ar
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
241 851
المشتركون
-57224 ساعات
+10 4727 أيام
+19 74730 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
ትራምፕ የኢትዮጵያን አምባሳደር ባስቸኳይ ወደ ዋሽንግተን እንዲመጡ ጠሩ‼ የትራምፕ ጥሪ ያልተለመደ በመሆኑ ትኩረት ስቧል‼ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን፣ ሶማሊያን እና ጅቡቲን ጨምሮ በ15 የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ አምባሳደሮቻቸውን ወደ ሀገራቸው ጠርተዋል። እርምጃው ያልተለመደ ነው የተባለ ሲሆን፣ ዩናይትድ ስቴትስ በውጭ ሀገራት ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ውክልና መልሳ ለማዋቀር የምታደርገው ሰፊ ጥረት አካል ነው ተብሏል። በዲፕሎማሲያዊ ማኅበረሰብ ምንጮች እየተዘዋወረ ባለው መረጃ መሠረት፣ አሜሪካ አምባሳደሮቿን ወደ ሀገሯ የጠራችባቸው የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝር የተለያዩ የአህጉሪቱን ቀጠናዎች ያካተተ ነው። ዝርዝሩ በሰሜን አፍሪካ የሚገኙትን ግብፅ እና አልጄሪያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ፣ በምስራቅ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛውና በደቡባዊ_አፍሪካ የሚገኙ ሀገራትን ያጠቃልላል። አምባሳደሮቹ እንዲመለሱ ስለተደረገበት ምክንያት እስካሁን የተሰጠ ይፋዊ ማብራሪያ የለም የተባለ ሲሆን፤ ክፍት የሆኑትን የሥራ መደቦች ለመተካት ግልጽ የሆነ የጊዜ ሰሌዳ አለመቀመጡም ተመላክቷል። ውሳኔው በአፍሪካ ቀንድ በሶማሊያ፣ በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ የሚገኙ የአሜሪካ አምባሳደሮችን እንደሚመለከት የተነገረ ሲሆን ቀጠናው በዓለም አቀፍ የንግድ መርከቦች መተላለፊያነቱ፣ በአሜሪካ የጦር ሰፈር መገኘት እና በፀረ-ሽብር ተግባራት ቅድሚያ የሚሰጠው በመሆኑ ለዋሽንግተን ስልታዊ ፋይዳ ያለው አካባቢ መሆኑ ተጠቁሟል።
إظهار الكل...
43👍 5🙏 4😱 3👌 1🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ይጀምራል!˚🎄✩ 💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ  የከተማው እምብርት በሆነው  ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን! 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ) 💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ) 💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 20%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች 💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች ✅ ሌሎች ሳይቶቻችን 📍በተክለ ሀይማኖት 📍በ22 ማዞሪያ 📍ሲኤምሲ 📍አያት 📍ቦሌ አትላስ መኖር በጊፍት መንደር! ለበለጠ መረጃ:-  ☎️ 0961009336       0936755615 WhatsApp:- https://wa.me/251961009336
إظهار الكل...
28👏 4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በህግ ያስጠይቃል‼ በስህተት በባንክ ሂሳብ ቁጥር የገባን ገንዘብ አለመመለስ በሕግ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትል ተገለጸ። 📌ባንኩ ተጠያቂ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች "በስህተት" ወደ አንድ ግለሰብ የሂሳብ ቁጥር የገባን ገንዘብ በአግባቡ እና በወቅቱ አለመመለስ፤ የሕግ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትል ጠበቃና የሕግ አማካሪ ጥጋቡ ደሳለኝ ገልጸዋል፡፡ 📌በኢትዮጵያ በስህተት በ"ሞባይል ባንኪንግ" አማካይነት የተላከን ገንዘብ "በበጎ ፈቃድ' የመመለስ ተግባር በአብዛኛው 'ለህሊና ሞራል' ተብሎ የሚደረግ መሆኑን ያነሱት ጠበቃና አማካሪው፤ ነገር ግን 'አይታወቅብኝም' በማለትም ሆነ ሕግን ባለማወቅ የሚፈጸም የሰውን ገንዘብ ለራስ የማስቀረት ድርጊት በሕግ የሚያስጠይቅ መሆኑን ተናግረዋል። "የፋይናንስ ስርዓቱ ጥብቅ ቁጥጥር የሚደረግበት በመሆኑ ገንዘቡ በስህተት የተላከለት ሰው በቅድሚያ 'ገንዘቡ የኔ አይደለም' በማለት፤ በአከባቢው ባለ የባንክ ቅርንጫፍ ማሳወቅ አለበት" ሲሉ ገልጸዋል። አክለውም፤ ግለሰቡ ይህን ማድረግ ካልቻለ "ገንዘቡ ገቢ መደረጉን በሚያሳየው ደረሰኝ ላይ ወይንም በሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም የላኪውን ዝርዝር መረጃ ተመልክቶ በመደወል" ገንዘቡን የመመለስ ግዴታ እንዳለበት አብራርተዋል። "በስህተት ገንዘብ ገቢ የተደረገለት ሰው የራሱ ያልሆነን ገንዘብ ይዞ መገኘት፤ የወንጀል ፍሬ ነው።" ያሉት አቶ ጥጋቡ፤ በዚህም "ተጠያቂነት ስለሚያመጣ ገንዘቡን መመለስ ሕጋዊም ሞራላዊም ግዴታው ነው" ሲሉ ገልጸዋል። ነገር ግን ግለሰቡ ለመመለስ ፍቃደኛ ካልሆነ፤ "በደንበኝነት የተመዘገበበት ባንክ ገንዘቡን የማስመለስ ግዴታ እንዳለበት" ገልጸው፣ ባንኩ ይህንን ማድረግ ካልቻለ ግን እንደ ሁኔታው በባንኩ ላይም ክስ ሊቀርብ የሚችልበት ዕድል መኖሩን ተናግረዋል። 📌 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰጠው የሕግ ትርጉም "ባንኮች ተገቢውን ጥንቃቄ ያደረጉ ከሆነ ተጠያቂ አይሆኑም" የሚል መሆኑን የገለጹ ሲሆን፤ በቸልተኝነት ወይም ተገቢውን የባንክ የአሰራር ሰርዓት ባለመከተል የደንበኞቻቸውን ገንዘብ በውል ስምምነታቸውን መሠረት የመጠበቅ ሃላፊነታቸውን በአግባቡ ካልተወጡ ለጠፋው ገንዘብ ተጠያቂ መሆናቸውን አብራርተዋል፡፡ በአጠቃላይ ምንጩ ያልታወቀ፣ በራስ ጥረት፣ በራስ አቅም፣ በራስ ላብ እና ክህሎት ያልተገኘ ገንዘብ ይዞ መገኘት ወንጀል ነው ያሉት ባለሞያው፤ ገንዘቡ ለሌላ ላልተገባ ዓላማ ሊውል የሚችልም ስለሆነ ገንዘቡን አለመመለስ የሕግ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትል ገልጸዋል። አክለውም፣ በቅድሚያ ባንኩ አስተዳደራዊ በሆነ መንገድ በስህተት ገንዘቡ ወደ ሂሳብ ቁጥሩ የገባለት ሰው የገንዘብ መጠኑን እና ዝርዝር መረጃዎችን በመግለፅ ገንዘቡን በፈቃደኝነት እንዲመልስ መጠየቅ ይገባዋል ያሉ ሲሆን፤ ደምበኛው በፈቃደኝነት ለመመልስ ካልቻለ ግን ባንኩ አስተዳደራዊ አሰራሮችን በመከተል ገንዘቡን ማስመለስ እንዳለበት አስረድተዋል። ነገር ግን ባንኩ መጀመርያ ገንዘቡ በስህተት የተላከ መሆኑ ማረጋገጥ እንደሚገባው ባለሞያው ለገበያ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡
إظهار الكل...
214🙏 31👍 19😁 14😍 7🙉 5🥰 4👏 4😱 2🎉 2🍌 1
Photo unavailableShow in Telegram
"..ወደ ቤታችሁ ኑ!" ሚንስትሩ እስራኤል በምእራባውያን ሀገራት የሚገኙ አይሁዶች ወደ እስራኤል እንዲሰደዱ ማሳሰቢያ ሰጠች‼ 📌የእስራኤሉ ውጭጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር በሰጡት ማሳሰቢያ በምእራባውያን ሀገራት የሚኖሩ አይሁዳውያን ወደ እስራኤል ማምለጥ አለባቸው አለበለዚያ መጪው ጊዜ የከፋ ነው ብለዋል። 📌ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ትላንት በሀንጋሪ ዋና ከተማ ቡዳፔስት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። ጌዲዮን ሳር ባቀረቡት ጥሪ አይሁዳዊያን ከእስራኤል ውጭ የሚኖሩ ከሆነ በቀጣይ የመጥፋት አደጋ ተደቅኖባቸዋል ብለዋል። 📌" በታሪክ የምናውቀው አይሁዳውያንን ማሳደድ ተመልሷል አሁን አይሁዳዊያን እየታደኑ እየተገደሉ ነው። በምእራቡ አለም ያለው አይሁድ ጠልነት ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል። በመሆኑ አይሁዳውያን ራሳችሁን ለማዳን ወደ እስራኤል ኑ። ዛሬ በእንግሊዝ ለምትኖሩ አይሁዳውያን ፤ በቤልጂየም ፤ በፈረንሳይ ፤ በካናዳ እንዲሁም በአውስትራሊያ የምትኖሩ እስራኤላውያን በአስቸኳይ እነዚህ ሀገራት ለቃችሁ ወደ እስራኤል እንዲትመጡ ጥሪየን አቀርባለሁ ። ወደ ቤታችሁ ኑ!" በማለት የእስራኤል ውጭጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን የማሳሰቢያ ጥሪያቸውን አሶተላልፈዋል።
إظهار الكل...
😁 108 91👍 22🤪 14🥰 3🤔 1😢 1
ያሳዝናል😥 <<ተጠርጣሪው ህጻኑን ቀደም ብሎ ገድሎት ለቤተሰቦቹ በመደወል በገንዘብ ሲደራደር ነበር>> ህጻን ሀበን ካሱ ተገድሎ ተገኘ። የ7 ዓመቱ ህፃን ሀበን ካሱ ከአዲስ አበባ፣ ሰሚት 30 ሜትር አካባቢ እሁድ ታህሳስ 5/2018 ዓም ከቤት እንደወጣ አለመመለሱን ተከትሎ ቤተሰቦቹ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የአፋልጉኝ ተማጽኖአቸውን ሲያቀርቡ እንደነበር ይታወቃል። ከቤት እንደወጣ ሳይመለስ የቀረው ህጻን ሀበን ካሱ ተገድሎ መገኘቱን ቲክቫህ ለቤተሰቦቹ ቅርብ ከሆነ ምንጭ አረጋግጧል። ፖሊስ የህጻኑን መገደል ዛሬ ጠዋት ለቤተሰቦቹ ያረዳ ሲሆን ቤተሰቦቹም ለአስክሬን ምርመራ በሆስፒታል ይገኝ የነበረውን አስክሬን በመረከብ ስርአተ ቀብሩን ፈጽመዋል። ስርአተ ቀብሩ በዛሬው ዕለት 8:30 ሰሚት በሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል። ህጻን ሀበንን የገደለው ተጠርጣሪ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ የተገለጸ ሲሆን ህጻኑን በመግደል የቀበረበትን ስፍራ በመምራት አሳይቷል። የህጻን ሀበን አስክሬን ተገድሎ የተገኘው በየካ ጫካ ውስጥ መሆኑን ተነግሯል። ተጠርጣሪው ህጻኑን ቀደም ብሎ ገድሎት ለቤተሰቦቹ በመደወል በገንዘብ ሲደራደር ነበር ተብሏል። ፖሊስ ወንጀሉን የፈጸመውን ግለሰብ በመያዝ በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል። (✍️ቲክቫህ)
إظهار الكل...
130😭 104💔 58😱 6👍 3 2👏 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
"ባንኮች ከጡረታ መዋጮ የአገልግሎት ክፍያ በሚል መቁረጥ አይችሉም" - የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አንዳንድ ባንኮች የጡረታ ክፍያ ለተጠቃሚዎች ሲክፍሉ የአገልግሎት ክፍያ በሚል እንደሚቆርጡ ተነግሯል። የአገልግሎት ክፍያውን እየቆረጡ ያሉት ብሄራዊ ባንክ መመሪያ አውጥቷል በሚል እንደሆነ ተጠቅሷል። በ2014 የወጣው የጡረታ አዋጅ ግን ከጡረታ መዋጮ ገንዘብ ላይ ቀንሶ ለአገልግሎት ክፍያ፣ ለገንዘብ ማስተላለፊያ እያሉ መጠቀም እንደማይቻል ይደነግጋል ተብሏል። ብሄራዊ ባንክ አወጣው የተባለው መመሪያ ከአዋጁ በላይ ሊሆን ስለማይችል ግን ተግባሩ ሊቆም ይገባል ሲሉ የአስተዳደሩ የህግ ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ግርማ ሢሣይ አሳስበዋል።(ሸገር ኤፍ ኤም 102.1)
إظهار الكل...
star reaction 10 000 70👏 17👍 14😍 7🎉 3🏆 3😁 2😱 2👌 2🕊 1🙊 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️Attention ሊሴ ገ/ማርያም ጀርባ ቤት ሽያጭ ጨርስን ጥቂት ቤቶች ቀርተዋል ይፍጠኑ #ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው ‼️ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጀርባ 👉2 መኝታ 93ካሬ 10% ቅድመ ክፍያ 1,069,500ብር ሙሉ ክፍያ 10,695,000ብር 👉 2 መኝታ 100ካሬ    10% ቅድመ ክፍያ 1,150,000ብር     ሙሉ ክፍያ 11,500,000ብር 👉3 መኝታ 132ካሬ    10% ቅድመ ክፍያ 1,518,000ብር     ሙሉ ክፍያ 15,180,000ብር 👉3መኝታ 141ካሬ     10%ቅድመ ክፍያ 1,621,500ብር      ሙሉ ክፍያ 16,215,000ብር #ልብይበሉ 🎯100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለው #ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል                ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
25🔥 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የወርቅ ዋጋ ድጋሜ ጨመረ‼ ​ዛሬ  በአለም አቀፍ ገበያ የወርቅ ዋጋ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ ዋጋ እየተሸጠ ነው ። ሮይተርስ እንደዘገበው፣ ለዋጋው መጨመር ዋነኛው ምክንያት የአሜሪካ የፌደራል መጠባበቂያ  የወለድ ምጣኔን ይቀንሳል የሚለው ጠንካራ ግምት ነው። ​ የአንድ ወቄት ወርቅ ዋጋ 4,383.76 ዶላር በመድረስ አዲስ ታሪክ አስመዝግቧል። ​ባለፈው ሳምንት የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ በአሜሪካ የሥራ ገበያ ላይ የታየው ድክመት እና የዋጋ ግሽበት መቀነስ ማዕከላዊ ባንኩ የገንዘብ ፖሊሲውን ለማላላት ምቹ ሁኔታ ፈጥሮለታል። ​በጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች፣ በንግድ ግጭቶች እና በሚቀጥለው የፈረንጆቹ ዓመት የወለድ ምጣኔ ይቀንሳል በሚል ግምት ሳቢያ የወርቅ ዋጋ በዚህ የፈረንጆቹ ዓመት በ67 በመቶ ጨምሯል። ​ቀደም ብሎ በጥቅምት ወር መጨረሻ ላይ የወርቅ ዋጋ ከፍተኛ ቅናሽ አሳይቶ የነበረ ሲሆን፣ በወቅቱ የአንድ ወቄት  ወርቅ ዋጋ ወደ 4,130.40 ዶላር ዝቅ ብሎ ነበር።
إظهار الكل...
96😁 10👏 8🙏 5👍 4 2😱 2😈 2😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
# MON  Real Estate#   ሠፊ መንደር በመዲናችን አይን ቦታ    በተንጣለለው 8,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሠፊ መንደር ፡ የመዋኛ ገንዳወች፣ የከርሰምድር ውሀ፣ የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራወችን    ፣ ሠፊ ሰገነት ፣  በቂ  ሊፍቶች ያላቸው፡ 50% ባንክ ከወለድ ነጻ  የተመቻቸላቸው እጅግ ዘመናዊ በሆነው የግንባታ መሳሪያ በመጠቀም ከባለ አንድ  እስከ ባለ 3 መኝታ ድረስ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በማራኪ ዲዛይንና በላቀ ጥራት የተዘጋጁ። እስከ 30% የዋጋ ቅናሽ 8% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ ማለትም        💝💝💝አንድ መኝታ         80.17ካሬ  =473,965ብር 💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇             97ካሬ=>573,464ብር              118,ካሬ=>700,453ብር 💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇     👉140ካሬ=827,680ብር          166ካሬ=>978,968ብር ብቻ በመክፈል ቤትወን ዛሬውኑ  ይምረጡ ለበለጠ  መረጃ   💚በ+251960777779        +251988887676      ሀሎ ይበሉ
إظهار الكل...
18😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በ5 ወራት 179 አመራሮችና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን እወቁልኝ ብሏል። ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌 የእርምጃው ምክንያት፦ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር፣ ከሌብነትና ብልሹ አሰራር ጋር የተያያዙ ጥፋቶች እንዲሁም የስነ-ምግባር ግድፈቶች። 📌 የተቀጡ አካላት፦ 20 አመራሮች እና 159 ፈፃሚ ባለሙያዎች። 📌የክትትል ዘዴዎች፦ በሰርቪላንስ ካሜራ፣ በምስለ ተገልጋይ እና በዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ የተገኙ ግድፈቶች ናቸው። 📌 የቀጣይ ትኩረት፦ በኢ-ፋይሊንግ፣ በኢ-ፔመንት እና በቲን ቁጥር አሰጣጥ ዙሪያ አገልግሎቱን በማዘመን የግብር ከፋዩን እንግልት መቀነስ መሆኑንም ጠቁሟል።
إظهار الكل...
54👏 18🙏 9😱 8🏆 4👍 2🥰 2🤩 2
የትራፊክ አደጋ‼ ዛሬ ጠዋት ከአርባምንጭ ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረው ዘመን ባስ ከአይሱዙ ጋር ተጋጭቶ የሰው ህይወት ጠፍቷል።የአይሱዙው ሾፌር ወዲያው ህይወቱ ሲያልፍ በቁጥር ባልተገለፁ የአውቶብሱ ተሳፈሪዎች ላይ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል።ተጨማሪ የፖሊስ መረጃ እንደደረሰ ይቀርባል።
إظهار الكل...
😢 67 43😭 33💔 17😱 8🙈 4👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
إظهار الكل...
7👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ትግራይ-ህፃፅ የተፈናቃዮች ካምፕ‼ በትግራይ ክልልህፃፅ በሚባል የተፈናቃዮች ካምፕ አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ የሚፈልጉ ወገኖች መኖራቸውን መረጃዎች እየወጡ ነው። ባለፈው የሰሜኑ ጦርነት ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ህፃፅ የሚገኙት እነዚህ ወገኖቻችን አሁን ላይ ለከፋ የምግብ እጥረት መጋለጣቸው እየተሰማ በመሆኑ የሚመለከታችሁ አካላት አስቸኳይ መፍትሄ ብትሰጡበት መልካም ነው።
إظهار الكل...
💔 79 43😢 38😍 7😭 6👏 4🙏 3👍 2🤨 2🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ይጀምራል!˚🎄✩ 💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ  የከተማው እምብርት በሆነው  ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን! 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ) 💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ) 💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 20%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች 💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች ✅ ሌሎች ሳይቶቻችን 📍በተክለ ሀይማኖት 📍በ22 ማዞሪያ 📍ሲኤምሲ 📍አያት 📍ቦሌ አትላስ መኖር በጊፍት መንደር! ለበለጠ መረጃ:-  ☎️ 0961009336       0936755615 WhatsApp:- https://wa.me/251961009336
إظهار الكل...
28👏 2👍 1😱 1
320 ኮብላዮች‼ 📌 አማራ ክልል የባቲ ወረዳ ፓሊስ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ከተለያዩ የሀገራችን ክልሎች ተውጣጥተው በህገወጥ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሳኡዲ አረቢያ ለመኮብለል በማሰብ በጉዞ ላይ የነበሩ 165 ወንዶችና 155 ሴቶች በጠቅላላ 320 ኮብላዮች በቁጥጥር ስር ማዋሉን እወቁልኝ ብሏል። 📌ከሰሞኑ የተያዙት እነዚህ ኮብላዮች እድሜያቸው ከ13 --15 አመት የሚሆናቸው ህፃናት እደሚገኙበት ፖሊስ አመልክቷል። 📌የወረዳው ፓሊስ ጽ/ቤት የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርትን በመስጠት ወደየመጡበት አካባቢ እደሚሸኙ ገልጿል።
إظهار الكل...
109😢 92👍 35🕊 11💔 7🔥 3👏 3🏆 3🙊 3😍 1
03:08
Video unavailableShow in Telegram
ምላሽ ሰጡ‼ ከሰሞኑ ታስረው የነበሩ ቲክቶከሮችን በተመለከተ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠ/ሚንስትሩ ትናንት የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በስኬት መጠናቀቁንና የ2030 ግቦችን መጀመራቸውን ባበሰሩበት ስነ ስርዓት ላይ እንደገለፁት ቲክቶከሮቹ መመከር አለባቸውጨሲሉ ተደምጠዋል።ለትውልድ ሲባል የተደረገ መሆኑን አስገንዝበዋል።
إظهار الكل...
33.34 MB
218👍 55🤣 50🔥 13🏆 5👏 3😱 2🕊 1🤨 1🙈 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️Attention ሊሴ ገ/ማርያም ጀርባ ቤት ሽያጭ ጨርስን ጥቂት ቤቶች ቀርተዋል ይፍጠኑ #ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው ‼️ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጀርባ 👉2 መኝታ 93ካሬ 10% ቅድመ ክፍያ 1,069,500ብር ሙሉ ክፍያ 10,695,000ብር 👉 2 መኝታ 100ካሬ    10% ቅድመ ክፍያ 1,150,000ብር     ሙሉ ክፍያ 11,500,000ብር 👉3 መኝታ 132ካሬ    10% ቅድመ ክፍያ 1,518,000ብር     ሙሉ ክፍያ 15,180,000ብር 👉3መኝታ 141ካሬ     10%ቅድመ ክፍያ 1,621,500ብር      ሙሉ ክፍያ 16,215,000ብር #ልብይበሉ 🎯100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለው #ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል                ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
35👍 1👏 1
ደሴ-ፒያሳ‼ ከስር የተቀመጠው ቪዲዬ አርብ ታህሳስ 10 ቀን 2018ዓም ከቀኑ 6:30 ሰዓት ላይ ፒያሳ ስሙ ባልተጠቀሰ ወርቅ ቤት ላይ ዝርፊያ ሲፈፀም የሚያሳይ መሆኑን የደረሱኝ ተደጋጋሚ መልዕክቶች ያመለክታሉ። የደሴ ከተማ ፖሊስ ጉዳዩን አውቆት በተጠርጣሪዎች ላይ ማደኛ ያውጣ አያውጣ የታወቀ ነገር ባይኖርም ዝርፊያ ተፈፀመብኝ ያሉት ነጋዴ የተዘረፈው ወርቅ ግምት 30 ሚሊየን ብር መሆኑን እና በሚያሳዝን ሁነታ በጠራራ ፀሀይ እንደተዘረፉ ገልፀው ተጠርጣሪውን በማፈላለግ ተባበሩኝ በማለት ጠይቀዋል። ተበዳዩ ግለሰብ ተከታዩንም ስልክ: 0913407832 0910667009 አስቀምጠዋል።ለህግ አካል ጠቁሞ ለሚተባበራቸው ወሮታውን እንደሚከፍሉም ቃል ገብተዋል።ድርጊቱ በጣም አሳዛኝ ነው።ሼር በማድረግ የፖሊስን ስራ እናግዝ።
إظهار الكل...
4.42 MB
1.13 MB
176😱 45🙉 27😢 19👍 13🏆 7👏 6😍 6🙏 2🔥 1👀 1
Photo unavailableShow in Telegram
# MON  Real Estate#   ሠፊ መንደር በመዲናችን አይን ቦታ    በተንጣለለው 8,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሠፊ መንደር ፡ የመዋኛ ገንዳወች፣ የከርሰምድር ውሀ፣ የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራወችን    ፣ ሠፊ ሰገነት ፣  በቂ  ሊፍቶች ያላቸው፡ 50% ባንክ ከወለድ ነጻ  የተመቻቸላቸው እጅግ ዘመናዊ በሆነው የግንባታ መሳሪያ በመጠቀም ከባለ አንድ  እስከ ባለ 3 መኝታ ድረስ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በማራኪ ዲዛይንና በላቀ ጥራት የተዘጋጁ። እስከ 30% የዋጋ ቅናሽ 8% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ ማለትም        💝💝💝አንድ መኝታ         80.17ካሬ  =473,965ብር 💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇             97ካሬ=>573,464ብር              118,ካሬ=>700,453ብር 💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇     👉140ካሬ=827,680ብር          166ካሬ=>978,968ብር ብቻ በመክፈል ቤትወን ዛሬውኑ  ይምረጡ ለበለጠ  መረጃ   💚በ+251960777779        +251988887676      ሀሎ ይበሉ
إظهار الكل...
20👏 3🎉 1😍 1
"ኢትዮጵያ ላይ ክፉ አስቦ ለሚመጣ በሁሉ መንገድ ዝግጅ ነን" መከላከያ ሠራዊት በመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ የዝግጁነት ማዕከል የተሰሩ የሪቨርስ ኢንጅነሪንግ ስራዎች የመከላከያ ሠራዊቱን የሜካናይዝድ ትጥቆች አቅም ወደ ከፍተኛ ደረጃ ያሳደገው መሆኑን ትናንት እወቁልኝ ብሏል። ከፍተኛ የተኩስ አቅም ያላቸው የሜካናይዝድ የጦር መሳሪያዎች አስፈላጊው የማሻሻል እና የማዘመን ስራዎች ከተደረገላቸው በኋላ ወደ ግዳጅ ቀጠና መንቀሳቀሳቸው ተነግሯል።ጦሩ "ኢትዮጵያ ላይ ክፉ አስቦ ለሚመጣ ጠላት በሁሉ መንገድ ዝግጅ መሆኑን አሳውቋል። Wasu Mohammed - Mereja
إظهار الكل...
144👍 38😁 23🤣 17👏 15😱 7🕊 6😍 5🙈 5🔥 2👌 2