ልዩ እቃ
الذهاب إلى القناة على Telegram
ባሉበት ይዘዙን 0946242424 0933334444 0944109295 ጥራትና እና ጥንካሬ ያላቸው እቃወች በተመጣጣኝ ዋጋ ትዛዝ ካለወት በዚ ሊንክ ያገኙናል 👉👉 @Lemaze_z የተለያዩ የቤት ዉስጥ ዕቃዎች አቅራቢ ድርጅት የቤት ዉስጥ መገልገያ የሆኑ ልዩልዩ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

102 033
المشتركون
+7724 ساعات
+1307 أيام
-32430 أيام
أرشيف المشاركات
00:25
Video unavailableShow in Telegram
⬇️⬇️⬇️ Mini dry Iron With Spray
🩸በማንኛውም ቦታ ላይ ልብሶችን በምቾት የሚተኩስ
🩸ለአጠቃቀም ቀላል፣ ጊዜ ቆጣቢና ለአያያዝ አመቺ
🩸ለጉዞ ተመራጭ
🩸 መሞቂያው ከሴራሚክ የተሰራ ስለሆነ ልብስን የማይጎዳ፣ ልብስ የማይዝና የማያጨማድድ
🩸 የውሃ ማጠራቀሚያ የለውና ውሃዉን በመርጨት ልብሶ በሙቀት እንዳይጎዳ የሚከላከል
🩸Specifications:
🩸Rated Voltage: 220V
🩸Water Tank Capacity: 100ml
🩸Rated Power: 30W
ዋጋ ✔️1299 ብር ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር
3.57 MB
🔵👀👀ልጆችዎ በቢምቢ እና በዝንብ ሳይቸገሩ እርሶም ልጅዎም ሰላማዊ እንቅልፍ ተኝተው ይደሩ
ዋጋ✔️ 1500
ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር
#ክፍያዎን_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀምም_ይችላሉ በተጨማሪ #ከ_1000_ብር በላይ የሆኑ #ሁለት_ዕቃዎች ሲገዙ ስጦታ እንልክለዎታለን
🎁 T.me/Leyueqa 👈ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ማድረግዎን አይርሱ
0933334444 @Leyustore
0944109295 @Lemaze_z
0946242424 @Le_Mazez
❤ 22
00:08
Video unavailableShow in Telegram
🧳🧳 ትንሿ የፀጉር ማድረቂያ Nova Foldable Hair Dryer
ኖቫ አነስተኛ የሚተጣጠፍ የፀጉር ማድረቂያ
✅ Power - 1000W
✅ Voltage - AC220V
Size ↔️ 10.9cm*7.4cm*16.8cm
ዋጋ፦ ✔️ 1600 ብር
7.84 KB
❤ 24
🧳🧳🧳የእኛ ዘመናዊ የብረት ሊጥ መዳመጫ (Stainless Steel Rolling Pin) ጋጋሪዎች የሚፈልጉትን ጥራት እና ቅልጥፍና ያጎናጽፍዎታል።
💯 ፍጹም ቅልጥፍና: ሊጡን በፍጥነት እና በእኩልነት ለመዳመጥ ያስችላል። ብረቱ የማይጣበቅ ስለሆነ ዱቄት ከመጠን በላይ መጠቀም ይቀንሳል።
❄️ ቀዝቃዛ አሠራር: የብረት ክብደቱ እና ቅዝቃዜው ሊጡን በቀላሉ እንዲያለሰልሱና እንዳይደርቅ ይረዳዎታል።
🛠️ የላቀ ጥንካሬ: ከተለመዱት የእንጨት መዳመጫዎች በተለየ የማይሰበር፣ የማይበሰብስ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ነው። ማጽዳትም በጣም ቀላል ነው።
ጤናማ ምርጫ: ዝገት የሌለበት (Rust-proof) ጥራት ባለው ብረት የተሰራ።
"ያለ ልፋት፣ ምርጥ ውጤት! ለዳቦዎ፣ ለፒሳዎ እና ለኩኪስዎ እኩል የሆነ ውፍረት ይስጡ!"📞 አሁኑኑ ይዘዙና የወጥ ቤት ስራዎን ያዘምኑ! ዋጋ ✔️2200 ከነፃ ዲሊቨሪጋር
❤ 24⚡ 1
🧳🧳🧳የእኛ ዘመናዊ የብረት ሊጥ መዳመጫ (Stainless Steel Rolling Pin) ጋጋሪዎች የሚፈልጉትን ጥራት እና ቅልጥፍና ያጎናጽፍዎታል።
💯 ፍጹም ቅልጥፍና: ሊጡን በፍጥነት እና በእኩልነት ለመዳመጥ ያስችላል። ብረቱ የማይጣበቅ ስለሆነ ዱቄት ከመጠን በላይ መጠቀም ይቀንሳል።
❄️ ቀዝቃዛ አሠራር: የብረት ክብደቱ እና ቅዝቃዜው ሊጡን በቀላሉ እንዲያለሰልሱና እንዳይደርቅ ይረዳዎታል።
🛠️ የላቀ ጥንካሬ: ከተለመዱት የእንጨት መዳመጫዎች በተለየ የማይሰበር፣ የማይበሰብስ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ነው። ማጽዳትም በጣም ቀላል ነው።
ጤናማ ምርጫ: ዝገት የሌለበት (Rust-proof) ጥራት ባለው ብረት የተሰራ።
"ያለ ልፋት፣ ምርጥ ውጤት! ለዳቦዎ፣ ለፒሳዎ እና ለኩኪስዎ እኩል የሆነ ውፍረት ይስጡ!"📞 አሁኑኑ ይዘዙና የወጥ ቤት ስራዎን ያዘምኑ! ዋጋ ✔️2200 ከነፃ ዲሊቨሪጋር
Repost from ልዩ እቃ
00:15
Video unavailableShow in Telegram
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤Soap dispensor የሳሙና መቀነሻ ተለጣፊ እቃ
ለሆስፒታል ,ለኪችን,ለፀጉርቤት,ለሆቴል,ለመታጠቢያ እና ማረፊያ ክፍሎች ተስማሚ
ዋጋ ✔️950
#ክፍያዎን_ ዕቃዉ _እጅዎ ሲደርስ_ከፈለጉ_በካሽ_አልያም_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀም_ይችላሉ በተጨማሪ #ከ_1000_ብር በላይ የሚተመኑ #ሁለት_ዕቃዎችን_ ሲገዙ ስጦታ እንልክለዎታለን
🎁 T.me/Leyueqa 👈ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ማድረግዎን አይርሱ
👉 ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን 🚗
0933334444 @LeMazez_z
0944109295 @Lemaze_z
0946242424 @Le_Mazez
1.95 MB
❤ 25
Repost from ልዩ እቃ
00:45
Video unavailableShow in Telegram
🔄🔄🔄የበረሮ ማጥፊያው መጥቷል ምትፈልጉ ደምበኞቻችን ማዘዝ ትችላላቹ
በአንድ ክፍል ዉስጥ በረሮዎች በሚገኙበት አካባቢ ብቻ የሚነሰነስ ሲሆን
🙅የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ
🆗ለተወሰነ ግዜ የማይጠረግ ወይም የማይነሳ ሲሆን ለአንድ ክፍል የሚሆነው
የአንዱ ዋጋ ➡️250 ብር✔️ ውስን ነዉ ያለዉ❗️
በረሮዎቹን ካልገደለ ወይም ካልጠፋ ብሩ ተመላሽ ይሆናል !😮
⚠️አንዱ ክላስ ጠፍቶ ሌላ ክላስ ላይ በረሮች ካሉ ከዛ በመምጣት ላራቡ ስለሚችል ሙሉ በሙሉ መጥፋት አለባቸው⚠️
✔️ከ5 በታች የሚፈልጉ ከሆነ በአድራሻዎቻችን መጠው መውሰድ ይችላሉ
✔️ከ ‼️5በላይ ከሆነ የፈለጉት ነፃ ዲሊቨሪ አለ
አዲስ አበባ ላይ ብቻ
0933334444 @lemazez_z
0944109295 @Lemaze_z
0946242424 @Le_Mazez
📌📌📌አድራሻ📌📌📌
⭕️ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ 114B
8.29 MB
❤ 30🙏 2👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
🍼 ምርጥ የህፃናት ጡጦ ማፅጃ ብሩሽ ስብስብ ለትንሹ/ትልቅ ልጅዎ ጤንነት!
ምርጥ ጥራት ያለው የህፃናት ጡጦ ማፅጃ ብሩሽ የዚህ ስብስብ ጥቅሞች:
ሙሉ ለሙሉ ማፅጃ መሳሪያዎች: የጡጦውን ውስጠኛ ክፍል፣ የጡት ጫፍ (nipple) እና ትንንሽ ክፍሎችን ለማፅዳት የሚረዱ ብዙ ብሩሾችን አካቷል።
ለጥራት የተሰራ: ጠንካራ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ቁሳቁስ የተሰራ በመሆኑ ጡጦውን ሳይጎዳ ወይም ሳይቧጥጥ ንፅህናን ይጠብቃል።
ዋጋ 650✔️
❤ 27
00:18
Video unavailableShow in Telegram
🎁⬇️⬇️⬇️ለሚወዱት ልጅዎ ስጦታ 🎁
ዋጋ👉800 የነበረው 700 ብር
🖌Lcd writing tablet🖌
(8.5 inch)
👉ልጆች እየተዝናኑ የሚማሩበት
LCD WRITING TAB
👉ለፅሁፍ እና ለስዕል መለማመጃ የሚሆን
👉የወረቀት እና እርሳስ ወጪን የሚቆጥብ
👉ብናኝ ወይም አይን የሚወጋ ብርሀን ስለሌለው በምቾት እና በደህንነት ለረጅም ሰአት የሚጠቀሙበት
📌ለቢሮ እና ለምግብ ቤት ለተለያዬ አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ
👉ምስሉ የፈለጉትን ያህል መቆየት የሚችል ሲሆን አንድ ቁልፍ ብቻ በመጫን መቆለፍም ሆነ መሰረዝ ያስችላል ታብሌቱ ቀጭን ስለሆነ በእጅ ቦርሳ ለመያዝ አመቺ ነው።
💦 ዋጋ፦ ✔️699 ብር (8.5 inch)
2.16 MB
❤ 21
Repost from ልዩ እቃ
00:57
Video unavailableShow in Telegram
🧳🧳🧳ጁቤክ (JUBAKE) 4-በ-1 ዘርፈ ብዙ ማሽን! በኩሽናዎ ውስጥ ሁሉንም ስራ የሚሰራ ኃይለኛ እና ሁለገብ ማሽን!
➡️ኃይል: 1500 ዋት! ጠንካራ ነገሮችን በቀላሉ ይፈጫል፣ ያደቃል፣ ያደባልቃል። አራት ሥራ በአንድ ላይ: ጭማቂ፣ ስሙዚ፣ ምግብ መፍጨት እንደ ፍትፍት የመሰሉ ነገሮችን ለማዘጋጀት እና ቅመማ ቅመም መፍጨት።
➡️ ጥራት: ለጥሩ ህይወት የተሰራ ዘላቂ ምርት። ምቹነት: ለዕለት ተዕለት አገልግሎት የሚሆን፣ ለመጓጓዣም የሚሆን ብልቃጥ የተጨመረለት። አንድ ማሽን፣ ሁሉም መፍትሄ! ዛሬውኑ የወጥ ቤትዎን ሥራ ያቅልሉ!❗️
✔️5100 ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር
📌📌📌አድራሻ😀
⭕️ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ 114B
ባሉበት ያለተጨማሪ ክፍያ ማዘዝ ይችላሉ
0933334444 @LeMazez_z
0944109295 @Lemaze_z
0933333811 @Le_Mazez
9.82 MB
❤ 23👏 2
Repost from ልዩ እቃ
00:17
Video unavailableShow in Telegram
🔹❗️❗️❗️ልጆች ሲወድቁ እንዳይጎድ የሚያደርግ ለልጆች ምቹ የሆነ ትራስ
🍀 Adjustable Strap
🍀 Baby Head Protection
🍀 Comfortable to Wear
🍀 High quality Material
🍀 Soft Breathable
🍀 Lightweight
🍀 Unisex
ዋጋ✔️ 550 ብር
#ክፍያዎን_ ዕቃዉ _እጅዎ ሲደርስ_ከፈለጉ_በካሽ_አልያም_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀም_ይችላሉ በተጨማሪ #ከ_1000_ብር በላይ የሚተመኑ #ሁለት_ዕቃዎችን_ ሲገዙ ስጦታ እንልክለዎታለን
🎁 T.me/Leyueqa 👈ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ማድረግዎን አይርሱ
0933334444 @LeMazez_z
0944109295 @Lemaze_z
0946242424 @Le_Mazez
1.75 MB
❤ 25
Repost from ልዩ እቃ
💎💎💎የመስታዎት ፓትራዎች ( glass bakewares)
🟢Rectagular shape
🟢ገበታ ላይ መቅረብ የሚችሉ ውብ የመስታዎት ፓትራዎች
🟢ሶስት የተለያየ መጠን ያላቸው (3.1 ሊ ፣ 2.5 ሊ፣ 1.8ሊ ) ፓትራዎችን የያዘ
🟢ለላዛኛ ፣ ፓስታ ፍርኖ፣ ኬክ ተመራጭ
🟢ውብና ማራኪ ገበታ ላይ መቅረብ የሚችሉ
🟢ውፍራም ማንኛውንም ሙቀት የሚቋቋም
ዋጋ፦💵 ሶስቱን በ 3999 ብር
🚨🚨 ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን።
0933334444 @LeMazez_z
0944109295 @Lemaze_z
0946242424 @Le_Mazez
አድራሻ✅
⭕️ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ 114B
❤ 28
Repost from ልዩ እቃ
Photo unavailableShow in Telegram
🔥🔥🔥Saachi Hot Plate
#orginal stove
# 2000watt
# fuse የተገጠመለት
# ለረጅም ጊዜ የሚጠቀሙበት
4000✔️ብር ትልቁ ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር
🎯 በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ማስተላለፍ ይችላሉ።
📌📌📌አድራሻ😀
⭕️ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ 114B
ማዘዝ ይችላሉ
0933334444 @LeMazez_z
0944109295 @Lemaze_z
0933333811 @Le_Mazez
❤ 11⚡ 2👍 1
Repost from ልዩ እቃ
🫴💡💡ጫፉ የእናት ጡት አይነት በመሆኑ ጡጦ አልቀበል ያሉ ህፃናት በቀላሉ የሚቀበሉት ልዩ ጡጦ ⚡️በ 260 ሚሊ 🍀Anti-colic system proven to reduce colic 👉Fussing is reduced, especially at night 👉Leak-free for enjoyable feeding 👉Wide neck and only a few parts for easy cleaning 👉Few parts for quick and simple assembly 👉Ergonomic shape for easy holding
price👉 700
0933334444 @LeMazez_z
0944109295 @Lemaze_z
0946242424 @Le_Mazez
#ክፍያዎን_ ዕቃዉ _እጅዎ ሲደርስ_ከፈለጉ_በካሽ_አልያም_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀም_ይችላሉ በተጨማሪ #
ከ_1000_ብር በላይ የሚተመኑ #ሁለት_ዕቃዎችን_ አንድላይ ሲገዙ ስጦታ እንልክለዎታለን
🎁 T.me/Leyueqa 👈ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ማድረግዎን አይርሱ
❤ 29🙏 1
Repost from ልዩ እቃ
00:11
Video unavailableShow in Telegram
⚠️⚠️⚠️ዘይት የማያባክን oil Spray Bottle
👉Elegant oil sprayer perfect for cooking, baking, grilling, or salad making
👉A perfect kitchen gadget that will help you eat healthier, using less oil
👉Designed to distribute the oil evenly on whichever dish you are using it on
ዋጋ💵፦✔️ 850ብር
በተጨማሪ #ከ_1000_ብር በላይ የሆኑ
#ሁለት_ዕቃዎች በአንድዲሊቨሪ ግዜ ሲያዙ ስጦታ እንልክለዎታለን
🎁 T.me/Leyueqa 👈ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ማድረግዎን አይርሱ
0933334444 @LeMazez_z
0944109295 @Lemaze_z
0946242424 @Le_Mazez
#አድራሻ🔘🔘
⭕️ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ 114B
6.31 KB
❤ 23
Repost from ልዩ እቃ
00:10
Video unavailableShow in Telegram
🧳🧳🧳አርኬሊክ 2 ሊትር ጆግ ዋጋ 950 ብር
በተጨማሪ #ከ_1000_ብር በላይ የሆኑ
#ሁለት_ዕቃዎች በአንድዲሊቨሪ ግዜ ሲያዙ ስጦታ እንልክለዎታለን
🎁 T.me/Leyueqa 👈ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ማድረግዎን አይርሱ
📌📌📌አድራሻ 📌📌📌
⭕️ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ 114B
ይደዉሉልን👆
0933334444 @LeMazez_z
0946242424 @Le_Mazez
0944109295 @Lemaze_z
1.67 MB
❤ 18👍 1🎉 1
Repost from ልዩ እቃ
00:28
Video unavailableShow in Telegram
🛡🔍Baby Carrier
👉0m+
👉Double padded protection for the pad
👉Easy width adjustment system
ዋጋ💰፦ 💵2,600 ብር
ክፍያዎን_ ዕቃዉ _እጅዎ ሲደርስ_ከፈለጉ_በካሽ_አልያም_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀም_ይችላሉ በተጨማሪ #ከ_1000_ብር በላይ የሚተመኑ #ሁለት_ዕቃዎችን_ ሲገዙ ስጦታ እንልክለዎታለን
🎁 T.me/Leyueqa 👈 ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ማድረግዎን አይርሱ
0933334444 @LeMazez_z
0944109295 @Lemaze_z
0946242424 @Le_Mazez
5.38 MB
❤ 27🔥 1🥰 1🙏 1🌭 1
Photo unavailableShow in Telegram
🪙🪙🪙ሱታይ (SuTai) የሻይ ማፍያ - ለዘመናዊ ቤትዎ! 🌟
ፍጥነትና ጥራት: ሻይዎን ወይም ቡናዎን በፍጥነትና በብቃት ለማፍላት!
ልዩ ዲዛይን: የተዋበ፣ ለቤትዎ ውበት የሚጨምር።
ለጥንካሬ የተሰራ: አስተማማኝ እና ለዘላቂ አጠቃቀም።
ዋጋ 2100✔️
❤ 20🔥 2👍 1
00:11
Video unavailableShow in Telegram
🧳🧳ለብዙ ቦታዎች ተስማሚ መወልወያ: በመታጠቢያ ቤት፣ በኩሽና ውስጥ (ለምሳሌ መታጠቢያ ገንዳዎች፣ ምድጃዎች፣ መስኮቶች፣ መስታወቶች እና ጠረጴዛዎች) ለብዙ የጽዳት ስራዎች ተስማሚ ነው።
ዋጋ✔️ 650
9.69 KB
❤ 23
