከዘጠኝ በሃላ አትዋዋል አትሂድ ። በእለተ ሀሙስ መልአኩ ሱርፍያኤል ነው ። ከነጋ እስከ 7 መልካም ነው ። ከሰባት በሃላ ቦታ አትቀይር መንገድ አትሂድ ክፉ ነው ። በእለተ ዓርብ መልአኩ አንያኤል ነው ። ከነጋ እስከ ቀትር መልካም ነው ። ከቀትር በሃላ አዲስ ነገር አትጀምር ። በእለተ ቀዳሚት /ቅዳሜ/ መልአኩ ይዝራኤል ነው ። ከነግህ እስከ 3 ሰአት ክፋ ነው ። ከ3 እስከ ቀትር ጥሩ ነው ። ከቀትር እስከ 10 መላዋይ ነው ። ከ 10 በሃላ አርፈህ ተቀመጥ ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ፀሎት በእንተ ህማም ዓይነጥላ ወአይነ ወርቅ በእንተ ጋራጂ ወገርጋሪ ሀብት በእንተ መዝባሪ ወተጻራሪ ሀብት ወዓይነ ነሀስ ብሀል ጥብሀል ፲፭  የሀል ጥብሀል ፲፭ ያጥብሀል ፲፭ ያጥብሺ ፲፭ ዮድ ፲፭ ድድ ፲፭ ያጥብሄል ፲፭ ዮድድዮስ ፲፭ አርጴሜዎስ ፲፭ አጱርሜዎስ ፲፭ አርጴዎስ ፲፭ አናጲዎስ ፲፭ አርስጣስዮስ ፲፭ በሀይለ ዝንቱ አስማቲከ ፍታህ ስራየ ዓይነጥላ ወዳይነ ወርቅ ፍታህ ስራየ ጋራጂ ወገርጋሪ ሀብት እምላእለ ገብርከ ፡ ........... በርሁ ፯ ላጉ ፯ ዮድ ፯ መራሄል ፯ መራሁታኤል ፯ ዮፍታሄ ፯ መክፍትኤል ፯ ፍንኤል ፯ ዘርባኤል ፯ ዮፍታኤል ፯ ኮይ ኮለላይ ፯ ኤል ፯ ሶይሶለላይ ፯ ሱኤል ፯ ሱሀል ፯ ኋል ፯ ራፎን ፯ ራኮን ፯ ያውድክን ፯ ወጢያክን ፯ ሰንተው ዘንተው ቀንተው ቀርነው ቀርነለው ባኤል ኢዮኤል፡ አማኑኤል አርታኤል አርታታኤል ፍናኤል ፍታህናኤል ብርስባሄል ብርሃናኤል ብርጋህኤል ፌ ዮፍታህኤል ኤፍታኤል ጣኤል ባኤል ዘርዳኤል ስተናኤል ጥኤል ክስትኤል ክስትናኤል  መክስትናኤል ክፍትናኤል በሀይለ እሉ አስማቲከ ፈት ፈነወ ሊተ መንፈስ ቅዱስ ከመያብርህ ገፅየ ወኩሉንታየ ወፍታህ ማእሰረ ሀብትየ ወማህደረ ስጋየ በቅድመ ህዝብ መአህዛብ ፍታህ እደዊሆሙ ከመ የሀቡኑ ንዋየ ሊተ ለገብረከ ፡ ወራፎን ወራኮን ወባፍትን ፍልፍልናኤል ምዝብርናኤል አህያ  ሽራህያ ኤልሻዳይ አዶናይ እግዚአብሔር ጸባኦት በዝንቱ አስማቲከ በወዝንቱ ቃለመንፈሳዊ ጤኖ ጤቃኖስ ፍታህ ሀብትየ ወአንጹሀኒ እምፍርሀትየ አሮይ ፍታህ ያወኢ ፍታህ ሰንተው ፍታህ ቀንተው ፍታህ ቀርነው ፍታህ ቀርነለወ ፍታህ ጥበብ ዘከሰሊ ዘአስኮሰሊ ጥበብ መስተህብርት ዚአከ አብ ይመስል ነደሹር ወልድ ይመስል ቆሮስ መንፈስ ቅዱስ ይመስል ብርስባሄል ጰርዴሌን በሀይለ ዝንቱ አስማቲከ አርህቆሙ ወስድዶሙ ለባርያ ወሌጊዎን ለዓይነት ወዓይነጥላ ለዓይነ ወርቅ ወለዓይነ ነሀስ ለጋራጂ ወለገርጋሬ ሀብት እምላእሌየ ወእምላእለኩሉ ኩለንታየ ፍታህ ወክስት ነገረ ሀብትየ ወማህደረ ስጋየ በመርሆ ጥበብከ መለኮታዊ አብርህ መልከአ ገፅየ ወኩለንታየ ከመ ብሩህ በቅድመ ህዝብ ወአህዛብ ፍታህ እደዊሆሙ ከመ የሀቡኒ ንዋየ ወሀብተ ሊተ ................ ገቢሩ ፵፱ ወይም ፯ ጊዜ በየቀኑ መድገም የሴት ቀስት የፍየል ፈጂ የሞይደር የቀጠጥና ስራቸውን ከርቤ እጣን በአንድ ለይ ወቅጦ እየደገሙ መታጠን 2ኛ የቅንቦ የወይራ የዶቅማ የወርካ የዋንዛ የእንቧጮ ተቀፅላቸውን መሬት ሳያስነኩ በነጭ ዶሮ ደም አንግሶ ፵፱ ጊዜ ደግሞ በአዲስ ሸክላ አስሮ መቅበር 3ኛ በገዴ ጭራ ሰባት ቀን አየደገሙ መታጠን ፡ ልቡዋን ምላስዋን ጥፍሩዋን ከፈላፁት ስር ጋር ደቁስ በነጭ ቄብ ሴት ዶሮ ደም ለውሶ ሰፍቶ መያዝ 4ኛ በብርጉድ ሞይደር እየደገሙ ደጋግሞ መታጠን ፡ የቀጠጥና አበባ የእንቧጮ አበባ ከቅባት ጋር ቀላቅሎ ደግሞ መቀባት
إظهار الكل...
👍 5