"ኡማ ቲቪ " Tv
الذهاب إلى القناة على Telegram
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

46 284
المشتركون
-2424 ساعات
-1037 أيام
-57530 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
168 ፍልስጤማውያን ዶክተሮች በዛሬው ዕለት በጋዛ ሰርጥ በሚገኘው አል-ሺፋ ሆስፒታል ፍርስራሽ ውስጥ የምረቃ ሥነ ሥርዓታቸውን ማካሄዳቸውን አልጀዚራ ዘገበ።
መገን ፅናት መገን ጀግንነት
❤ 115🥰 9👍 8💯 1
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርበት የማቃት አንዲት ታታሪ እህቴ በአዲስ ስራ መታለች የዚህ ቻናሌ ቤተሰቦቼ ደሞ የሚሰሩ እጆችን ስለምትተባበሩ ይችን እህታችንን ቤተሰብ ሁኖት በስራዋ በእጅጉ ተማርካቹህ ቆንጆ ነገራቶችን አጣጥሙ ።
በአይነታቸው ልዩ እና ጣፋጭ ሆነው የሚዘጋጁትን ቴራሚሱ ዴዘርቶች
በተለያዩ ጣእም(ፍሌቨሮች) አስቀድመው በማዘዝ ልዩነቱን ያጣጥሙ ቀኖን ያሳምሩ!!!
ከታች ባሉት ስልኮች በመደወል አስቀድመው ይዘዙ
0967006882
0967008862
0965694688
በቴሌግራም
https://t.me/sistersdesserts
በቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@sisters.dessert0?_r=1&_t=ZM-92QyV3hg4tM
❤ 13👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከላይ በፎቶ የምትመለከቱት ግለሰብ በትናንትናው እለት ከመስጅደል ሀረም ፎቅ ላይ ራሱን ለማጥፍት ሲሞክር ያደነው የሀረም መስጅድ የፀጥታ አባል የሆነው ወንድም ነው ።
አላህ ይጨምርለት አላህ መሰሎቹን ያብዛ
ይድረስ ሀላፊነታቸውን ተጠቅመው የሰው ልጅን ለሚጎዱ የሀገራችን የፀጥታ ሀላፊወች
❤ 76👍 21
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
ሰሚር አጠቃላይ የተካዌ እቃ አቅራቢ
የምንሰጣቸው አገልግሎት
➔ የዳቦ ቤት ፊስታል
➔የኬክ ቤት ተካዌ ማስያዣ
➔ የጁስ ቤት ተካዌ ማስያዣ
➔የምግብ ቤት ተካዌ ማስያዣ
➔እድሁ የኢርጎ ተካዌ ማስያዣ
እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው ደረጃቸውን እና ውበታቸውን የጠበቁ የቴካዌ ማስያዣ ከፈለጉ ከኛ ጋር በቤተሰብ ዋጋ ያገኛሉ ።
በየትኛውም የሀገራችን ክፍል ሁነው እቃችንን መጠቀም ከፈለጉ ባሉበት ሁነው ማዘዝ ይችላሉ ።
አድራሻ :- መርካቶ ሸማ ተራ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
📞0919325123
📞0981546580
የተለያዩ እቃወችን ለመመልከት በቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ።
https://t.me/+SqQVoHU76wY2YmNk
❤ 8
Photo unavailableShow in Telegram
የመን ውስጣዊ ችግሮቿን በድርድር እንዲትፈታ ኳታር ጠየቀች
የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየመን ሪፐብሊክ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እና ቅቡልነት ያለው መንግስት እንዲኖር ኳታር ሙሉ ድጋፍ ታደርጋለች ብለዋል።
ሚኒስቴሩ በሐገሪቱ የግዛት አንዲነት እንዲጠበቅ እና ግጭቶች እንዳይባባሱ ችግሮች በውይይት እንዲፈቱ ጠይቀዋል።
ኳታር ይህን ያስታወቀችው የደቡብ የሽግግር ምክር ቤት /STC/ እንደፈረንጆቹ አቆጣጠር ታህሳስ 3 ጀምሮ ሃድረመውትን ጨምረው አብዛሃኛውን የደቡብ የመን ግዛቶች መቆጣጠራቸውን ተከትሎ ሳውድ አረቢያ በደቡባዊ የመን ከአመታት በኋላ የአየር ድብደባ መፈጸሟን ተከትሎ ነው።
በሳውድ አረቢያ የሚደገፈው እና ሰሜናዊ የመንን የሚያስተዳድረው የፕሬዝዳንታዊ አመራር ካውንስል /PLC/ ተሸንፎ ከአብዛሃኛው የየመን ግዛቶች መውጣቱን ተከትሎ ነው።
በዩናይትድ አረብ ኤሚሬቶች የሚደገፈው እና የተወሰኑ የደቡባዊ የመን አካባቢዎችን ያስተዳድር የነበረው የደቡብ የሽግግር ካውንስል /STC/ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ሐድረመውትን ፣ ማህራን ፣ አለም አቀፋዊው የየመን መንግስት መቀመጫ የሆነችውን አደንን እና አብዛሃኛውን ደቡባዊ የመንን የተቆጣጠረ ሲሆን የቡድኑ መሪ አይዳሮስ አል ዙበይዲ ሰንዓን ሳንቆጣጠር አንቆምም ብለዋል። የተባበሩት አረብ ኤሚሬት የቀይ ባህር መተላለፊያዎችን ለመቆጣጠር ስትል የደቡብ የሽግግር ካውንስልን ትደግፋለች።
በሳውድ አረቢያ የሚደገፈው ሰሜናዊው መንግስት የሐውቲ አማጺያንን አሸንፎ መንግስት ከሆነ በኋላ የደቡብ የሽግግር ካውንስል በተወሰኑ የደቡብ የመን አካባቢዎች ተወስኖ ቆይቶ ነበር።
የደቡብ ካውንስል በርካታ የየመን አካባቢዎችን መቆጣጠሩን ተከትሎ የመን ለሁለት ትከፈላለች የሚል ስጋት ፈጥሯል።
❤ 12😭 3
ቅዳሜ-ታህሳስ 25
በኩታበር
ዳሩል ሂጅራ መስጅድ ለማህበረሰቡ ክፍት ይደረጋል። በእለቱም በታላላቅ መሻይኾች የሚካሄድ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ።
ሸይኸ ሙሓመድ ዘይን ዘህረዲን ኸሊል الشيخ/ محمدزين زهر الدين
Ustaz Muhammad ferej
እንድሁም ሌሎች በደሴና በአካባቢዋ ያሉ ታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች በቦታው ላይ ይገኛሉ።
መስጅዱን በመገንባት እና ይህን ፕሮግራም በማሰናዳት ላይ በጉልበታችሁ፣ በገንዘባችሁ፣ በሀሳባችሁና በሙያችሁ ደፋ ቀና ያላችሁ በሙሉ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ወተቀበለ ሚንኩም
❤ 8👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
በሶሪያ የቱርክዬ የራዳር ስርዓት መዘርጋት በእስራኤል ላይ የፈጠረው ስጋት!
© ሰሞናዊ ትንታኔ
በሶሪያ ግዛት ውስጥ ቱርክዬ እያከናወነችው ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ በእስራኤል እና በቱርክዬ መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ አዲስ ውጥረት ውስጥ ከቶታል።
የምዕራባውያን የስለላ ምንጮች እንደገለጹት፣ ቱርክዬ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በሶሪያ ግዛት ውስጥ የረቀቁ የራዳር ስርዓቶችን ለመዘርጋት ስትሰራ ቆይታለች። ይህ እርምጃ እስራኤል በሶሪያ የአየር ክልል ውስጥ ያላትን የመንቀሳቀስ ነፃነት በከፍተኛ ሁኔታ የሚገድብ ሲሆን፣ በተለይም ወደ ኢራቅ እና ኢራን ለተልዕኮ የሚሰማሩ የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖችን እንቅስቃሴ ገና ከጅማሬው ለመከታተል የሚያስችል አቅም ለቱርክዬ ይሰጣል።
እስራኤል ለዓመታት በሶሪያ የአየር ክልል ውስጥ የጠላቶቿን የጦር መሳሪያ ዝውውር ለመምታት በነፃነት ስትቀሳቀስ የቆየች ቢሆንም፣ አሁን የተዘረጋው የቱርክዬ ራዳር ይህንን ያለምንም ከልካይ የመንቀሳቀስ ዕድሏን ጥያቄ ውስጥ ይጥለዋል።
የደህንነት ተንታኞች እንደሚሉት፣ ቱርክዬ በሶሪያ ውስጥ ወታደራዊ የጦር ሰፈር የመመስረት ፍላጎት ማሳየቷ ለእስራኤል ትልቅ ስጋት ነው። ይህም በሶሪያ ውስጥ ያለውን የኃይል ሚዛን የሚቀይር ከመሆኑም በላይ፣ እስራኤል ወደ ኢራን የምታደርገውን ማንኛውንም የአየር በረራ ቱርክዬ አስቀድማ እንድታውቅ ስለሚያደርጋት ለኢራን ተጨማሪ የደህንነት ጋሻ ሊሆን ይችላል።
ይህ የቱርክዬ ወታደራዊ እርምጃ በጋዛ ጦርነት ምክንያት ቀድሞውኑ ሻክሮ ከነበረው የሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ጋር ተዳምሮ ቀጠናዊ ውጥረቱን ይበልጥ አባብሶታል። ፕሬዝዳንት ረጀብ ጣይብ ኤርዶጋን የእስራኤልን ፖሊሲ በጽኑ ሲቃወሙ መቆየታቸውን ተከትሎ፣ አሁን በሶሪያ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በእስራኤል ዘንድ እንደ ቀጥተኛ ወታደራዊ መገዳደር ተቆጥሯል።
የሩሲያ ወታደራዊ ተንታኞች እንደሚሉት፣ ቀደም ሲል በሶሪያ የአየር ክልል ላይ የበላይነት የነበራት ሩሲያ ነበረች። አሁን ግን ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት መጠመዷን ተከትሎ የተፈጠረውን ክፍተት ቱርክዬ እየሞላችው ነው። ኢራን በበኩሏ የቱርክዬ ራዳር መዘርጋት ለእሷም ጠቃሚ እንደሆነ ታምናለች፤ ምክንያቱም እስራኤል በሶሪያ በኩል ወደ ቴህራን የምታደርገውን ድንገተኛ ጥቃት ቀድሞ ለማወቅ ስለሚረዳ ነው።
የእስራኤል የደህንነት ባለሙያዎች ለሀገር ውስጥ ጋዜጦች በሰጡት አስተያየት፣ ቱርክዬ የምትጠቀመው ራዳር እጅግ ዘመናዊ እና ረጅም ርቀት የሚሸፍን ከሆነ፣ እስራኤል በራሷ የአየር ክልል ውስጥ የምታደርገውን እንቅስቃሴ ጭምር ሊሰልል ይችላል የሚል ስጋት አላቸው። ይህ ደግሞ የእስራኤልን ምስጢራዊ ወታደራዊ ልምምዶች አደጋ ላይ ይጥላል።
አሜሪካ በሁለቱ የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት (NATO) አባል ሀገራት (ቱርክዬ እና እስራኤል - ምንም እንኳን እስራኤል አባል ባትሆንም የቅርብ አጋር ነች) መካከል ያለው ውጥረት እንዳይባባስ ስጋት አላት። ዋይት ሃውስ ቱርክዬ በሶሪያ የምታደርገው እንቅስቃሴ ከአሸባሪነት መከላከል ጋር የተያያዘ እንዲሆን ብትፈልግም፣ የእስራኤልን የደህንነት ጥቅም የሚነካ ከሆነ ግን ዲፕሎማሲያዊ ግፊት ሊያደርግ እንደሚችል ተንታኞች ይገምታሉ።
በአጠቃላይ፣ የቱርክዬ የራዳር ስርዓት መዘርጋት ሶሪያን የእስራኤል "ነፃ የአየር ድብደባ ቀጠና" ከመሆን ያወጣታል ተብሎ ይታመናል። ይህ ደግሞ እስራኤል በሶሪያ ውስጥ የምታደርገውን ማንኛውንም እርምጃ ከመውሰዷ በፊት ቱርክዬን ግምት ውስጥ እንድታስገባ ወይም ከቱርክዬ ጋር እንድትደራደር ያስገድዳታል።
- መረጃው የሚድል ኢስት ሞኒተር ነው!
© ሀሩን ሚዲያ
❤ 42🙏 1
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
KITCHEN POWER
በካፌወችና በሬስቶራንት እንዲሁም በሆቴል ዘርፍ ላይ የተሰማራቹህ ቤተሰቦቻችን በሙሉ ስራችሁን የሚያፈጥንላችሁን እንዲሁም ጥራቱን የሚጠብቅላችሁን የተለያዩ ማሽኖች ከፈለጉ ከኛ ጋር ያገኛሉ ። ወጣቶችም ከላይ የምትመለከቶቸውን ማሽኖች በመግዛት በትንሽ ቦታ ጥሩ ስራ መጀመር ትችላላቹህ ።
እኛን መርጠው ሲመጡ ጥሩ እቃን በቤተሰብ ዋጋ እንሰጣቹሀልን ።
ከላይ የምትመለከቶቸው የማሽን አይነቶች
- Peanut butter machine commercial
- Liquid Filling machine
- Peanut peeling machine
By Kitchen Power Brand
0904032200
0990900909
091183 6029
የተለያዩ እቃወች ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻ ይመልከቱ ።
https://t.me/kitchenpowerr
❤ 6🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
🇵🇸🇭🇳
የፍልስጤም ዝርያ ያላቸው ነስሪ አስፉራ የሆንዱራስ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ።ኮንሰርቫቲቭ ወግ አጥባቂና በትራምፕ እንደሚደገፉ የሚነገርላቸው ነስሪ አስፉራ ረቡዕ ዕለት በተደረገው ሀገራዊ ምርጫ አሸናፊ ሆነዋል።
ነስሪ ጁዓን አስፉራ ዛቢያህ በምርጫው ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አና ፓውላ ሀዒል ያሳወቁ ሲሆን ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት ሀገሪቱን እንደሚመሯት ይጠበቃል።
የ67 ዓመቱ ነስሪ ከስደተኛ ፍልስጤማውያን ቤተሰብ የተገኙ ሲሆን ሌላኛውን ወግ አጥባቂ ተቀናቃኝና ቲቪ ፐርሰናሊቲ የሆኑትን ሳልቫዶር ነስረላን በማሸነፍ ነው የተመረጡት።
የትራምፕ ወዳጅ እንደሆኑ የሚነገርላቸው ወግ አጥባቂው Conservative ነስሪ የተዋጣላቸው ቢዝነስ ማን እንደሆኑ
ይነገርላቸዋል።
በነገራችን ላይ ደቡብ አሜሪካ በርካታ የፍልስጤም የሶርያና ሊባኖስ ዝርያ ያላቸው ዜጎች በርካቶች እንደሆኑ ሲነገር ዛሬም
ድረስ በአካባቢው ሀገራት በቢዝነስ በፖለቲካው የማይናቅ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንደሆኑ ይታወቃል።
❤ 13🥰 8
አክራሪ ኦርቶማራዎች ከመሬት ተነስተው አገሩን በጩኸት መሙላት ልማዳቸው ነው። "በሻይ ብርጭቆ ውስጥ ማእበል መቀስቀስ ይችላሉ" ያላቸው ሰው በትክክል ገልጿቸዋል። ተራ ነገሮችን ሲያሳቅሉ አገር የሚገለብጡ ነው የሚመስሉት። ነገር ግን ጩኸታቸው የተልባ መንጣጣት ነው። ተልባ ሲንጫጫ ቀውጢ ጦርነት ነው የሚመስለው። የተከደነበትን እቃ ብታነሳው ገደል ገብቶ ያልቃል። ከድነህ ብትተወውም ከአፍታ በኋላ ፀጥ ረጭ ይላል። የነዚህም ሁኔታ እንደዚያው ነው። የት ይደርሳል የተባለው ግርግር ከአፍታ በኋላ ፀጥ ረጭ ይላል። ከዚያ ደግሞ ሌላ አጀንዳ ይፈልጋሉ። ይልቅ የሚገርመው እነሱ በጮሁ ቁጥር በሚዛናዊነት ስም ከጎናቸው ሊያራግብላቸው የሚሞክር ደዩስ ሁኔታ ነው።
በወንድማችን ኢብኑ ሙነወር የተከተበ
👍 30❤ 7😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
لا تقتلوا أسود بلادكم فـتأكلكم كلاب أعدائكم
የአገራችሁን አንበሶች አትግደሉ።በጠላቶቻችሁ ውሾች ትበላላችሁና።
ይህ ድንቅ የአረቦች ጥቅስ ነው!
አንበሶቻችን ለኛ የሁለት አለማት ጉዞ ወሳኝ ናቸው።እነርሱን ስትነኩ አክብሮትና ውዴታችን ይጨምራል። አጀንዳ ብትቀይሩ አይሻልምን?
ልብ ያለው ልብ ይበል!
❤ 46👍 2
01:24
Video unavailableShow in Telegram
ትማሩበታላቹህ እጅግ ምርጥ ታሪክ በጥሩ አቀራረብ ። ኡስታዝ በድሩ ሁሴን አላህ አፊያህን ይጨምርልህ
6.08 MB
❤ 76👍 13💯 2😡 1
00:08
Video unavailableShow in Telegram
ከሀራም የጸጥታ ሃይሎች የተሰጠ መግለጫ፡-
የታላቁ መስጂድ የጸጥታ ሃይል ልዩ ጥበቃ ሃይል እንዳስታወቀው በታላቁ መስጂድ ከፍተኛ ፎቅ ላይ አንድ ግለሰብ ራሱን ለማጥፍት የሞከረ ግለሰብ ነበር። ድርጊቱን የተመለከተ አንድ የጸጥታ መኮንን ድርጊቱን ሲመለከት ራሱን ለማጥፍት የሞከረው ግለሰብ መሬቱን እንዳይመታ ለማድረግ ሲሞክር ሁለቱም ቆስለዋል ።
ሁለቱም ግለሰቦች አስፈላጊውን የሕክምና እንክብካቤ እንዲያገኙ ወዲያውኑ ወደ ህክምና ተወስደዋል ።
8.09 KB
🥰 72❤ 43👍 7😢 2🙏 1😡 1
