ar
Feedback
"ኡማ ቲቪ " Tv

"ኡማ ቲቪ " Tv

الذهاب إلى القناة على Telegram

ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
46 284
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-877 أيام
-54930 أيام
أرشيف المشاركات
አክራሪ ኦርቶማራዎች ከመሬት ተነስተው አገሩን በጩኸት መሙላት ልማዳቸው ነው። "በሻይ ብርጭቆ ውስጥ ማእበል መቀስቀስ ይችላሉ" ያላቸው ሰው በትክክል ገልጿቸዋል። ተራ ነገሮችን ሲያሳቅሉ አገር የሚገለብጡ ነው የሚመስሉት። ነገር ግን ጩኸታቸው የተልባ መንጣጣት ነው። ተልባ ሲንጫጫ ቀውጢ ጦርነት ነው የሚመስለው። የተከደነበትን እቃ ብታነሳው ገደል ገብቶ ያልቃል። ከድነህ ብትተወውም ከአፍታ በኋላ ፀጥ ረጭ ይላል። የነዚህም ሁኔታ እንደዚያው ነው። የት ይደርሳል የተባለው ግርግር ከአፍታ በኋላ ፀጥ ረጭ ይላል። ከዚያ ደግሞ ሌላ አጀንዳ ይፈልጋሉ። ይልቅ የሚገርመው እነሱ በጮሁ ቁጥር በሚዛናዊነት ስም ከጎናቸው ሊያራግብላቸው የሚሞክር ደዩስ ሁኔታ ነው። በወንድማችን ኢብኑ ሙነወር የተከተበ
إظهار الكل...
👍 35 9😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
لا تقتلوا أسود بلادكم فـتأكلكم كلاب أعدائكم የአገራችሁን አንበሶች አትግደሉ።በጠላቶቻችሁ ውሾች ትበላላችሁና። ይህ ድንቅ የአረቦች ጥቅስ ነው! አንበሶቻችን ለኛ የሁለት አለማት ጉዞ ወሳኝ ናቸው።እነርሱን ስትነኩ አክብሮትና ውዴታችን ይጨምራል። አጀንዳ ብትቀይሩ አይሻልምን? ልብ ያለው ልብ ይበል!
إظهار الكل...
54👍 4
01:24
Video unavailableShow in Telegram
ትማሩበታላቹህ እጅግ ምርጥ ታሪክ በጥሩ አቀራረብ ። ኡስታዝ በድሩ ሁሴን አላህ አፊያህን ይጨምርልህ
إظهار الكل...
6.08 MB
79👍 13💯 2😡 1
00:08
Video unavailableShow in Telegram
ከሀራም የጸጥታ ሃይሎች የተሰጠ መግለጫ፡- የታላቁ መስጂድ የጸጥታ ሃይል ልዩ ጥበቃ ሃይል እንዳስታወቀው በታላቁ መስጂድ ከፍተኛ ፎቅ ላይ አንድ ግለሰብ ራሱን ለማጥፍት የሞከረ ግለሰብ ነበር። ድርጊቱን የተመለከተ አንድ የጸጥታ መኮንን ድርጊቱን ሲመለከት ራሱን ለማጥፍት የሞከረው ግለሰብ መሬቱን እንዳይመታ ለማድረግ ሲሞክር ሁለቱም ቆስለዋል ። ሁለቱም ግለሰቦች አስፈላጊውን የሕክምና እንክብካቤ እንዲያገኙ ወዲያውኑ ወደ ህክምና ተወስደዋል ።
إظهار الكل...
8.09 KB
🥰 74 44👍 8😢 2🙏 1😡 1
Photo unavailableShow in Telegram
#አላሁ_አክበር ከሁለት ቀናት በፊት በሙፍቲ #ሻሚል_ናድዊ እና በኤቲየስቱ #ጃቬድ መካከል ስለ ሁሉን ቻይ አምላክ መኖር(the existence of God Almighty) በህንድ ታሪካዊ ክርክር(debate) ተካሂዷል። የሙስሊሙ ምሁር ሻሚል ባቀረባቸው አሳማኝ ምክንያቶች በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ማሳመን ችሏል፣ በዚህም ምክንያት በሁለት ቀናት ውስጥ ወደ 20,000 የሚጠጉ ሂንዱዎች እስልምናን ተቀብለዋል! 📌 የዚህ ዲቤት(ክርክር)ቪዲዩዎች በህንድ ውስጥ በሰፊ እየተሰራጩ ና ትኩረትን መሳባቸውን ቀጥሏል። اللهم أعز الإسلام والمسلمين
إظهار الكل...
122👍 24🥰 13
30👍 6
15
Photo unavailableShow in Telegram
17😭 6
Photo unavailableShow in Telegram
መፋሂም ፖድካስት - በቅርብ ቀን! በዓቂዳ በዒባዳና በተለያዩ የዲን ጉዳዮች ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎችንና የተሳሳቱ አመለካከቶችን በጥልቀት የምንመረምርበት አዲስና ልዩ የፖድካስት ፕሮግራም። "መፋሂም" እያንዳንዱን እርምት በቁርኣን በሐዲስና በዑለማኦች ስምምነት (ኢጅማዕ) ላይ በማስደገፍ የጠራ የእውቀት ብርሃን የምናገኝበት ፖድካስ ነው። በኡስታዝ ዓብዱለጢፍ ጧሀ እና ኡስታዝ ዓብዱረህማን ኸጢብ የሚቀርብ        በቅርብ ቀን ይጠብቁን! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
إظهار الكل...
22👍 1
አል አቅሳ መስጅድ በእስራኤል  ህገ ወጥ ወረራ ተፈፀመበት ​ከ100 በላይ ሕገ-ወጥ የእስራኤል ሰፋሪዎች በወረራ በያዙት ምስራቅ እየሩሳሌም በሚገኘው አል-አቅሳ መስጊድ ግቢ ውስጥ መስፈራቸው ተገልጿል። በደርዘን የሚቆጠሩ ሕገ-ወጥ የእስራኤል ሰፋሪዎች በእስራኤል ፖሊስ ከፍተኛ ጥበቃ እየተደረገላቸው በወረራ በያዙት ምስራቅ እየሩሳሌም በሚገኘው አል-አቅሳ መስጊድ ግቢ ውስጥ መግባታቸውን አንድ የፍልስጤም ባለሥልጣን ለአናዶሉ የዜና ወኪል ገልጿል። ​ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የኢየሩሳሌም እስላማዊ ዋቅፍ (Jerusalem Islamic Waqf) ባለሥልጣን  በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ እና ከዙሁር ሰላት በኋላ ባለው ጊዜ  109 የሚሆኑ ሕገ-ወጥ ሰፋሪዎች ወደ መስጊዱ ግቢ መግባታቸውን ተናግረዋል። ​ባለሥልጣኑ አክለውም፣ ወረራው የተፈጸመው በመስጊዱ ምዕራባዊ አቅጣጫ በሚገኘው የሞሮኮ በር (Moroccan Gate) በኩል መሆኑን ገልፀዋል። ሰፋሪዎች   በቡድን በመሆን እና በእስራኤል በፖሊስ ጥበቃ ታጅበው ህገ ወጥ ሰፈራ ማድረጋቸውን ተናግረዋል። ቦታውን የሚያስተዳድረው እስላማዊ ዋቅፍ ተደጋጋሚ ተቃውሞ ለእስራኤል  ቢያቀርብም መፍትሄ ግን ማግኘት አልቻለም። የእስራኤል  አስተዳደር ከ2003 ጀምሮ ሕገ-ወጥ ሰፋሪዎች ወደ አል-አቅሳ መስጊድ ግቢ እንዲገቡ ፈቃድ መስጠቱ ይታወሳል።
إظهار الكل...
😡 28 19
ሰሚር አጠቃላይ የተካዌ እቃ አቅራቢ የምንሰጣቸው አገልግሎት ➔ የዳቦ ቤት ፊስታል ➔የኬክ ቤት ተካዌ ማስያዣ ➔ የጁስ ቤት ተካዌ ማስያዣ ➔የምግብ ቤት ተካዌ ማስያዣ ➔እድሁ  የኢርጎ ተካዌ ማስያዣ እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው ደረጃቸውን እና ውበታቸውን የጠበቁ የቴካዌ ማስያዣ ከፈለጉ ከኛ ጋር በቤተሰብ ዋጋ ያገኛሉ ። በየትኛውም የሀገራችን ክፍል ሁነው እቃችንን መጠቀም ከፈለጉ ባሉበት ሁነው ማዘዝ ይችላሉ ። አድራሻ :- መርካቶ ሸማ ተራ  ያገኙናል ። ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 📞0919325123 📞0981546580 የተለያዩ እቃወችን ለመመልከት በቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ። https://t.me/+SqQVoHU76wY2YmNk
إظهار الكل...
13
Photo unavailableShow in Telegram
የደግነት ጥግ! አቶ ወርቁ አይተነው የምስራች አዘነቡ! 🌟 ​ደብረ ብርሃን ላይ ለሚገኙ ወገኖቻችን የደረሰው የደግነት እጅ! ታዋቂው ባለሀብት አቶ ወርቁ አይተነው በአግማስ ኢትዮጵያ በኩል 15 ሚሊዮን ብር ለተፈናቃዮች ድጋፍ አድርገዋል። ይህ በንዲህ እያለ ​የምሽቱ ድምቀት ግን በዚህ አላበቃም! በቲክቶክ መንደር ታዋቂ የሆነው ወንድም ታኩር (Takur) ባሳየው ጥረት የ 5 ሚሊዮን ብር ዘመናዊ መኪና ሽልማት ከአቶ ወርቁ ቃል ተገብቶለታል። ​የደስታ ምሽት በደብረ ብርሃን! ደግነት ለራስ ነውና አቶ ወርቁን እናመሰግናለን። 🙌 መልካም ሰወች ሲሸለሙ ማየት ምነኛ ደስ ይላል በተለይ አላህ ዱንያን ሰቶቹህ ለመልካም ነገር የምታውሉ ሁሉ ሙስሊሙን ያልሆኑትን አላህ ሒዳያ ይወፍቃቸው ሙስሊም የሆኑትን ደሞ አላህ ዱንያ አኼራቸውን ያሳምርላቸው ። ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ወንድም ታኩር እንኳንም ደስ አለህ ​
إظهار الكل...
🙏 31 23👍 12🤣 1
22😡 14
Photo unavailableShow in Telegram
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷 🇹🇷🤝🇵🇸 Free Gazza Market🙌✌️🙌 የወራሪዋ እስራ Hell ምርት የማይሸጥበት የገበያ ማዕከል በቱርኪዬ ኢስታንቡል Beylikduzu ውስጥ ተከፍቷል። ማሻ ዓላህ!❤በማዕከሉ የሚሸጠው Boycott ተቃውሞ ያልተደረገበትና በተለይም የወራሪዋ ምርት ያልሆነ ዕቃ ብቻ ነው። Free Gazza, Istanbul’s first market that completely avoids selling boycotted products, has opened in Beylikdüzü. ©freegazzamarket
إظهار الكل...
🥰 56 27👍 3