ar
Feedback
Best አማርኛ ጥቅሶች

Best አማርኛ ጥቅሶች

قناة بسيطة
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
182 285
المشتركون
+1324 ساعات
-5567 أيام
-1 18030 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
ديسمبر '25
ديسمبر '25
+5 398
في 0 قنوات
نوفمبر '25
+7 179
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+6 535
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+14 039
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+8 041
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+12 030
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+10 956
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '25
+11 143
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+13 082
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+12 746
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+13 136
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+17 453
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+15 432
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+13 633
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+13 828
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+13 601
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+6 141
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+9 149
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+4 435
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+6 537
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+6 564
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+3 972
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+5 026
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+6 859
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+6 498
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+1 725
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+24 627
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+33 939
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '230
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '230
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+28
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+2 473
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+17 565
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
26 ديسمبر+897
25 ديسمبر+153
24 ديسمبر+155
23 ديسمبر+129
22 ديسمبر+157
21 ديسمبر0
20 ديسمبر+174
19 ديسمبر+117
18 ديسمبر+109
17 ديسمبر0
16 ديسمبر+544
15 ديسمبر+395
14 ديسمبر0
13 ديسمبر+160
12 ديسمبر+372
11 ديسمبر+23
10 ديسمبر+174
09 ديسمبر+177
08 ديسمبر+204
07 ديسمبر0
06 ديسمبر+195
05 ديسمبر+393
04 ديسمبر+7
03 ديسمبر+181
02 ديسمبر+430
01 ديسمبر+252
منشورات القناة
Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት see more....

15900

2
ስለ ኮከቦ ያውቃሉ?🤔 በአሁን ጊዜ የሰው ባህሪ መተየቅ ቀርቷል ከታች ኮከቡን ነክተው ባህሪውን ይወቁ👇👇
ስለ ኮከቦ ያውቃሉ?🤔 በአሁን ጊዜ የሰው ባህሪ መተየቅ ቀርቷል ከታች ኮከቡን ነክተው ባህሪውን ይወቁ👇👇
364
3
⭕️እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 ✳️JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማረኛ ይማሩ✅ የቻናሉ Link👇👇 @Learn_English_Language_USA @Learn_English_Language_USA @Learn_English_Language_USA
431
4
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ ⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 📝 JOIN አድርጉና እን
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ ⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ። ✈️ የቻናሉ Link👇 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/3778
334
5
Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት see more....
331
6
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 180ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 180ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
537
7
በጣም ርቦኛል ለማለት
2 449
8
ስለ ኮከቦ ያውቃሉ?🤔 በአሁን ጊዜ የሰው ባህሪ መተየቅ ቀርቷል ከታች ኮከቡን ነክተው ባህሪውን ይወቁ👇👇
ስለ ኮከቦ ያውቃሉ?🤔 በአሁን ጊዜ የሰው ባህሪ መተየቅ ቀርቷል ከታች ኮከቡን ነክተው ባህሪውን ይወቁ👇👇
579
9
ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more 📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ
252
10
​​💖 የፍቅር ማእበል 💞 ‍ ​ 💝ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በBest አማርኛ ጥቅሶች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝           ክፍል 3⃣0⃣ ቤት ከደረስን ቡሀላ ቆንጆ እራት ከመሲጋ አዘገጃጅተን ልዑሌን ቤቱን ፏፏ አድርገን ጠበቅነው:: ቤት ሲገባ ልዑሌ እንደለመደው በደስታ ተሞልቶ ነበር የገባው ። እራታችንን በላልተን ወደመኝታችን ሄድን ዛሬ እኔ ድክምክም ብሎኝ ስለነበር ባባን የማስተኛት ተራው የልዑሌ ነበር ። እኔ እንቅልፍ እንደወሰደው ሰው አይኔን ጨፍኜ ተሸፈንኩ ግን መተኛት አልቻልኩም ጭንቅላቴ ስለማክቤል ከማሰብ ማቆም አልቻለም ነገረ ስራው ሁሉ አሳዘነኝ ። ቀን ፊቱ ላይ ያነበብኩት የመጎዳት የእውነት ልቡ እንዴት እንደተሰበረ ፊቱ ላይ ይታያል ድርጊቱ ከፊት ከፊቴ እየቀደመ አላስተኛ አለኝ ። በፍቅር አለም የሆነን ሰው ማፍቀር መውደድ ያለ ነው መፈቀርም እንደዛው ግን በሁለት ሰው መሀል መሆን በጣም ከባድ ነው ካንዱጋ ሆኖ ስለሌኛው ማሰብ ህመም ነው አንድ ልብ ኖሮን ለሁለት ሰው እንደመስጠት ማለት ነው በጣም ያስጠላል ስሜቱ ከማክቤልጋ ስሆን ልዑሌ ያሳዝነኛል ይናፍቀኛል ከልዑልጋ ስሆን ደሞ ማክቤል ያሳዝነኛል🥺 ብቻ ማክቤል ከዛ ቀን ጀምሮ ሳይደውል text ሳይልክ ቆዬ አንዳንዴ ለመደወል ስልኬን አነሳና እራሴ ተወኝ ብዬ ለምኜው እንዴት እደውላለሁ ብዬ እተወዋለሁ ። በ15 ቀን አንዴ እናቴጋ እንሄዳለን አሁንም መሲንም ጨምሮ ሰብሰብ ብለን ሄደን እሷጋ ዋልን እንደለመድኩት ሰፈር ላይ ማክቤልን አየዋለሁ ብዬ ነበር ግን ጭራሽ ላየው አልቻልኩም። እህቴን ቀስ ብዬ ጠራዃትና ማክቤልን አይተሽው ታውቂያለሽ እንዴ አልኳት?? በፊት በፊት ሁሌ ከኛ በር ፊት ለፊት ይቀመጥ ነበር ሰሞኑን ግን አይቼው አላውቅም አለችኝ ። በውስጤ በሰላም እንዲሆን እየፀለይኩ ሲመሽ ወደቤታችን ተመለስን ማታ ላይ ሁሉም ሲተኙ ስልኬን አንስቼ text ላኩለት  ሰላም ነህ ይቅርታ ከረበሽኩህ ድምፅህ ሲጠፋ እንዴት እንደሆንክ ልጠይቅህ ብዬ ነው አልኩት ። ደና ነኝ ብቻ አለኝ ከዛ እኔም ዝም አልኩት በቃ ከዛ ቡሀላ ለ1 ወር ከምናምን ምንም አይነት text ተላልከን አናውቅም በስልክም አናወራም ዝም አለኝ ዝም አልኩት። ከሆነ ጊዜ ቡሀላ ነገሮች እየተቀየሩብኝ ሲመጡ ወደ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ እንደገመትኩት እርጉዝ ነበርኩ ። የመጀመሪያው እርግዝናዬ ላይ እንዳረገዝኩ ስሰማ ምድር ተከፍታ እንድትውጠኝ ስፀልይ ነበር። ባሁኑ ግን የደስታ ጥግ ላይ ነበርኩ ከሀኪም ቤት እንደተመለስኩ ለናቴ ደወልኩላት እና በጊዜ ወጥታ እኔጋ እህቴንም ይዛት እንድትመጣ ነገርኳት  እሺ አለችኝ። እኔና መሲ ቤቱን በአል አስመሰልነው መሲ አስሬ ምን አለ ዛሬ ምን ዛሬ ትለኛለች ማታ ለሁሉም የተዘጋጀ ሰርፕራይዝ እንዳለ ነገርኳት ። ልዑሌንም ደውዬ ስንት ሰአት እንደሚመጣ ስላረጋገጥኩ ሰርፕራይዙ እንዳሰብኩት ሄደልኝ ። ማታ ሁላችንም ቤት ተሰባሰብን ሁሉም አስሬ ምንድነው ዛሬ ምንድነው ይሉኛል ምን የረሳነው በአል አለ አንዴ ይጠያየቃሉ እናቴና ልዑሌ  እኔ ከእራት ቡሀላ ነው ምነግራችሁ በቃ ተረጋጉ ብያቸው እራታችንን በላን ። ሁሉም ልባቸው ተሰቅሎ እንዴት እንደበሉ ብታዩት እያሳቁኝ ነበር ከእራት ቡሀላ ቡናችንን እየጠጣን አሁን ሁላችሁም ተረጋጉና ሰርፕራይዙን ለማየት ተዘጋጁ አልኳቸው መጀመሪያ ግን ባባን ይዞት የነበረው ልዑል ስለነበር ለእህቴ ስጣት እሷ ትያዘው አልኩት ድንገት ስሜታዊ ሆኖ ቢጮህ እንኳን ባባ እንዳይደነግጥ ብዬ ነው እንደዛ ያልኩት :: የዛኔ የምር ግራ እየተጋባ ባባን ሰጣት እኔ ተነስቼ ወደመኝታ ክፍላችን ገባሁና ቼክ ያደረኩበትን የእርግዝና ማስረጃዬን ይዤ መጣሁና  መጀመሪያ ለልዑሌ ሰጠሁት ቀስ ብሎ አየውና እኔን ቀና ብሎ አየኝ  ምንድነው ምንድነው ይሄ አለኝ አይኑ እንባ እያቀረረ እርጉዝ ነኝ የልጅ አባት ልትሆን ነው አልኩት:: እናቴ እንዴት እንደተነሳች ባላውቅም ብድግ አለችና የያዘውን ተቀበለችው ። ልዑሌ እኔን እያየ አላምንሽም ሰላም አውቀሽ ፕራንክ አደረኩህ ልትይኝ ነው አደለ ሰላም ማይልኝ እውነትሽን ነው አለኝ?? አዎ እማዬ ትሙት የምሬን ነው እርጉዝ ነኝ አልኩት የዛኔ በቁሙ መሬት ላይ  ውድቅ ብሎ ተንበረከከ እናቴ እልልታውን አቀለጠችው ። ሄጄ ልዑሌን አቀፍኩትና ደስ አለህ አልኩት በእጁ ፊቱ ላይ ያለውን እንባ እየጠረገ ሰላም በህልሜ እየመሰለኝ ነው ደግመሽ ማይልኝ አለ። ማልኩለት የዛኔ እንደለቅሶ ቤት ድምፅ እያወጣ መሬት ላይ ተደፍቶ ማልቀስ ጀመረ ከጠበኩት በላይ ሆነብኝ ልዑል በፈጣሪ ተረጋጋ እንጂ እንዴ አልኩት ። እናቴም ልጄ ተው ደስታ ላይ እንዲህ አይኮንም ጥሩ አደለም ደስታውን በልኩ አድርገው አለችው። የሱ እንባ ወይ ፍንክች አለ ዝም ብሎ ይፈሳል ። አንስቶ አሽከረከረኝ ሰላም እውነት እኔም እንደሰው አባት ልሆን ነው እእእ ሰላም እውነት ፈጣሪ እያየኝ ኖሯል አረሳኝም አለ። የዛኔ እናቴ ግራ ተጋብታ እንደዚህ ስትሆኑ ለሚያያችሁ ሰውኮ የመጀመሪያ ልጃችሁን ገና ልትወልዱ ነው ሚመስለው አለች ። የዛኔ እኔ ደነገጥኩኝና ልዑሌን አየት አደረኩት ። ያው እናቴ እሱ ወንድ ነው ቀጣዩ ደሞ ሴት ልትሆን ትችላለች ብሎኮ ነው እንዲህ ደስ ያለው ለሴት ልጅ ያለው ፍቅርኮ ይለያል አልኳት በሉ ተረጋጉና ቁጭ በሉ ልጆቼ ይህን ክብር ይሄን ደስታ ያሳየን አምላካችን ክብሩ አይጓደልበት። እኔንም ከአንድም ሁለት የል ልጅ እንዳይ የፈቀደልኝ አምላክ ይመስገን የኔ ልጅ አሁንም እንዲሁ ከነፍቅራችሁ ጤናን ሰጥቶ በሰላም ያኑራችሁና ቤታችሁ በልጅ እንዲሞላ ያድርጋችሁ ። በሉ እኛን ሸኙንና እናንተ ደሞ ደስታችሁን ከዚህ በበለጠ አክብሩ። የኔ ልጅ እንዲህ በየጊዜው ደስታን እንዳይ እንድሰማ ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያላሰብሽውን ፍቅር በረከት መትረፍረፍ ይስጥሽ ላንተም እንደዛው የኔ ልጅ በቃ ተረጋጋ አለችው ተነስታ በነጠላዋ እንባውን እየጠረገችለት:: በቃ ልዑሌ ተነስ እነማዬን እንሸኛቸው መሽቶባቸዋል አንተ እንደሆንክ በዚህ ሁኔታ መኪና መንዳት አትችልም አልኩት ሰውነቱን እራሱ በስርአት ችሎ መቆም አይችልም ነበር:: እነማዬን ሸኝተናቸው ወደ ቤት ተመለስን መሲ እንደታቀፈችው ባባ ተኝቶ ጠበቀን ተቀበልኳትና ቀስ ብዬ አስገብቼ አስተኛሁት ። ከዛ ልዑሌን እንዲረጋጋ ወደ ማድረጉ ገባሁ እቅፍ አደረኩትና በቃ ተረጋጋ አባት ሆነሀል አባት ደግሞ ቆፍጣና ነው መሆን ያለበት አልኩት። ሰላም እኔኮ ከዛ ሁላ ነገር ቡሀላ እንደዚህ አይነት ደስታ አለም እንዳለ አላውቅም ነበር አንድም ቀን አባት ስለመሆን ልጅ ስለመውለድ አስቤ አላቅም :: ሰላም ይሄኮ ለኔ ምን ማለት እንደሆነ ስላልገባሽ ስሜቴን ሚገልፅልኝ ምንም ቃል ስላጣሁ ምንም ልልሽ አልችልም ግን ሰላም አስቢው እስቲ አባት ልሆን ነውኮ አባት አለኝ ፊቴን በሁለት እጆች ጥብቅ አድርጎ ይዞ እያፈጠጠብኝ ። ክፍል ሰላሳ አንድ ከ3⃣0⃣0⃣👍 like በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ። https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ   🖤 @Best_amharic_quotes 💛 ሼር 🙏
1 847
11
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ ⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 📝 JOIN አድርጉና እን
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ ⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ። ✈️ የቻናሉ Link👇 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/3778
346
12
መላጣ👩‍🦲 በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
243
13
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 ና ግባ😆👇👇👇 ፈን ዞን እንባላለን💀
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 ና ግባ😆👇👇👇 ፈን ዞን እንባላለን💀
292
14
Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት see more....
176
15
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎 ና ግባ 🤣😁👇👇
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎 ና ግባ 🤣😁👇👇
236
16
​​💖 የፍቅር ማእበል 💞 ‍ ​ 💝ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በBest አማርኛ ጥቅሶች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝           ክፍል 3⃣0⃣ ቤት ከደረስን ቡሀላ ቆንጆ እራት ከመሲጋ አዘገጃጅተን ልዑሌን ቤቱን ፏፏ አድርገን ጠበቅነው:: ቤት ሲገባ ልዑሌ እንደለመደው በደስታ ተሞልቶ ነበር የገባው ። እራታችንን በላልተን ወደመኝታችን ሄድን ዛሬ እኔ ድክምክም ብሎኝ ስለነበር ባባን የማስተኛት ተራው የልዑሌ ነበር ። እኔ እንቅልፍ እንደወሰደው ሰው አይኔን ጨፍኜ ተሸፈንኩ ግን መተኛት አልቻልኩም ጭንቅላቴ ስለማክቤል ከማሰብ ማቆም አልቻለም ነገረ ስራው ሁሉ አሳዘነኝ ። ቀን ፊቱ ላይ ያነበብኩት የመጎዳት የእውነት ልቡ እንዴት እንደተሰበረ ፊቱ ላይ ይታያል ድርጊቱ ከፊት ከፊቴ እየቀደመ አላስተኛ አለኝ ። በፍቅር አለም የሆነን ሰው ማፍቀር መውደድ ያለ ነው መፈቀርም እንደዛው ግን በሁለት ሰው መሀል መሆን በጣም ከባድ ነው ካንዱጋ ሆኖ ስለሌኛው ማሰብ ህመም ነው አንድ ልብ ኖሮን ለሁለት ሰው እንደመስጠት ማለት ነው በጣም ያስጠላል ስሜቱ ከማክቤልጋ ስሆን ልዑሌ ያሳዝነኛል ይናፍቀኛል ከልዑልጋ ስሆን ደሞ ማክቤል ያሳዝነኛል🥺 ብቻ ማክቤል ከዛ ቀን ጀምሮ ሳይደውል text ሳይልክ ቆዬ አንዳንዴ ለመደወል ስልኬን አነሳና እራሴ ተወኝ ብዬ ለምኜው እንዴት እደውላለሁ ብዬ እተወዋለሁ ። በ15 ቀን አንዴ እናቴጋ እንሄዳለን አሁንም መሲንም ጨምሮ ሰብሰብ ብለን ሄደን እሷጋ ዋልን እንደለመድኩት ሰፈር ላይ ማክቤልን አየዋለሁ ብዬ ነበር ግን ጭራሽ ላየው አልቻልኩም። እህቴን ቀስ ብዬ ጠራዃትና ማክቤልን አይተሽው ታውቂያለሽ እንዴ አልኳት?? በፊት በፊት ሁሌ ከኛ በር ፊት ለፊት ይቀመጥ ነበር ሰሞኑን ግን አይቼው አላውቅም አለችኝ ። በውስጤ በሰላም እንዲሆን እየፀለይኩ ሲመሽ ወደቤታችን ተመለስን ማታ ላይ ሁሉም ሲተኙ ስልኬን አንስቼ text ላኩለት  ሰላም ነህ ይቅርታ ከረበሽኩህ ድምፅህ ሲጠፋ እንዴት እንደሆንክ ልጠይቅህ ብዬ ነው አልኩት ። ደና ነኝ ብቻ አለኝ ከዛ እኔም ዝም አልኩት በቃ ከዛ ቡሀላ ለ1 ወር ከምናምን ምንም አይነት text ተላልከን አናውቅም በስልክም አናወራም ዝም አለኝ ዝም አልኩት። ከሆነ ጊዜ ቡሀላ ነገሮች እየተቀየሩብኝ ሲመጡ ወደ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ እንደገመትኩት እርጉዝ ነበርኩ ። የመጀመሪያው እርግዝናዬ ላይ እንዳረገዝኩ ስሰማ ምድር ተከፍታ እንድትውጠኝ ስፀልይ ነበር። ባሁኑ ግን የደስታ ጥግ ላይ ነበርኩ ከሀኪም ቤት እንደተመለስኩ ለናቴ ደወልኩላት እና በጊዜ ወጥታ እኔጋ እህቴንም ይዛት እንድትመጣ ነገርኳት  እሺ አለችኝ። እኔና መሲ ቤቱን በአል አስመሰልነው መሲ አስሬ ምን አለ ዛሬ ምን ዛሬ ትለኛለች ማታ ለሁሉም የተዘጋጀ ሰርፕራይዝ እንዳለ ነገርኳት ። ልዑሌንም ደውዬ ስንት ሰአት እንደሚመጣ ስላረጋገጥኩ ሰርፕራይዙ እንዳሰብኩት ሄደልኝ ። ማታ ሁላችንም ቤት ተሰባሰብን ሁሉም አስሬ ምንድነው ዛሬ ምንድነው ይሉኛል ምን የረሳነው በአል አለ አንዴ ይጠያየቃሉ እናቴና ልዑሌ  እኔ ከእራት ቡሀላ ነው ምነግራችሁ በቃ ተረጋጉ ብያቸው እራታችንን በላን ። ሁሉም ልባቸው ተሰቅሎ እንዴት እንደበሉ ብታዩት እያሳቁኝ ነበር ከእራት ቡሀላ ቡናችንን እየጠጣን አሁን ሁላችሁም ተረጋጉና ሰርፕራይዙን ለማየት ተዘጋጁ አልኳቸው መጀመሪያ ግን ባባን ይዞት የነበረው ልዑል ስለነበር ለእህቴ ስጣት እሷ ትያዘው አልኩት ድንገት ስሜታዊ ሆኖ ቢጮህ እንኳን ባባ እንዳይደነግጥ ብዬ ነው እንደዛ ያልኩት :: የዛኔ የምር ግራ እየተጋባ ባባን ሰጣት እኔ ተነስቼ ወደመኝታ ክፍላችን ገባሁና ቼክ ያደረኩበትን የእርግዝና ማስረጃዬን ይዤ መጣሁና  መጀመሪያ ለልዑሌ ሰጠሁት ቀስ ብሎ አየውና እኔን ቀና ብሎ አየኝ  ምንድነው ምንድነው ይሄ አለኝ አይኑ እንባ እያቀረረ እርጉዝ ነኝ የልጅ አባት ልትሆን ነው አልኩት:: እናቴ እንዴት እንደተነሳች ባላውቅም ብድግ አለችና የያዘውን ተቀበለችው ። ልዑሌ እኔን እያየ አላምንሽም ሰላም አውቀሽ ፕራንክ አደረኩህ ልትይኝ ነው አደለ ሰላም ማይልኝ እውነትሽን ነው አለኝ?? አዎ እማዬ ትሙት የምሬን ነው እርጉዝ ነኝ አልኩት የዛኔ በቁሙ መሬት ላይ  ውድቅ ብሎ ተንበረከከ እናቴ እልልታውን አቀለጠችው ። ሄጄ ልዑሌን አቀፍኩትና ደስ አለህ አልኩት በእጁ ፊቱ ላይ ያለውን እንባ እየጠረገ ሰላም በህልሜ እየመሰለኝ ነው ደግመሽ ማይልኝ አለ። ማልኩለት የዛኔ እንደለቅሶ ቤት ድምፅ እያወጣ መሬት ላይ ተደፍቶ ማልቀስ ጀመረ ከጠበኩት በላይ ሆነብኝ ልዑል በፈጣሪ ተረጋጋ እንጂ እንዴ አልኩት ። እናቴም ልጄ ተው ደስታ ላይ እንዲህ አይኮንም ጥሩ አደለም ደስታውን በልኩ አድርገው አለችው። የሱ እንባ ወይ ፍንክች አለ ዝም ብሎ ይፈሳል ። አንስቶ አሽከረከረኝ ሰላም እውነት እኔም እንደሰው አባት ልሆን ነው እእእ ሰላም እውነት ፈጣሪ እያየኝ ኖሯል አረሳኝም አለ። የዛኔ እናቴ ግራ ተጋብታ እንደዚህ ስትሆኑ ለሚያያችሁ ሰውኮ የመጀመሪያ ልጃችሁን ገና ልትወልዱ ነው ሚመስለው አለች ። የዛኔ እኔ ደነገጥኩኝና ልዑሌን አየት አደረኩት ። ያው እናቴ እሱ ወንድ ነው ቀጣዩ ደሞ ሴት ልትሆን ትችላለች ብሎኮ ነው እንዲህ ደስ ያለው ለሴት ልጅ ያለው ፍቅርኮ ይለያል አልኳት በሉ ተረጋጉና ቁጭ በሉ ልጆቼ ይህን ክብር ይሄን ደስታ ያሳየን አምላካችን ክብሩ አይጓደልበት። እኔንም ከአንድም ሁለት የል ልጅ እንዳይ የፈቀደልኝ አምላክ ይመስገን የኔ ልጅ አሁንም እንዲሁ ከነፍቅራችሁ ጤናን ሰጥቶ በሰላም ያኑራችሁና ቤታችሁ በልጅ እንዲሞላ ያድርጋችሁ ። በሉ እኛን ሸኙንና እናንተ ደሞ ደስታችሁን ከዚህ በበለጠ አክብሩ። የኔ ልጅ እንዲህ በየጊዜው ደስታን እንዳይ እንድሰማ ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያላሰብሽውን ፍቅር በረከት መትረፍረፍ ይስጥሽ ላንተም እንደዛው የኔ ልጅ በቃ ተረጋጋ አለችው ተነስታ በነጠላዋ እንባውን እየጠረገችለት:: በቃ ልዑሌ ተነስ እነማዬን እንሸኛቸው መሽቶባቸዋል አንተ እንደሆንክ በዚህ ሁኔታ መኪና መንዳት አትችልም አልኩት ሰውነቱን እራሱ በስርአት ችሎ መቆም አይችልም ነበር:: እነማዬን ሸኝተናቸው ወደ ቤት ተመለስን መሲ እንደታቀፈችው ባባ ተኝቶ ጠበቀን ተቀበልኳትና ቀስ ብዬ አስገብቼ አስተኛሁት ። ከዛ ልዑሌን እንዲረጋጋ ወደ ማድረጉ ገባሁ እቅፍ አደረኩትና በቃ ተረጋጋ አባት ሆነሀል አባት ደግሞ ቆፍጣና ነው መሆን ያለበት አልኩት። ሰላም እኔኮ ከዛ ሁላ ነገር ቡሀላ እንደዚህ አይነት ደስታ አለም እንዳለ አላውቅም ነበር አንድም ቀን አባት ስለመሆን ልጅ ስለመውለድ አስቤ አላቅም :: ሰላም ይሄኮ ለኔ ምን ማለት እንደሆነ ስላልገባሽ ስሜቴን ሚገልፅልኝ ምንም ቃል ስላጣሁ ምንም ልልሽ አልችልም ግን ሰላም አስቢው እስቲ አባት ልሆን ነውኮ አባት አለኝ ፊቴን በሁለት እጆች ጥብቅ አድርጎ ይዞ እያፈጠጠብኝ ። ክፍል ሰላሳ አንድ ከ3⃣0⃣0⃣👍 like በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ።
1
17
በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ ተጠቀሙ 👇 betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ 👇
178
18
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
213
19
ተማሪ ነህ 🤗
48
20
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
71