ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
الذهاب إلى القناة على Telegram
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

27 342
المشتركون
-824 ساعات
-1057 أيام
-48530 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
📚 የኪታቡ ስም፦
📕 دَوْرُ المَرأَةِ فــــي إِصلاحِ المُجتَمَعِ
📝የሴቶች_ሚና_ማህበረሰቡን_በማነፅ_ላይ
🎙 በአቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله
🖨የደርስ ብዛት (18)
⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓
t.me/Ibnuheyru123/4279
t.me/Ibnuheyru123/4279
=
00:24
Video unavailableShow in Telegram
🫵 ሰዎች ወደ አንተ የቆሸሸ ልብስህ እንዳያዩብህ የምትፈራ ከሆነ አላህ ልብህ እንዳያይ እፈር! ልብ ዉስጥ ወንጀል፣ ስህተት ...አለበት !
إنَّ الله لا ينظر إلى صوركم، ولا إلى أموالكم، ولكن ينظر إلى قلوبكم وأعمالكم!
"
አሏህ ወደ ቅርፃችሁ እና ወደ ገንዘባችሁ አይመለከትም ነገር ግን ወደ ቀልባችሁ እና ወደ ስራችሁ ይመለከታል።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru3.86 MB
⎷ ጓደኛ ጓደኛዉን የማያስታዉስ ከሆነ ኸይር የለዉም ።
⎷ ጓደኛህ ስህተት ስትሰራ ይሄ ስህተት ነዉ የማይል ከሆነ ኸይር የለዉም።
⎷
ጓደኛ ወደ መስጅድ እንሂድ የማይል ከሆነ ኸይር የለዉም።
🎙 الشيخ محمد بن رمزان الهاجري حفظه الله
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyruጓደኛህ_ከመጥፎ_የማይከለክል_ከሆነ_ኸይር_የለዉም.mp38.13 KB
00:14
Video unavailableShow in Telegram
🔖 በመልካም ስራ እና በኢባዳ ላይ መዘናጋት ላጋጠመዉ ሰዉ ምክር ፦ ትልቅ በሆነ ዱዓ ታገዝ መልእክተኛዉ ﷺ ለባልደረቦቻቸዉ ያወሱ የሆነዉን ከሁሉም ከሶላት በኋላ ...
اللهم أعني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك..
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
1.60 MB
∙ ሀራም የሆነች ስሜት ትንሽ ደቂቃ ቢሆን እንጅ ምንም ነገር የላት ወዳዉ ወደ መጥፉ ትቀየራለች ! መጨረሻዋም እሳት ሊሆን ይችላል።
الشهوة المحرمة🎙لفضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
4_5846007358135737046-mc.mp31.12 MB
∙የሌላ ሰዉ ሂወት አትኑር
لا تعش حياة غيرك ......
🎙 لفضيلة الشيخ محمد بن رمزان الهاجري حفظه الله
√
لا_تعش_حياة_غيرك_فتشعر_بالشقاء_لفضيلة_الشيخ_محمد_بن_رمزان_الهاجري.mp39.38 KB
√ አንድ ሰዉ " መልካም ሚስት" ለመምረጥ ሊጥር ይገባዋል። «መልካም ሚስት» ልጆች ለመስተካከል ሰበብ ነች።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Convert_اختيار_الزوجة_الصالحة_تعد_مرسيدس_جي_كلاس_واحدة_من_أشهر.mp35.85 KB
00:51
Video unavailableShow in Telegram
🔖 ስማ የአኺ .....
ወንድነትህን ፈትሽ ‼️
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru9.57 MB
قال الشَّيخ عبدالرزَّاق_البَدر - حفِظَه اللَّه
" لَوْ كُنَّا مُتَمسِّكِين بِالقرآن، قَرِيبِين مِنه، نَتلُوهُ حَقَّ تِلاوَتِه، لَكُنَّا أسْعدَ النّاس !
[ جامع للمؤلفات والرسائل ٢٩٧/١٤ ]=
🎧من منّا لا يذنب لكن ارجع الى الله
🎙لفضيلة الشّيخ محمد ابن رمزان الهاجري حفظه الله
4_5834936762102716795-mc.mp31.33 MB
ስሜ ጀማል አሊ ይባላል የምሰራው በአንድ የሽያጭ ማዕከል ላይ ሃላፊ ስሆን ደህና ሚባል ደሞዝ የነበረኝ ወጣት ነኝ ለኔም ለቤተሰባችን ያሳልፋል ብዬ የጀመርኩት የብድር ስራ የአላህ ቀደር ሆኖ ሳይሆንኝ ቀረ በብዙ ብሮች አከሰረኝ። በብድር (460,000) ነበር የጀመርኩት። አሁን ላይ ዋና ስራዬንም እያጣው ነው። እዳዬን ለመክፈል 160ሺ አግኝቻለሁ። የቀረውን (300,000) ካልከፈልክ ተብዬ ችግር ላይ ነኝ። ይህን የመክፈል አቅም ስለሌለኝ ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ።
1000222244537 jemal Ali
በዚህ ቁጥር ልታገኙኝ ትችላላችሁ። 0930555119
{ اللَّهُ خَالِقُ كُلِّ شَيْءٍ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ وَكِيلٌ }
=
سليمان البراهيم ٢.m4a4.88 KB
ወሬ ማብዛት እና ብዙ መብላት የልብ ድርቀት ያመጣሉ።
#እንጠንቀቅ
= t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
