telebirr
الذهاب إلى القناة على Telegram
Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

285 062
المشتركون
+18224 ساعات
+1 0827 أيام
+4 97230 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
የገና ስጦታ ለማን መስጠት ይሻሉ?
ለቤተሰብ፣ ለጓደኛ ወይስ ለፍቅረኛ?
ስጦታ በዘመኔ፣ በቅርብ ቀን በዘመን ገበያ ይጠብቁ!
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ZemenGebeya1
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/zemengebeya.et/
ቴሌግራም፡ https://t.me/zemengebeya_et
ትዊተር፡ https://x.com/ZemenGebeya
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/zemengebeya
ዘመን ገበያ - የዲጂታል ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ!
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 23❤ 19👏 5😍 1
ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኤክስፖርት የጥራት ደረጃ የተዘጋጁ የኢንዱስትሪ ምርቶችን በ'ዘመን ገበያ' ለሀገር ውስጥ ሸማቾች ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ፈጸሙ።
ይህም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ አምራቾች ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚያቀርቧቸውን የኤክስፖርት ደረጃቸውን የጠበቁ ምርቶች በቴሌብር 'ዘመን ገበያ' አማካኝነት ለመጀመሪያ ጊዜ ለሀገር ውስጥ ሸማቾች እንዲያቀርቡ የሚያስችላቸውን ታሪካዊ የመግባቢያ ስምምነት ነው።
ይህ ስምምነት በከፍተኛ የጥራት ደረጃ የተመረቱ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳትን፣ የቆዳና የቆዳ ውጤቶችን፣ የአግሮ-ፕሮሰሲንግ ምርቶችን፣ የኤሌክትሮኒክስና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን፣ የመድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶችን እንዲሁም ሌሎች የማኑፋክቸሪንግ ምርቶችን በዘመን ገበያ ላይ ለግብይት የሚያቀርብ ነው።
የግብይት ሂደቱም በመረጃ በተደገፈ ዘመናዊ የክምችትና የሥርጭት አሰራር የሚከናወን በመሆኑ፣ የአምራቾችን የሎጂስቲክስና የኦፕሬሽን ወጪ በእጅጉ በመቀነስ ለሸማቾች ጥራት ያላቸው ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲደርሱ ለማድረግ ያስችላል።
ከዚህም ባሻገር አጋርነቱ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ አምራቾችን የዲጂታል ክህሎት አቅም በመገንባት፣ ምርቶቻቸውን በሰፊው በማስተዋወቅና አስተማማኝ የገበያ ትስስር በመፍጠር አጠቃላይ የሀገራችንን የንግድ ሥነ ምህዳር ወደ ዘመናዊና ተወዳዳሪ ደረጃ ለማሸጋገር የማይተካ ሚና ይጫወታል።
ይህ ኩባንያችን በነደፈው ስትራቴጂ መሠረት፣ የአምራች ኢንዱስትሪውን ዲጂታላይዝ በማድረግና የንግድ እንቅስቃሴውን በማዘመን በንግዱ ሥነ ምህዳር አስተማማኝና ቀልጣፋ አገልግሎት በማቅረብ የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ለማፋጠን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል።
ተጨማሪ፡ https://bit.ly/48SdQgc
❤ 71🙏 19👍 7👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ወርኃዊ የፍጆታ ክፍያዎቻችንን ማለትም የውሃ፣ የመብራት እና የቴሌኮም ቢል ባለንበት ሆነን በቴሌብር በቀላሉ በመክፈል ጊዜአችንን እንቆጥብ፤ ሕይወታችንን እናቅልል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 35❤ 19👌 2👏 1
00:10
Video unavailableShow in Telegram
መስተንግዶውን ሰልጠን አድርጉት!
የንግድ ሥራችንን ጨምሮ ሁሉንም ከምርት እና አገልግሎት ጋር የተያያዙ ተግባሮችን በቀላሉ በዙሪያ ቢዝነስ አውቶሜሽን ሰልጠን እናድርጋቸው!
በኢትዮ ቴሌኮም ከኢታ ሶሉሽንስ እና ዳሸን ባንክ ጋር በአጋርነት የቀረበ
#Zoorya
#Ethiotelecom #ETTASolutions #DashenBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
27.76 MB
❤ 33👍 7👌 4
Photo unavailableShow in Telegram
በተራዘመ ክፍያ ያሻዎትን ስማርት ስልክ ይውሰዱ!
🗓🤝 በወር ከ959 ብር ጀምሮ በአንድ ዓመት ወይም በስድስት ወራት ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ።
💁♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ!
👉 ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ!
ኢትዮ ቴሌኮም ከሲንቄ ባንክ እና አዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት
#Ethiotelecom #SiinqeeBank #AwashBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 41👍 26
01:29
Video unavailableShow in Telegram
ለብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት እንዴት በቀላሉ በአርዲ ቻትቦት መመዝገብ ይቻላል?
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
31.06 MB
01:30
Video unavailableShow in Telegram
ለብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት እንዴት በቀላሉ በአርዲ ቻትቦት መመዝገብ ይቻላል?
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
IMG_6018.MP47.65 MB
👍 38❤ 17🙏 6
Photo unavailableShow in Telegram
ሻሞ በሰኞን ጥያቄ "ሻሞ" ከማለታችን ቀለብ አድርጋችሁ ለመለሳችሁ፤ ቴሌብርን ስንቀላቀል የምናገኘው የስጦታ ጥቅል 500 ሜ.ባ ነው ያላችሁ 6 ጊ.ባ ዳታ አሸንፋችኋል!
ሁሌ በየሳምንቱ የሻሞ በሰኞ ጥያቄዎችን እየመለሳችሁ ሽልማቱን የግላችሁ አድርጉ!
አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 24❤ 23👌 4
Photo unavailableShow in Telegram
የቀድሞ የኩባንያችን ቤተሰብ የረዥም መስመር መሣሪያዎችን በሚጠግኑበት ጊዜ ያስቀረነውን ምስል ለትውስታ አጋራናችሁ!
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 25❤ 16🙏 6👏 4👌 3
Photo unavailableShow in Telegram
ከዳሸን ባንክ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሲንቄ ባንክ እና አዋሽ ባንክ በቴሌብር ያለምንም ማስያዣ ገንዘብ ተበድረን ሕይወታችንን እናቅልል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 30❤ 23😁 13👌 6😢 5
01:12
Video unavailableShow in Telegram
የአይቪአር እና የአጭር ጽሑፍ መልእክት ቋንቋን እንዴት በኢኬር በቀላሉ መቀየር እንችላለን?
#Ecare
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የኢኬር አይቪአር V2.mp437.49 MB
👍 24❤ 17👏 3😁 3🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
👉 VISA, Dahabshiil, Western Union, Thunes, Onafriq, Taptap Send, CAC Bank, ሐabesha PAY ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
የቴሌብር መተግበሪያን ይቀላቀሉ ወዳጆችዎም እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው https://onelink.to/telebirr-remit
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 31👍 21💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሆስፒታል አገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር ይፈጽሙ!
በአዲስ አበባም ሆነ በክልል ከተሞች በእነዚህ የተመረጡ ሆስፒታሎች ክፍያችንን በቴሌብር ከፍለን ህክምናችንን እንከታተል!
የሆስፒታሎቹን ዝርዝር ለማኘት ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ!
https://bit.ly/3YwIuXK
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 33❤ 31
Photo unavailableShow in Telegram
በሁሉም አማራጮች እርስዎን ለማገልገል ሁሌም ዝግጁ ነን!
በማንኛውም ጊዜና ቦታ የኩባንያችንን አገልግሎቶች በተመለከተ መረጃ ወይም እገዛ ሲያሻዎ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን በ24 ሰዓት አገልግሎት ዝግጁ ነው።
ይደውሉ 👉 127
አጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩ 👉 126
በኢ-ሜል 👉 telebirr@ethionet.et
በድረ-ገፅ ቀጥታ ምልልስ 👉 www.ethiochatroom.et
በፌስቡክ 👉 https://web.facebook.com/telebirr
ቴሌግራም 👉 https://t.me/telebirr
በትዊተር 👉 http://twitter.com/telebirr
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 34👍 5👏 4🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
በቴሌብር ሱፐርአፕ የፊት ለፊት ገፅ የሚገኘውን “ኢትዮ ሎተሪ” ሚኒ አፕ እንዲሁም በhttps://www.ethiolottery.et/ ላይ በመግባት እስከ 60 ሚሊዮን የሚያስገኘውን ዕጣ በ100 ብር ያሸንፉ!
በተጨማሪም በየዕለቱ እስከ 25 ሺህ ብር የሚያሸንፉበትን ዕጣ በ5 ብር፤ እንዲሁም እስከ 500 ሺህ ብር በፈጣን ሎተሪ አሸናፊ የሚያደርገንን ዕድል እናስፋ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ!
#ስንንበሸበሽ_እንዲህ_ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 37👍 24👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
በጉዞ ላይ ሳሉ ስልኮን ለመሙላት የሚያስችልዎ መፍትሔ!
የ ‘’ማይቻርጅ’’ መተግበሪያን https://qr.mycharge.et ተጠቅመው በቴሌብር ዋሌትዎን በመሙላት ለስልክዎ ፈጣን ቻርጅ ማግኘት ይችላሉ!
አገልግሎቱን ለመጠቀም በቅድሚያ አካውንትዎ ላይ 2000 ብር እና ከዚያ በላይ ሊኖር የሚገባ ሲሆን የወሰዱትን ፓወር ባንክ እስከሚመልሱ ድረስ ኪራይ የሚቆጥር ይሆናል፡፡
ገንዘብዎን በፈለጉ ጊዜ ከአካውንትዎ ወደ ቴሌብር ወጪ ማድረግ ወይም በድጋሚ ለቻርጅ መጠቀም፤ 115 ቅርንጫፍ ስላለውም ወደ ወሰዱበት ቅርንጫፍ ሳይሄዱ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የማይቻርጅ ቅርንጫፍ መመለስ ይችላሉ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 46👍 30👏 5🙏 3😍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🎬 ማያ ምርጥ ሃገርኛ ቪድዮዎች!
በርካታ የመዝናኛ እና የመረጃ አማራጮች ከምርጥ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ቀጥታ ፕሮግራሞች እንዲሁም የህፃናት ፕሮግራሞች ጋር ይዞ ቀርቧል፡፡
መተግበሪያውን ከ https://bit.ly/3YAPZwN ያውርዱ!
ማያን ብቻ ከሚያስጠቅም 2 ጊ.ባ ዳታ ጋር በ5 ብር በየቀኑ ለማግኘት 863 ላይ Ok ብለው ይመዝገቡ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
