ar
Feedback
Hulugram Messenger

Hulugram Messenger

الذهاب إلى القناة على Telegram

Hulugram is chat based superapp that makes your everyday lifestyle easier!

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
113 705
المشتركون
-9124 ساعات
-5337 أيام
-2 76430 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
የልዩ የበዓል ውድድር አሸናፊዎች የዚህ ሳምንት ውድድር 10 ጊጋባይት የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። በዚህ ልዩ የበዓል ውድድር ለተሳተፋችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን። አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራቹን ወደ @contacthulugram በመላክ ሽልማቱን መረከብ ትችላላቹ። በድጋሚ መልካም በዓል ይሁንሎት! ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም በዓል ይሁንሎት፤ ከሁሉግራም— እንኳን ለለብርሀነ ትንሳኤው በሠላም አደረስዎ! ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ልዩ የበዓል ሽልማት በትክክልና በጥሩ ሁኔታ ለመለሱ ሶስት ሰዎች የ10 ጊጋባይት የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊ ይሆናሉ። ጥያቄ — መልክቶን እንዴት በሁሉግራም ሂድን ቻት መደበቅ ይችላሉ? በቴሌግራም ገፃችን መልሶትን እስከ እሁድ ማታ ባለው ጊዜ ድረስ ኮመንት በማድረግ መወዳደርና ማሸነፍ ይችላሉ። ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም በዓል ይሁንሎት፤ ከሁሉግራም— እንኳን ለስቅለት በዓል በሠላም አደረስዎ! ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለእሷ፤ ከሁሉግራም ይሸምቱ— ወዳጆን በሁሉግራም ያስደስቱ! ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
New Update Coming Soon— Introducing the Hulugram 3.6 in the coming days. Stay tuned for more updates. ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
إظهار الكل...
00:08
Video unavailableShow in Telegram
50+ በላይ የቋንቋ አማራጮች— በሁሉግራም በሁለት መንገዶች መልክትን መተርጎም እንችላለን። አንደኛው መልእክት ሲላክልን የተላከልንን መልዕክት በመንካት ከሚመጣልን ዝርዝሮች ውስጥ Translate የሚለውን በመጫን ወደፈለግነው ቋንቋ መተርጎም እንችላለን። ሁለተኛው መንገድ ደግሞ ሁሉግራምን ስንከፍት በስተቀኝ ጥግ ላይ ባለው Floating Button በመጫን ወይም Menu ወስጥ በመግባት Translate የሚለውን በመንካት መተርጎም እንችላለን። ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Hulugram_Motion_Tutorial_Language Translator_2.mp42.18 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የሳምንታዊ ውድድር አሸናፊዎች የዚህ ሳምንት ውድድር 2 ጊጋባይት የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። በዚህ ሳምንታዊ ውድድር ለተሳተፋችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን። አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራቹን ኮመንት በማድራግ ሽልማቱን መረከብ ትችላላቹ። የሳምንት ሠው ይበለን! ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ልዩ ሳምንታዊ ሽልማት በትክክልና በጥሩ ሁኔታ ለመለሱ ሶስት ሰዎች የ2 ጊጋባይት የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊ ይሆናሉ። ጥያቄ — በሁሉግራም መልክቶን ወደ ፈለጉት ቋንቋ እንዴት መተርጎም ይችላሉ? በቴሌግራም ገፃችን መልሶትን እስከ እሁድ ማታ ባለው ጊዜ ድረስ ኮመንት በማድረግ መወዳደርና ማሸነፍ ይችላሉ። ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የመልክቶን ደህንነት በሂድን ቻት ይጠብቁ — Protect your privacy with Hulugram’s hidden chat! ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ከ500ሺ ተጠቃሚዎች በቀላሉ ስራ ያግኙ! በቀላሉ በመተግበሪያው ይመዝገቡ! አሁኑኑ በሁሉታክሲ በነፃ ይመዝገቡ። የሜትር ታክሲ አገልግሎት እየሰጣችሁ ያላችሁ ኮድ 1 እና ኮድ 3 ባለንብረቶች ቀድማችሁ በመመዝገብ የሁሉታክሲ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ በነፃ ለመመዝገብ፤ ሁሉታክሲ አፕልኬሽናችንን በማውረድ— 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hulutaxi.driver በስልክ ቁጥራችን በመደወል፡ 0901339955 ፤ 0902339955 ወይም @Hulutaxiregistration ላይ በቀላሉ በቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አዳዲስ ጓደኞችን በሁሉግራም ያግኙ— በሁሉግራም በዙሪያዎ ካሉ አዳዲስ ሰዎችን ይተዋወቁ! ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አዳዲስ ጓደኞችን በሁሉግራም ያግኙ— በሁሉግራም በዙሪያዎ ካሉ አዳዲስ ሰዎችን ይተዋወቁ! ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በነፃ የሁሉታክሲ ቤተሰብ ይሁኑ! የሜትር ታክሲ አገልግሎት እየሰጣችሁ ያላችሁ ኮድ 1 እና ኮድ 3 ባለንብረቶች ቀድማችሁ ሁሉታክሲ የተወዳጁ የሁሉግራም አጋር ድርጅት በነፃ በመመዝገብ የሁሉታክሲ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ በነፃ ለመመዝገብ፤ ሁሉታክሲ አፕልኬሽናችንን በማውረድ— 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hulutaxi.driver በስልክ ቁጥራችን በመደወል፡ 0901339955 ፤ 0902339955 ወይም @Hulutaxiregistration ላይ በቀላሉ በቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እንዴት በሁሉግራም መልዕክቶን ወደ ፈለጉት ቋንቋ መተርጎም ይችላሉ? በሁሉግራም መልዕክቶን ከ50 በላይ የቋንቋዎችን መተርጎም የሚከተሉትን ሶስት ቀላል ቅድመተከሎችን ይከተሉ። አንደኛ — እንዲተረጎም የፈለጉትን መልዕክት ይጫናሉ። መጡሎት ምርጫዎች "Translate" የሚለዉን ይጫናሉ። ሁለተኛ — ከ"Detect Auto" የመረጡት መልዕክት መጀመሪያ የተቀመጠበትን ቋንቋ ያሳያል። መተርጎሚያው ወደ ምን ቋንቋ እንዲቀይር ይመርጣሉ። ሶስተኛ — መልዕክቶ ተተርጉሞ ሲያልቅ ቀጥታ መላክ እንችላለን። በሁሉግራም ከ50 በላይ የቋንቋዎችን መተርጎም ይችላሉ! ስኬታማ ቀን ይሁንሎት! ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሙዚቃዎን በሁሉግራም ያጫውቱ— ሙዚቃዎን በሁሉግራም ያጫውቱ! ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በነፃ የሁሉታክሲ ቤተሰብ ይሁኑ! የሜትር ታክሲ አገልግሎት እየሰጣችሁ ያላችሁ ኮድ 1 እና ኮድ 3 ባለንብረቶች ቀድማችሁ ሁሉታክሲ የተወዳጁ የሁሉግራም አጋር ድርጅት በነፃ በመመዝገብ የሁሉታክሲ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ በነፃ ለመመዝገብ፤ ሁሉታክሲ አፕልኬሽናችንን በማውረድ— 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hulutaxi.driver በስልክ ቁጥራችን በመደወል፡ 0901339955 ፤ 0902339955 ወይም @Hulutaxiregistration ላይ በቀላሉ በቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የሁሉግራም ቤተሰቦች፡ በሁሉግራም ገበያዎን ያቀላጥፉ፣ የገበያ ቻናሎች በኩል ዕቃዎችን ለሚሸጡ ተጠቅሚዎች ዜናውን ያግሩ። ከታች ያለውን የሁሉግራም የነጋዴዎችን ቻናል በመቀላቀል ትርፋማ ይሁኑ። https://t.me/HulugramMerchant ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እንዴት ሁሉግራም ላይ ሱቆን ማስተዳደር ይችላሉ? ሁሉግራም ላይ ሱቆዎን ለማስተዳደር የሚከተሉትን ሶስት ቀላል ቅድመ-ተከሎችን ይከተሉ። አንደኛ — ከስክሪኑ እታች ያለውን "Stores" የሚለውን በመጫን ሱቃችሁን ማግኘት ይችላሉ። ሁለተኛ — "Listing" የሚለውን በመጫን ለሽያጭ ያቀረባችሁትን እቃዎች ማየት ይችላሉ። "Offers" የሚለውን በመጫን ደግሞ ገዢዎች ያሰቡትን ዋጋ መመልከት ይችላሉ። ሶስተኛ — "የእስክርቢቶ" ምስሉን በመጫን የሱቃችሁን መረጃ መቀየር ይችላሉ። "የፖሊስ" ምስሉን በመጫን የሱቃችሁን አድሚን መከታተልና "Cart" በመጫን ተጨማሪ እቃዎችን ለሽያጭ መዘርዘር ይችላሉ። ብሩህ ቀን ይሁንሎት! ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል! Download Hulugram SuperApp 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
إظهار الكل...
ሁሉግራም ላይ ሱቆችን ለመክፈት እና ምርቶችን ለለመዘርዘር ክፍያዎችን ያጠይቃል?Anonymous voting
  • አዎ፣ ሁሉግራም ክፍያዎችን ይጠይቃል።
  • አይ፣ 100% በነፃ ሊያደርጉት ይችላሉ።
0 votes