Hulugram Messenger
الذهاب إلى القناة على Telegram
Hulugram is chat based superapp that makes your everyday lifestyle easier!
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

113 705
المشتركون
-6224 ساعات
-5397 أيام
-2 76130 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም የመውሊድ በዓል ይሁንላችሁ!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp👇
https://bit.ly/3IbZutj
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለመስቀል በዓል እንዲሁም ለጊፋታ፣ ጋሪዎሮ እና ሄቦ የዘመን መለወጫ በዓላት በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp👇
https://bit.ly/3IbZutj
00:23
Video unavailableShow in Telegram
Auto Translate In Action
Translating English to Amharic in real-time.
Coming soon to Hulugram!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://bit.ly/3IbZutj
2.51 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራምን በሁሉግራም መተግበሪያ የምትጠቀሙበት 5 ዋና ምክንያቶች ፦
1. የተላከሎትን መልእክት ወደ ፈለጉበት ቋንቋ የሚተረጉሙበት (ወደ አፋን ኦሮሞ እና ትግረኛን ጨምሮ)
2. በቀላሉ ካርድ በቴሌብር እና አሞሌን ተጠቅመው እዛው መግዛት የሚችሉበት (10% ቦነስ ያገኛሉ)
3. ለዲኤስቲቪ ፤ ካናል ፕላስ እና ለኢትዮጵያ ኤርላየንስ ክፍያ መፈጸም የሚችሉበት።
4. ስቶሪ የሚያጋሩበት፤ የጓደኛ ፕሮፋይል ፎቶ ላይክ ማረግ የሚችሉበት እና
5. በቀላሉ እቃ ባንድ ቦታ ከቴሌግራም ቻናሎች መግዛት እና መሸጥ የሚችሉበት እንዲሁም ሁሉንም ቴሌግራም የሚሰጠውን አገልግሎት የሚያገኙበትን

#Hulugram

HULUGRAM ን ያውርዱ እና የቴሌግራም አጠቃቀሞን ያዘምኑ👇
Download : - https://bit.ly/3cyQ0wy
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ!
በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ እና ዳዊት ስዩም አማካኝነት ተጨማሪ የወርቅ እና የነሃስ ሜዳሊያ በማግኘታችን ደስ ብሎናል፤ እንኳን ደስ አላችሁ!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://bit.ly/3IbZutj
Photo unavailableShow in Telegram
በቀላሉ ቴሌብር እና አሞሌን በመጠቀም የአየር ሰዓት በሁሉግራም ይግዙ!
በሁሉግራም በቀላሉ ቴሌብር እና አሞሌን በመጠቀም የአየር ሰዓት 10% ተጠቃሚ ይሁኑ!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://bit.ly/3IbZutj
Photo unavailableShow in Telegram
በቀላሉ ቴሌብር እና አሞሌን በመጠቀም የአየር ሰዓት በሁሉግራም ይግዙ!
የአየር ሰዐት በሁሉግራም ሲሞሉ:
— 10% ቅናሽ ያገኛሉ!
— ለወዳጆ ከቻት ውስጥ ሳይወጡ በቀላሉ ስጦታ መላክ ያስችሎታል፣
— የገዙትን የአየር ሰዐት አጠቃላይ ወጪ በሳምንት እና በወር መከታተል ያስችሎታል፣
— ከዚህ በፊት የገዙት መቼ እና ለማን እንደሆነ በቀላሉ ማየት ያስችሎታል፣
— በተለያዩ መክፈያ አማራጮች ክፍያዎን ማድረግ ይችላሉ።
በቅርብ ቀን ተጨማሪ ሌሎች መክፈያ መንገዶችን የምንጨምር ይሆናል።
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://bit.ly/3IbZutj
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም በአል!
እንኳን ለ1443ኛው የኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://bit.ly/3IbZutj
Photo unavailableShow in Telegram
በሁሉግራም ክረምቱን በደስታ ያሳልፉ—
በሁሉግራም በመለገስ በደስታዎን ለሌሎች ይጋሩ!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://bit.ly/3IbZutj
Photo unavailableShow in Telegram
Hulugram 4.1 is Out!
Update Now, Start Donating with Hulugram!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://bit.ly/3IbZutj
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን — Hulugram Donation
በሁሉግራም ልግሳ በቻናሎት ለማስጀመር የሚያስፈጉ ቅድመ ሁኔታዎች፥
📌 ቻናሎት ከ1000 በላይ አባላት ሊኖሩት ይገባል፣
📌 ቻናሎት የህዝብ ቻናል /Public Channel/ መሆን አለበት፣
📌 ልግሳ ለማስጀመርና ለመከታተል የቻናሉ ባለቤት(Owner) መሆን አለቦት።
በቅርብ ቀን በሁሉግራም ይጠብቁን!
Photo unavailableShow in Telegram
[ Photo ]
በቅርብ ቀን Hulugram Donation
በሁሉግራም የቻናል ባለቤቶች በቀላሉ እና በተመቻቸ ሁኔታ ከቻናል ተከታዮቻቸው ገቢ ለመሰብሰብ ያስችላቸዋል።
ገቢው በቻናሎቻቸው ለሚለቁት ይዘት ምስጋናችንን ለመገለፅ ወይም በነፃ ድጋፍ ለመሰጠት ያስችላል።
ልገሳው ማንኛውም ይዘት፣ አገልግሎት ወይም ምርት ለመግዛት አይደለም። የቻናል ተከታዮች በአቅማችውን መለገስ የሚሹትን ማንኛውንም የገንዘብ መጠን መምረጥ ይችላሉ።
በሁሉግራም ልግሳ በቻናሎት ለማስጀመር የሚያስፈጉ ቅድመ ሁኔታዎች፥
📌 ቻናሎት ከ 1000 በላይ አባላት ሊኖሩት ይገባል፣
📌 ቻናሎት የህዝብ ቻናል /Public Channel/ መሆን አለበት፣
📌 ልግሳ ለማስጀመርና ለመከታተል የቻናሉ ባለቤት(owner) መሆን አለቦት።
በቅርብ ቀን በሁሉግራም ይጠብቁን
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን
Hulugram Donations
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat
Photo unavailableShow in Telegram
በሁሉግራምን ካርድ መግዛትና 10% ቦነስ ተጠቃሚ መሆን እንዴት ይችላሉ?
በሁሉግራም በቀላሉ ቴሌብር እና አሞሌን በመጠቀም የአየር ሰዓት ለመግዛት የሚከተሉትን ቅድመ ተከተሎች ይከተሉ።
01. በመጀመሪያ ሁሉግራምን በመክፈት ወደ ዋና ይሂዱ። በመቀጠል ወደ ሁሉግራም ሆምስክሪን በመሄድና የአፕሊኬሽን መሳቢያውን ይንኩ። ከተዘረዘሩት ውስጥ የአየር ሰዓት ፊቸርን ማግኘት ይችላሉ።
02. መግዛት/መላክ የሚፈልጉትን የአየር ሰዓት ይምረጡ ወይም ይጽፉ። የክፍያ አማራጮን ከቴሌብር ወይም ከአሞሌ ይምረጡ። በመቀጠል "Buy" በተንን በመጫን ወደ ለመግዛት ይሰናዱ።
03. የስልክ ቁጥርዎንና የአሞሌ ወይም የቴሌብር ሚስጢር ቁጥሮን ያስገቡ። የማረጋገጫ ኮድዎን ይቀበሉ፤ ኮዱን በማስገበት እና የመግቢያውን በተንን ይጫኑ።
04. በመጨረሻም "Next" በተንን በመጫንና፤ የቴሌብር/አሞሌ ፒን በማሰገባት ግዢዎን ያረጋግጡ።
ፊኒሽ በተንን በመጫን ወደ ሁሉግራም ዋና ገፅ መመለስ ይችላሉ!
በተሳካ ሁኔታ በሁሉግራም በቀላሉ ቴሌብር እና አሞሌን በመጠቀም የአየር ሰዓት ገዝተዋል!
ጥያቄ ካሎት ኮሜንት ላይ ይጻፉልን።
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat