ar
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
241 120
المشتركون
-96724 ساعات
+9 9047 أيام
+19 31230 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
4
አስፈራርቶ ከሾፌሮች ገንዘብ ሲቀበል የነበረው ተቀጥቷል‼ እንጨት ጠርቦ የጦር መሣሪያ  በማስመሰል  ሹፌሮችን በማስፈራራት አስገድዶ ገንዘብ የተቀበለው ግለሰብ  በእስራት ተቀጣ። ሚያዚያ 18/08/2016 ዓ. ም ከቀኑ በግምት 10፡00 ሰዓት ሲሆን በ አነደድ ወረዳ ጉዳለማ ቀበሌ ማይት ተብሎ ከሚጠራው ልዩ ቦታ  ተከሳሽ አቶ ትትናው ዘላለም ከደብረ ማርቆስ ወደ ደጀን እና ከደጀን ወደ ደብረማርቆስ እየሄዱ የነበሩ  በስምና በታርጋ ካልተለዩ  የጭነት መኪና  አሽከርካሪዎች ገንዘብ አስገድዶ እየዘረፈ ባለበት በመንግስት የፀጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር እንደዋለ የወረዳው ፖሊስ ፅ/ቤት አስታውቋል። ተከሳሹ  በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን እና በሙሉ ሀሳቡና በፈቃዱ የወንጀሉን ድርጊት ውጤት በመቀበል  እንጨት ጠርቦ የጦር መሳሪያ አስመስሎ በመያዝ በሀይል በማስገደድ ተሽከርካሪዎችን መንገድ ዘግቶ በማስቆም በመዝርፍና አስገድዶ ገንዘብ በመቀበል በፈፀመው ወንጀል ተከሷል። ተከሳሽ ትትናው ዘላለም  በአነደድ ወረዳ በወንጀል ምርመራ ክፍል ምርመራ ሲጣራበት ቆይቶ የምርመራ መዝገቡ ለሚመለከተው የፍትህ አካላት በመላክ ለአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደብረ ማርቆስ ምድብ ችሎት  ዛሬ ህዳር 26/2018 ዓ/ም  በዋለው ችሎት አቶ ትትናው ዘላለም የተባለው ግለሰብ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ 2 ዓመት ከ2 ወር እስራት  እንደተወሰነበት ተገልፆል። መረጃው የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምርያ ሚዲያና ኮሙንኬሽን ነው።
إظهار الكل...
82😁 34👍 12👏 8👌 3😱 2🤩 1💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
إظهار الكل...
28👍 1👏 1
ሰኞ የሙከራ ክትባት መስጠት ይጀመራል‼ ኢትዮጵያ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የማርበርግ ቫይረስ የሙከራ ክትባት መስጠት ልትጀምር ነው። “የጤና ባለሙያዎች እና ከፍተኛ ተጋላጭ ለሆኑ ቡድኖች ቅድሚያ” እንደሚሰጣቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የአሜሪካው ሳቢን የክትባት ኢንስቲትዩት ከ640 በላይ በሙከራ ላይ የሚገኘውን ሲኤዲስሪ የማርበርግ ክትባት (cAd3-Marburg Vaccine) ወደ ኢትዮጵያ እንደላከ አስታውቋል። ወጪውን የሚሸፍነው በአሜሪካ ጤና ሚኒስቴር ሥር የሚገኘው የባዮ ሜዲካል የላቀ ምርምር እና ልማት ባለሥልጣን (Biomedical Advanced Research and Development Authority) ነው። ሲኤዲስሪ የማርበርግ ክትባት (cAd3-Marburg Vaccine) በርዋንዳ፣ በዩናይትድ ስቴትስ፣ በዩጋንዳ እና በኬንያ በተለያዩ ደረጃዎች በሙከራ ላይ የሚገኝ ነው።via DW Wasu Mohammed - Mereja
إظهار الكل...
137👍 21🥴 16🙈 9👏 8👀 8🥰 6🤔 4🙏 4🏆 4
...የሰላም ሽልማት አሸነፊ ሆኑ‼ የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌደሬሽኖች ማህበር (ፊፋ) በዚህ ዓመት የጀመረውን የፊፋ የሰላም ሽልማት ለአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ሰጥቷል፡፡ የፊፋ የሰላም ሽልማት ለዓለም ሰላም እና ደህንነት ለተጉ እንዲሁም አንድነትን ለማምጣት ለሰሩ ግለሰቦች የሚሰጥ አዲስ ሽልማት ነው፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ለዓለም ሰላም ለማምጣት ለሰሩት ስራ ሽልማቱ እንደተበረከተላቸው የፊፋው ፕሬዝደንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በዋሽንግተን እየተካሄደ በሚገኝው መድረክ ላይ ተናግረዋል፡፡ ዶናልድ ትራምፕ የፊፋ የሰላም ሽልማት የመጀመርያው ተሸላሚም ሆነዋል፡፡ Via ETHIO 547
إظهار الكل...
🤣 167 48😁 8💩 6🕊 6👍 4💔 4🥰 2👏 2🤔 2😢 1
00:14
Video unavailableShow in Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
إظهار الكل...
1.10 MB
16👏 7😁 2😱 2
01:18
Video unavailableShow in Telegram
Update መቀሌ የፕሬዝደንቱን ቢሮ እና ሚዲያዎችን ከበባ በማድግ ለቀናት በቁጥጥራቸው ስር አድርገው የቆዩት ታጣቂዎች በነገሮች መጠነኛ መግባባት ላይ በመድረሳቸው መቀሌን ለቀው እየወጡ መሆኑን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።
إظهار الكل...
23.80 MB
72👍 13🕊 12😱 10😍 4🔥 3😁 3🙉 3👏 2🎉 2🏆 2
ደሴ ከተማ ዳሩል አርቀም የቁርአን ሂፍዝ ማዕከል ዛሬ በወሎ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ ሀፊዞች በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። ተመራቂዎቹ 60 ወንዶችን እና 18 ሴቶችን በድምሩ 78 ተማሪዎች ናቸው። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ኡስታዝ አቡበከር አህመድና የደሴ ከተማ ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ ከሌሎች እንግዶች ጋር ተገኝተዋል።ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ።
إظهار الكل...
233👍 44🏆 10🙏 6😍 5😭 5🤗 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው #ቴምርሪልስቴት ‼️ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
25
Photo unavailableShow in Telegram
ውበት የጎደላቸው ሰዎች ሥራ የመቀጠር እድላቸው እየቀነሰ መጥቷል ተባለቢዝነስ ኢንሳይደር እንደዘገበው ከሆነ፣ መልክ ከዚህ ቀደም አስፈላጊ ባልነበረባቸው መስኮችም ቢሆን፣ መልካቸው ያነሰ (ወይም መልክ የጎደላቸው) ሰዎች ለሥራ የመቀጠር እድላቸው እየቀነሰ መጥቷል። በፍልተሮች፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እና ርካሽ በሆኑ የሕክምና ሂደቶች ምክንያት የመጣው "የውበት ንረት" ለውበት ያለውን መስፈርት ከፍ አድርጎታል። በዚህም ቀጣሪዎች 'አዲስነትንና ወጣትነትን' በከፍተኛ ደረጃ እየፈለጉ ሲሆን፣ ችሎታዎች ደግሞ ሁለተኛ ደረጃ እየሆኑ መጥተዋል ይላል ዘገባው።
إظهار الكل...
73🤣 49😱 19🙊 9👍 6👏 4🥰 3🕊 2🏆 2😇 2
Photo unavailableShow in Telegram
👌👌👌ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ከጊፍት ሪል ስቴት! 👉400ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👉3ሚሊዮን የሚደርስ ቅናሽ 👉 5%-20 ቅድመ ክፍያ 👉55/45 የባንክ ብድር 👉 5%-21%ልዩ  ቅናሽ ✔️ባለ 1መኝታ ፦ 64ካሬ- 80ካሬ ✔️ባለ 2መኝታ፦98ካሬ- 141ካሬ ✔️ባለ3መኝታ፦150ካሬ-205ካሬ ⛺️በለገሃር 📌ቦሌ አትላስ 📌በ22 ማዞሪያ 📌6ኪሎ 📌በሲኤምሲ 📌በፈረስ ቤት በተጨማሪ ☑️የቆሻሻ ማስወገጃ ☑️ባካብ ጀኔሬተር ☑️በቂ ሊፍቶች ☑️ከአፀደህፃናት እሰከ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፣ ☑️የገበያ ማዕከላት  ☑️የሳይክል መንገድና  የስፖርት ማዕከል ያለው                                        ☎️   0963999444 or                                                0930649813
إظهار الكل...
18👏 5
መሆኒ‼ የመኾኒ ከተማ ነዋሪዎች ዛሬ ጠዋት አደባባይ በመውጣት ህወሓትን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸው ታውቋል።በዚህ ሰልፍ ላይ በኢንቨስትመንት ስም በመሬታቸው ላይ የሚፈፀመውን ወረራ በሰፊው መቃወማቸው ተገልጿል።
إظهار الكل...
98👏 13👍 9😁 7🕊 4😍 4🎉 2🙉 1
Photo unavailableShow in Telegram
6
ባቡሩ አቁሟል‼ ለም ሆቴል አካባቢ ተደራራቢ አውቶቡስ የቀላል ባቡር የኤሌክትሪክ ገመድ በመበጠሱ አገልግሎት አቆመ‼ በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት መስመር ላይ የሚገኘው ከሃያት ወደ ጦር ኃይሎች የሚወስደው መስመር አገልግሎት መገናኛ አካባቢ ለም ሆቴል መሻገሪያ ላይ በተፈጠረ ብልሽት ምክንያት መቋረጡ ታውቋል። ብልሹቱ የተከሰተው ለም ሆቴል አቅራቢያ በቅርቡ ለመተላለፊያነት በተሰራ መንገድ ላይ ሲሆን፣ በተለይም ተደራራቢ የአንበሳ አውቶቡስ መንገዱን ሲያቋርጥ የቀላል ባቡሩን ማስተላለፊያ የኤሌክትሪክ ገመድ በመበጠሱ አደጋው እንደደረሰ ተገልጿል። በዚህ አደጋ ምክንያት የባቡር አገልግሎቱ ሙሉ በሙሉ በመቋረጡ፣ በወቅቱ በመስመሩ ላይ የነበረው ባቡርም ተሳፋሪዎችን ለማውረድ መገደዱን ካፒታል ተመልክቷል። መረጃዎች እንደሚያሳዩት ይህን መሰል የባቡር መሠረተ ልማት ብልሽት (የኤሌክትሪክ ገመድ መበጠስ) ከዚህ በፊት አጋጥሞ አያውቅም። የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የኤሌክትሪክ ገመዱን በአስቸኳይ ለመጠገን ጥረት እያደረገ ነው። የሃያት-ጦር ኃይሎች መስመር ተጠቃሚዎችም አገልግሎቱ ወደ መደበኛ ሥራው እስኪመለስ ድረስ የትራንስፖርት አማራጮችን እንዲጠቀሙ ተጠይቀዋል። ባለሥልጣናት በአሁኑ ወቅት የደረሰውን ጉዳት መጠን በመገምገም ላይ ሲሆኑ፣ አገልግሎቱ በፍጥነት ወደ መደበኛ ሥራው እንዲመለስ የሚያስችላቸውን ጥረት እያደረጉ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።via Capital
إظهار الكل...
67🙏 15😱 7👏 6👍 4😍 3 2🥰 2😁 2😢 1🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
إظهار الكل...
48👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
በፖሊስ እየተጣራ ነው‼ ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 9:45 ሰአት ላይ ሀዲድ ገበያ  እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በንግድን መኖሪያ ቤቶች ላይ  ተከስቶ የነበረዉ የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ውሏል።የእሳት  አደጋው መንስኤ በፖሊስ እየተጣራ ሲሆን  አደጋው በሠው ላይ ያስከተለው ጉዳት የለም ።
إظهار الكل...
92🙏 26👍 13😢 11👏 6😁 5🏆 4🙉 4 3
25 የትራፊክ ፍሰት ችግር ያለባቸዉ መንገዶች ተለዩ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በከተማዋ የትራፊክ ፍሰት ችግር ባለባቸዉ 25 መንገዶች ፣አደባባዮች ፣ተርሚናሎች እና ማጋጠሚያዎች ላይ በትኩረት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል ። በከተማዋ በተለይም በስራ መግቢያና መዉጪያ ሰዓት የትራፊክ መጨናነቅ በሚታይባቸው ቦታዎች ላይ ፍሰትን መሠረት ያደረገ ስምሪት በመስጠት ጠንከር ያለ የማስተባበር ስራ እያከናወነ መሆኑን በባለስልጣን መስሪያቤቱ የትራፊክ ቁጥጥርና ኩነት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አያሌዉ ኢቲሳ ተናግረዋል ። የትራፊክ ፍሰት ችግር አለባቸው ብለዉ ከተለዩ አከባቢዎች መካከል በለሚኩራ ክፍለከተማ በተለምዶ ✔️ 72 ፣ ✔️ሲኤምሲ መሪ ሳይት እና ✔️አያት መሪ ፣ በአቃቂ ቃሊቲ ✔️ቶታል ማደያ እስከ አደባባይ እና ✔️ከማሰልጠኛ አቦ መብራት እንደሚገኙበት ተገልጿል ። በተጨማሪም በየካ ክፍለ ከተማ ✔️ከላምበረት እስከ ዲያስፖራ አደባባይ እና ✔️ ከጉርድ ሾላ እስከ መገናኛ ተርሚናል ፣ በኮልፌ ክፍለ ከተማ ✔️ከዘነበወርቅ እስከ ቶታል እና ✔️ ከካራ እስከ አየር ጤና ፣ በቦሌ ክፍለ ከተማ ✔️ከቦሌ ሚካኤል እስከ ጊዮርጊስ መብራት ✔️ ከኤድናሞል አዉራሪስ ጉላጉል 22 እና በሌሎችም አከባቢዎች የትራፊክ ፍሰቱን የማስተካከል ስራ ተጠናክሮ ቀጥላል ተብሏል ። በቀጣይ በጥናት ላይ በመመስረት የከተማዋን የትራፊክ እንቅስቃሴ ፍሰት ማስተካከል የሚያስችሉ የምህንድስና ማሻሻያዎች ስራዎች ተግባራዊ እንደሚደረጉ ዳይሬክተሩ ለጣቢያችን ጨምረዉ ተናግረዋል ያለው ብስራት ኤፍ ኤም ነው።
إظهار الكل...
108🙏 8😢 5👏 3🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቀጣዮቹ 10 ቀናት በጣም ይቀዘቅዛሉ ተብሏል። የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በሚቀጥሉት 10 ቀናት ውስጥ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከዜሮ ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች የሆነ የሙቀት መጠን እንደሚመዘገብ አስታውቋል። ይህንን ከባድ ቅዝቃዜ ተከትሎ፤ በተለይም በሌሊትና በማለዳ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል። የኢንስቲትዩቱ የሚቲዎሮሎጂ ትንበያ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምርምር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር) እንዳስታወቁት፤ ከፍተኛ የሆነው የሌሊቱ እና የማለዳው ቅዝቃዜ በሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚስተዋል ይሆናል። ይህ ቅዝቃዜ በኢትዮጵያ ከጥቅምት እስከ ጥር ያለውን ጊዜ በሚያጠቃልለው እና "በጋ" ተብሎ በሚታወቀው ወቅት የሚከሰት የተለመደ የአየር ሁኔታ ቢሆንም፤ የዘንድሮው መጠን ከፍተኛ ስለመሆኑም ተናግረዋል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ለአሐዱ ሬዲዬ እንዳሉት፤ በአብዛኛው አካባቢዎች ማለትም በምስራቅ አማራ:በደቡብ ትግራይ፣እንዲሁም በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍል አዲስ አበባን ጨምሮ ደረቅ፣ ነፋሻማ እና ፀሐያማ የአየር ሁኔታዎች እየተስተዋሉ ነው። ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥም ቢሆን በአዲስ አበባን ጨምሮ በደብረ ብርሃን፣ በአምባ ማርያም፣ በባቲ እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች፤ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል። በአዲስ አበባም ከፍተኛ ቅዝቃዜ እየተስተዋለ ነው። ለዚህ ከፍተኛ ቅዝቃዜ መከሰት ምክንያት የሆነው የአየር ሁኔታ ከሳይቤሪያ በመነሳት ወደ ኢትዮጵያ የሚነፍሰው ደረቅ እና ቀዝቃዛ ነፋስ መሆኑ ተነግሯል። የአንድ ሀገር የአየር ሁኔታ የሚወሰነው በሀገር ውስጥ ሁኔታዎች ላይ ብቻ ሳይሆን፤ ከከባቢ አየር፣ ከውኃ አካላት እና ከየብስ የሚነሱ ሁኔታዎች ላይ በመመሥረት እንደሆነ ተጠቅሷል። ኢንስቲትዩቱ ባቀረበው ትንበያ መሠረት፤ በዚህ ወቅት አንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የዝናብ ስርጭት እንደሚኖር ተገልጿል። በተለይም ለደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች 45 ከመቶ የሚሆነውን የሁለተኛ የዝናብ ስርጭት የሚያገኙበት ወቅት እንደሆነ ተጠቁሟል።
إظهار الكل...
134👌 11🙈 11😱 10👏 6🙏 4👍 3😁 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው #ቴምርሪልስቴት ‼️ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
21
Photo unavailableShow in Telegram
የ7 ዓመት ከ2 ወር እስር ተፈረደባቸው‼ የቀድሞው የሠላም ሚኒስትር ዴኤታ እና የኦሮሚያ ምክር ቤት አባል አቶ ታዬ ደንደአ ጥፋተኛ በተባሉበት ክስ የ7 ዓመት ከ2 ወር እስር ተፈረደባቸው። አቶ ታዬ ዛሬ አርብ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም. የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሕገ መንግሥት እና በሕገ መንግሥት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ችሎት ጥፋተኛ በተባሉበት ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ይዞ በመገኘት ነው። የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን እና የክልል ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ታዬ ሕገ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ይዞ በመገኘት እንዲሁም ፍቃድ ሳይኖራቸው በቤታቸው ውስጥ አንድ ታጣፊ ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ከ60 ጥይቶች ጋር ተገኝቷል በሚል ክስ ቀርቦባቸው ነበር። መረጃው የቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ነው። !
إظهار الكل...
😭 101 74👍 27🙊 14🏆 4🥰 3