Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)
الذهاب إلى القناة على Telegram
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @Ethiodailyvacbot
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

181 444
المشتركون
-9024 ساعات
-8167 أيام
-3 55730 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
ህዳሴ ቴሌኮም
* የስራ መደብ: የፍራንቻይዝ ሽያጭ ተወካይ (Franchise Sales Representative)
* የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ መስክ
* የስራ ልምድ: 0 ዓመት
* የስራ ቦታ: ቀራቀር፣ ሺንፋ
* የማመልከቻ ጊዜ: እስከ 15/03/2018 ዓ.ም
Vacancy announcement |
Hiring organization: Ethiopian public health institute
Required number: 125
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ጋሞ ዞን ጤና መምሪያ (ተጨማሪ)
ተፈላጊ ባለሙያዎች
#3 midwife
#5 health officer
#10 Nurse
#2 Biomedical engineer
# surgical nurse
#5 diploma pharmacy
#2 optometry professional
#2 environmental health
#2 nurse professional
#1 physiotherapy professional
#1 ophthalmologist
ሥራ ልምድ: 0 (በዜሮ) አመት
የምዝገባ ጊዜ: 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 30 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለመወዳደር ሲቀርቡ
• ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ የማይመለስ ማቅረብ ይጠበቃል።
• የሙያ ምዝገባ ፈቃድ ያለዉ (የታደስ) ተያይዞ መቅረብ አለበት፤
የፈተና ቀን: በማስታወቂያ ሰሌዳ ይገለፃል::
