ar
Feedback
Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
262 619
المشتركون
-60124 ساعات
+7 0077 أيام
+7 81230 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
የገንዘብ ሚኒስቴር ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የግብር ጫና ለመቀነስ በማሰብ፣ በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተሞች ዋጋቸው ከአንድ ሚሊዮን ብር በታች የሆኑ ንብረቶች ከንብረት ግብር ነጻ እንዲሆኑ ወሰነ። ገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ለክልል እና ለከተማ አስተዳደሮች ባስተላለፉት መመሪያ መሰረት፣ ከግብር ነጻ የሆነው የንብረት ዋጋ ጣሪያ እንደ ከተሞቹ ደረጃ ይለያያል፡- • በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ - ከአንድ ሚሊዮን ብር በታች፣ • በሌሎች ማዘጋጃ ቤት ባላቸው ከተሞች - ከ250,000 ብር በታች፣ እንዲሁም • በታዳጊ ከተሞች ከ100,000 ብር በታች ዋጋ ያላቸው ንብረቶች ግብር አይከፍሉም። "ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ቤተሰቦች" ተብለው የተለዩት፣ በኢኮኖሚ ችግር ውስጥ እንዳሉ በአካባቢው የማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊዎች የተረጋገጠላቸው እና ዓመታዊ ገቢያቸው ከሀገራዊ የነፍስ ወከፍ ገቢ ግማሽ  በታች የሆኑ ናቸው። በፓርላማ የጸደቀውን አዋጅ መሰረት በማድረግ በሚዘጋጀው የክልሎች ህግ፤ ለግብር ስሌት የሚወሰደው የንብረት ዋጋ፣ የንብረቱ ትክክለኛ የገበያ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) ብቻ ይሆናል። የግብር መጠኑም (Tax rate) ከ0.1 በመቶ እስከ 10 በመቶ ባለው ክልል ውስጥ የሚወሰን ይሆናል። በተጨማሪም የሃይማኖት ተቋማት መገልገያዎች፣ የመቃብር ስፍራዎች፣ የህዝብ መንገዶች፣ ፓርኮች፣ ቅርሶች እና ለህዝብ ነጻ የማህበራዊ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ንብረቶች ከዚህ ግብር ነጻ መደረጋቸው በመመሪያው ተካቷል።
إظهار الكل...
169👍 34🙏 18🥱 3👏 2🔥 1
😱በ1499 ብር ብቻ ለስልኮ  powerbank ያለዉ ኤርፖድ ባሉበት ይቀበሉ! 🎁የወሰዱት በ ኤርፓዱ ድምፅ🔊 ጥራት አና ስልካቸዉን ቻርጅ በማረጉ  ተደንቀዉበታል! 🔋 ባትሪዉ ለቀናት የሚቆይ 🎶 ምርጥ የድምፅ ጥራት ⛽️ ስልኮን ቻርጅ የሚያረግ ⚙ ተች ሴንሰር ያለዉ 🧫 waterproof 📌ለማዘዝ እና መረጃ ለማግኘት ፈጥነዉ ይደዉሉ 📞0990050575                            📞0990050575                    ወይም ስልኮን እና አድራሻዎን ይፃፉልን👉@dubaitera_Shop 🎫 አዲስ አበባ ላይ ነፃ ዴሊቨሪ ሲኖረን በሁሉም የ ኢትዮጵያ ክፍሎች በፖስታ ቤት መላክም ጀምረናል🙏 ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት 👉@dubai_tera2 ን ይቀላቀሉ!
إظهار الكل...
6.95 MB
24🔥 2🥰 1
የትርፍ ሰዓት ክፍያ‼️ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የጤና ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት የሚፈቀድበት ሁኔታ እና ክፍያ ለመወሠን የወጣው መመሪያ በፍትህ ሚኒስቴር መመዝገቡን ገልጿል። "የመንግሥት ጤና ተቋማት ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት የሚፈቀድበት ሁኔታ እና ክፍያ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1119/2018" በሚል የተመዘገበው መመሪያ በሚመለከታቸው ተቋማት ተግባራዊ እንዲሆን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ታህሳስ 7/2018 ዓም በጻፈው ደብዳቤ አሳውቋል። ረቂቅ መመሪያው የተዘጋጀው በጤና ሚኒስቴር ሲሆን ረቂቁ በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከታየ እና ከተገመገመ በኋላ በፍትህ ሚኒስትር መመዝገቡን ደብዳቤው ያትታል።
إظهار الكل...
135🙏 13👍 10🥰 7🔥 2😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቤቲንግ ቢከለከልም ብሔራዊ ሎተሪ ግን የቤቲንግ ቁማር እያጫወተ መሆኑ ተረጋገጠ‼️ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በሀገሪቱ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁሉንም የስፖርት ውርርድ (Betting) ድርጅቶች የሥራ ፈቃድ ሙሉ በሙሉ መሰረዙን ተከትሎ፣ ተቋሙ በራሱ ድረ-ገጽ አማካኝነት የተለያዩ የ"ቨርችዋል" (Virtual) ጨዋታዎችን ማጫወት መጀመሩ ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል።
إظهار الكل...
🙊 169 45👏 14🤨 11🤷‍♂ 8👍 8🙏 8🫡 3😎 2🎉 1🤝 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንቁራሪቶች ካንሰርን ድል ነሱ‼️ በአምፊቢያን (የውሃና የየብስ እንስሳት) ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የካንሰር ሕዋስ ማጥፋት የሚችል ባክቴሪያ ተገኝቷል። ​Ewingella americana የተባለው ባክቴሪያ የተገኘው በጃፓን የዛፍ እንቁራሪቶች አንጀት ውስጥ ነው። ይህ ባክቴሪያ በሰውነት ውስጥ በራሱ በመንቀሳቀስ የዕጢ  ቦታዎችን በመፈለግ ያጠፋቸዋል፤ ካንሰሩም ተመልሶ እንዳይከሰት ያደርጋል። ​በአይጦች ላይ የተደረገ ሙከራ አስገራሚ ውጤት አስገኝቷል፦ አንድ ጊዜ ብቻ የተሰጠ የዚህ ባክቴሪያ መርፌ በአይጦቹ ላይ የነበሩትን የካንሰር ዕጢዎች በ100% ስኬት አጥፍቷል። ባክቴሪያው ሌሎች የሰውነት ክፍሎችን ስለማይጎዳ ደህንነቱ የተጠበቀ እንደሆነ ተገልጿል። ​ዕጢዎቹ በሦስት ቀናት ውስጥ ጠፍተዋል። ​እንደ ተመራማሪዎቹ ገለጻ፣ ይህ ዘዴ ከኬሞቴራፒ እና ከኢሚውኖቴራፒ የበለጠ አስተማማኝ ነው። ​ሳይንቲስቶች በአሁኑ ጊዜ በሰዎች ላይ ሙከራ ለማድረግ እየተዘጋጁ ነው። ይህ ሙከራ ከተሳካ በሕክምናው ዘርፍ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ ግኝት ይሆናል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
269👍 61🥰 16👏 7🥱 4😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
📱 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። ☎️ ስልክ ፦  0923526669 💬 በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam ↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!
إظهار الكل...
27👍 6🥰 4😢 3👏 2🥱 2
Photo unavailableShow in Telegram
ስልኮ መልክዎን እያበላሸው ይሆን❓ ቆዳችንን ከፀሐይ ጨረር ለመጠበቅ እንጠነቀቃለን፤ ነገር ግን በቀን ለሰዓታት ከምንመለከተው ስልክና ኮምፒውተር የሚወጣው "ሰማያዊ ብርሃን" (Blue Light) ተመሳሳይ ወይም የከፋ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል ጥናቶች እያመለከቱ ነው። እንደ "Journal of Investigative Dermatology" ያሉ የቆዳ ጤና ጥናት ተቋማት ላይ የወጡ ጥናቶች፤ ለረጅም ሰዓታት ለዲጂታል ስክሪኖች መጋለጥ የቆዳን ጥንካሬ በማዳከም ቆዳችን ያለዕድሜው እንዲሸበሸብ ያደርጋል ይላሉ። ከስክሪን የሚወጣው ሰማያዊ ብርሃን ወደ ቆዳችን ጥልቅ ክፍል (Dermis) ዘልቆ በመግባት የቆዳን ወጣትነት የሚጠብቀውን ኮላጅን (Collagen) እና ኤላስቲን (Elastin) ይሰብራል። ይህም ቆዳ እንዲላላ፣ እንዲዝልና ጥቁር ነጠብጣቦች እንዲፈጠሩ ያደርጋል። የቆዳ ሐኪሞች እንደሚመክሩት፤ በስልካችን ላይ "Blue Light Filter" ወይም "Night Mode" ማብራት የብርሃኑን ኃይል ለመቀነስ ይረዳል። በተጨማሪም፣ የቆዳን መከላከያ አቅም የሚጨምሩ በ"አንቲ-ኦክሲዳንት" የበለጸጉ የቆዳ ቅባቶችን መጠቀምና ከስክሪን ራቅ ያለ ጊዜን ማዘውተር ለቆዳ ጤና ወሳኝ እንደሆነም ያስቀምጣሉ። #tikvahethmagazine =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
90👍 16🙏 8💯 5🔥 2🥰 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
‼️ዛሬ ቅዳሜ የመጨረሻ ቀን ነዉ‼️ 🎁በመጨረሻዉ የቅናሽ ቀን በመግዛት የምርጥ ሰዓት ባለቤት ይሁኑ ለዛሬ ብቻ በ2499❌ በ 1999 ብር ከነፃ ማድረሻ ጋር!      💥w26 smartwatch💥   ✅👇👇👇👇👇👇👇👇✅ 👉እየቀያየሩ ሚዘንጡበት 2 ማሰሪያ 👉ምርጥ ኤርፖድ በዉስጡ የያዘ 👉ስልክ መደወል ቢፈልጉ ቲክቶክ 👉ለወንድም ሆነ ለሴት የሚሆን 👉ተቆጥረዉ ማያልቁ አገልግሎቶች     ከ ሙሉ ዋስትና ጋር🙏    💰በ 1999 ብር ብቻ😱 #አዲስአበባ በ 30 ደቂቃ ሚደርስ ነፃ ዴሊቨሪ ሲኖረን ሌላ ቦታ ላላችሁ በፖስታ ቤት እንልካለን።   ፈጥነዉ ይደዉሉልን 👇👇👇👇👇👇👇 📞0990050575 📞0990050575 ወይም ስልክና አድራሻዎን በ👉 @dubaitera_shop ይፃፉልን ❇️ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት❇️ 👉@Dubai_tera2 ን join ይበሉ!
إظهار الكل...
15👍 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
"የሕወሃት ጀነራሎች ከትግራይ ፣ ዘመነ ካሴ ከጎጃም ፣ ሄኖክ አዲሴ ከወሎ ፣ብሩክ የተባለ ልጅ ከሸዋ ፋኖ ፣   ሃብቴ ወልዴ ከጎንደር ሆነው ኤርትራ አሬና የተባለ ቦታ ላይ በአንድ ወቅት በጋራ ተሰባስበው ነበር ። በስብሰባቸው  መጨረሻ መግባባት ላይ የደረሱበት ነጥብና የውሳኔ ሐሳብም 'ሕወሃት ለፋኖ ትጥቅና ሎጂስቲክስ ለማቅረብ ፋኖ ደግሞ ወልቃይትን ለሕወሃት ለማስረከብ' ነበር፤ ስምምነቱ 4ኪሎን ለእናንተ ወልቃይትን ለኛ የሚል ነው.." መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ለኤንቢሲ ከሰጠው ቃለምልልስ የተወሰደ =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
🥱 207 91🙈 41😎 14😢 12💔 10🫡 7🤷‍♂ 6🎉 3🕊 3🦄 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው 🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች #ቴምርሪልስቴት ‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ 👉 1መኝታ 80ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 856,000ብርሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 121ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉3 መኝታ 135ካሬ   10%ቅድመ ክፍያ 1.4ሚሊዮን   ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን    👉 157ካሬ = 10% ቅድመ ክፍያ 1.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን    #ልብይበሉ    🎯 100% ለሚከፍል 35% ቅናሽ አለን           #ቀሪውን 90% በ 16ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
17👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ለጋዛ ሰላም ማስከበር ጦር እንድታዋጣ አሜሪካ መጠየቋ ተሰማ‼️ ኢትዮጵያ ለጋዛው አለም አቀፍ ሰላም አስከባሪ ሀይል ጦር እንድታዋጣ ከአሜሪካ ጥያቄ ቀርቦላታል ሲል CGTN Africa ዘግቧል። አሜሪካ ይህንን ጥያቄ ያቀረበችው የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ማርኮ ሩቢዮ ከጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ጋር በስልክ ውይይት ባደረጉት ወቅት እንደሆነ ዘገባው ጠቅሷል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
183🥱 119👍 44😢 24🙊 24🤨 21🕊 16🫡 11🥰 7👏 4😎 3
የአሜሪካ ዲቪ (DV) ሎተሪን የተመለከተ አዲስ መመሪያ‼️ አሜሪካ በየዓመቱ የምታካሂደውን የዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) መርሃ ግብር ለጊዜው ማገዷ ተሰማ። መንግሥት ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው በሀገሪቱ ውስጥ በቅርቡ የተከሰተን አሳዛኝ የጥቃት ክስተት ተከትሎ ለደኅንነት ሲባል ፕሮግራሙን ዳግም ለመገምገም እንደሆነ ተገልጿል። የሀገር ውስጥ ደኅንነት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቪዛ አሰጣጥ ሂደቱ ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ በሰጡት መመሪያ መሠረት ዕገዳው ተጥሏል። * በየዓመቱ ወደ 50,000 ለሚጠጉ ስደተኞች የመኖሪያ ፈቃድ (Green Card) ዕድል ይሰጣል። * ዝቅተኛ የስደተኛ ቁጥር ላላቸው ሀገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ ለመግባትና ዜግነት ለማግኘት ዋነኛው መንገድ ነው። * ይህ ዕገዳ "ጊዜያዊ" መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ፕሮግራሙ በሕግ የተደነገገ በመሆኑ ቋሚ ስረዛ ለማድረግ የኮንግረስ ይሁንታ ያስፈልገዋል:: =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
104😭 40👍 11😎 6😢 4🥰 2🙏 2🙈 1
Photo unavailableShow in Telegram
We are proud to be strategic partner for market feasibility, branding and outreach services of #ArbaminchWater, a new brand to the bottling and packaging industry. Nablis is at the heart of its environmental, social and governance (ESG) interest and sustainability. We always back our clients grow and go green 🍃. Grow, go green! Join us here: https://t.me/NablisInternationalGroup https://web.facebook.com/NablisGroup/
إظهار الكل...
37👍 4😭 3🙏 2🥰 1🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
'' ትግራይ ከበባ ውስጥ ናት'' ህወሓት የነዳጅ እጥረትና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ መገታትን በመጥቀስ፣ በትግራይ ክልል “አዲስ ከበባ” መጣሉን ገለፀ‼️ ህወሓት “የፌዴራል መንግሥት ላለፉት አሥር ወራት በትግራይ የነዳጅ አቅርቦት መገደቡ፣ በትራንስፖርት፣ በኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እና መሠረታዊ ማኅበራዊ አገልግሎቶች ላይ መስተጓጎል ፈጥሯል” ሲል ገለፀ፤ ይህም የፕሪቶሪያው ስምምነት አተገባበር ላይ ሥጋት መፍጠሩን ጠቅሷል። ህወሓት ትናንት ታኅሣሥ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ የፌዴራል መንግሥት ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሚያስተላልፈውን የበጀት ድጋፍ ማገዱን ገልጿል። ይህም የጤና፣ የትምህርት፣ የውኃ እና የጽዳት አገልግሎቶችን ጨምሮ የመንግሥት የሥራ እንቅስቃሴዎች እንዲስተጓጎሉ ከማድረጉም በላይ፣ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ሳይከፈላቸው እንዲቀሩ ማድረጉን አስታውቋል። መግለጫው አክሎም በትግራይ መልሶ ማቋቋም ኢንዶውመንት ፈንድ (ኤፈርት) ሥር ያሉ ኩባንያዎች የባንክ ሂሳብ መታገዱን ኮንኗል። ይህም የድርጅቶቹ የሥራ እንቅስቃሴ እንዲቆም እና በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ያለ ደመወዝ እንዲቀሩ ማድረጉን ገልጿል። “የኢትዮጵያ መንግሥት ወደ ትግራይ የሚገባውን የነዳጅ አቅርቦት በከፍተኛ ሁኔታ ከገደበው አሥር ወራት ሊሞላው ተቃርቧል” ያለው ህወሓት “ይህም የሕዝብና የጭነት ትራንስፖርትን፣ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን እንዲሁም ለሴቶችና ለሕፃናት የሚሰጡ የድንገተኛ አምቡላንስ አገልግሎቶችን ጨምሮ ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ሽባ አድርጓል” ሲል ገልጿል። #አዩዘሀበሻ =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
154🤷‍♂ 27🥱 27🤨 18👍 17👏 10😎 10😢 4🙊 4🥰 2🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው 🎯እናም ከ 8 በላይ ሳይቶችን አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ በሳር ቤት ቫቲካን አካባቢ ለሽያጭ ያወጣነው አፓርትመንት #ቴምርሪልስቴት ‼️ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
22🙏 3👍 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአዲሱ የመኖሪያ ቤት ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁ. 1320/2016 መሠረት የኪራይ ዉል ዘመኑ ባያልቅም  አከራይ በሚከተሉት ምክንያቶች የተከራይን  ዉል ያለማስጠንቀቂያ ለሟቋረጥ እና ከቤቱ ሊያስወጣ ይችላል። ተከራዩ፡- 1) የቤት ኪራዩን ገንዘብ ሳይከፍል  ከአስራ አምስት ቀን ካሳለፈ (ለመጀመሪያ ጊዜ) 2/ ለሁለተኛ ጊዜ ከሆነ ግን ሰባት  ቀን  ካሳለፈ፣ 3) ቤቱን ያለአከራዩ ፈቃድ ከመኖሪያነት ውጪ ወይም ለንግድ ስራ የሚጠቀምበት ከሆነ፣ 4) የአካባቢውን ሠላምና ጸጥታ በተደጋጋሚ የሚያውክ ከሆነ፣ 5) በቤቱ ውስጥ የወንጀል ተግባር የሚፈጽም ወይም ቤቱን ለወንጀል መፈጸሚያ የሚጠቀምበት ከሆነ፣ 6) አስቦ ወይም በቸልተኛነት በቤቱ ላይ ጉልህ ጉዳት ያደረሰ እንደሆነ፣ ወይም 7) በሌላ ተመሳሳይ ምክንያት ነው። (ለምሳሌ ተከራይ  ቤቱን ለሌላ ሶስተኛ ወገን መልሶ ካካራየ) (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
93👍 35🥰 6🤨 3🙈 3👏 2🙏 2👌 2😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
‼️ሰልኬ ቻርጀር ዘጋ ከስራዬ እና ከቤተሰቤ ጋር ልቆራረጥ ብለዉ እንዳያስቡ🙏  ተወዳጁን calus power bank በተለያየ አማራጭ አስገብተናል መርጠዉ ይዘዙን🎁 ✅calus 20,000 mah በ 3999 ብር ✅calus 30,000 mah  በ 4999 ብር ✅calus 40,000 mah  በ 5999 ብር ✅calus 50,000 mah  በ 6999 ብር እንዲሁም በሌላ ሞዴሎች 👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅ hiven  10,000  mah 3000 ብር ✅ Veeger 25,000 mah 3800 ብር ለማዘዝ እና መረጃ ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇 📞0990050575 📞0990050575 👆👆👆👆👆👆ይደዉሉልን ወይም ስልክና አድራሻዎን በ @dubaitera_Shop ይፃፉልን 🚚 አዲስ አበባ ላይ ያሉበት በነፃ ስናደርስ ክፍለ ሀገር በ ፖስታ ቤት እንልካለን። ❇️ ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት❇️ 👉@Dubai_tera2 ን join ይበሉ!
إظهار الكل...
31👍 3🔥 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
2000 ዶላር ከሻዕቢያ‼️ ❝በወር $2000 ዶላር ከሻዕቢያ የሚከፈለው የአማራ ክልል ከፍተኛ የቢሮ ኃላፊ ነበር፤ አሁን ክፍያው አድጎለት ሊሆን ይችላል፣በአማራ ከልል ያለው ግጭት በድርድር እንዳይፈታ የማይፈልጉ ተከፋይ አመራሮች አሉ። ይህንን መንግስት በሚያጣራበት መልኩ ያጣራ እኛም በማስረጃ እናግዛለን❞ መ/አለቃ ማስረሻ ሰጤ ለኤንቢሲ ቴሌቪዥን ከሰጠው ቃለምልልስ የተወሰደ። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
🙊 159 133👍 39🤨 33😭 23😎 14🤷‍♂ 13🥱 13🥰 8😢 7❤‍🔥 4
ፖሊስ እርምጃውን ቀጥሏል‼️ የአዲስ አበባ ፖሊስ የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ሙያዊ ክብርን የሚያዋርዱ፣ ከህብረተሰቡ ባህል፣ እምነትና ሞራል ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን የሚያስተላልፋ" የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ወይም ይዘት ፈጣሪዎችን" (Social Media Influencers and Content Creators) መያዝ እንደጀመረ አስታውቋል። ዛሬ በቁጥጥር ስር የዋሉት የኢሉሚናቲ ማህበር መስርተናል በሚል የሚንቀሳቀሱ ሁለት ሴቶች ይገኙበታል። የፌደራል ፖሊስ እየወሰደ ባለው እርምጃ ከህዝቡ አድናቆት እየተቸረው ይገኛል። ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ እንጠቀም። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
330👏 91👍 33🙏 28🥰 10🔥 6👌 4💔 3😎 3
😱ኦሪጅናል #ሰዓት #መነፅር #ኤርፓድ በታላቅ ቅናሽ ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር🙏 1⃣W26 ስማርትሰዓት🎁 👉እየቀያየሩ ሚዘንጡበት 2ማሰሪያ 👉 ለወንድም ሆነ ለሴት የሚሆን 👉የራሱ ኤርፖድ ያለዉ 👉ከስልካችን ጋር በቡሉቱዝ የሚገናኝ    💰  በ 1999 ብር ብቻ 2⃣F06 ምርጥ ስማርት መነፅር🎁 👉ለፀሀይ እና ለስልክ ጨረር ተመራጭ 👉 በቡሉቱዝ ተገናኝቶ ስልክ ማንሳት እና ዘፈን ማዳመጥ የሚያስችል    💰  በ 2999 ብር ብቻ 3⃣ M10 premium ኤርፖድ🎁 👉ለጆሮ ተስማሚ ቤዝ 👉ስልካችንን ቻርጅ የሚያረግ     💰  በ 1499 ብር ብቻ   ለማዘዝ እና መረጃ ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇 📞0990050575 📞0990050575 👆👆👆👆👆👆ይደዉሉልን ወይም ስልክና አድራሻዎን በ @dubaitera_Shop ይፃፉልን 🚚 አዲስ አበባ ላይ ያሉበት በነፃ ስናደርስ ክፍለ ሀገር በ ፖስታ ቤት እንልካለን። ❇️ ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት❇️ 👉@Dubai_tera2 ን join ይበሉ!
إظهار الكل...
13👍 5🥰 2🙏 2