ar
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
248 771
المشتركون
+58324 ساعات
+10 8647 أيام
+20 67730 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
إظهار الكل...
29👏 2😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቃሚ መረጃ ነው‼ የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 557/2016 ስር የተዘረዘሩ የሚያስቀጡ ስህተቶች እነ የቅጣት ደረጃዎች ከስር ተቀምጧል። የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ  በአሽከርካሪዎች የሚፈጸሙ ጥፋቶችን በመዘርዘር ያስቀመጠ ሲሆን ለጥፋቶቹም ደረጃዎችን አስቀምጧል፡፡ ቀላል የሆኑ ጥፋቶች ማለትም እንደ ተሽከርካሪን ያለአግባብ መጎተት፣ ሄልሜት ሳያደርጉ ብስክሌት መንዳት፣ የተሟላ የመጀመሪያ እርዳታ መስጫ ኪትና የእሳት ማጥፊያ ሳይኖር የንግድ ተሽከርካሪ ማሽከርከር፣ የሚበኑ ወይም የሚበተኑ ነገሮችን ጭኖ ያለአግባብ ማሽከርከር፣ በትራፊክ መብራ ወይም መስቀለኛ መንገድ ላይ በልመና ለተሰማሩ ሰዎች ገንዘብ መስጠት፣ ከ13 አመት በታች የሆነን ህፃን ከአሽከርካሪው ጎን በሚገኘው አስቀምጦ ማሽከርከር የመሳሰሉ ጥፋቶች ሲሆኑ ለዚህም ጥፋት ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ለጥፋቱ1 ነጥብ ተመዝግቦበት እስከ 500 ብር የገንዘብ ቅጣት እንደሚጣልበት ተደንግጓል፡፡ በደረጃ ሁለት ላይ ተቀመጡ ጥፋቶች በመካከለኛ ደረጃ ላይ ያሉ ጥፋቶች ሲሆኑ እነሱም የተሟላ የጭነት ማቀፊያ /እስፖንድ/ ሳይኖር ጭነት ጭኖ ማሽከርከር፣ ጥሩንባ ያለአግባብ መጠቀም፣ በመንገድ ላይ ተሽከርካሪ ማጠብና ማሳጠብ፣ በተከለከለ ስፍራና ሁኔታ ተሽከርካሪን ማቆም፣ ከመጠን በላይ የሆነ ድምጽ እያሰሙ ወይም በጆሮ ማዳመጫ እያዳመጡ ማሽከርከር፣ በእግረኛ ላይ ውሃ መርጨት፤ ለእግረኛ ቅድሚያ መከልከል የመሳሰሉ ጥፋቶች ሲሆኑ  ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ለጥፋቱ 2 ነጥብ ተመዝግቦበት እስከ 1,000 ብር የገንዘብ ቅጣት ይቀጣል፡፡ ሌላው በሶስተኛ ደረጃ ላይ ያሉ ጥፋቶች ከባድ ጥፋቶች ሲሆኑ ይህም የጉዞ ረድፍን ወይም መስመርን ሳይጠብቁ ማሽከርከር፤ ከተሽከርካሪው የመጫን አቅም በላይ ትርፍ ሰው መጫን፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ በእጁ ይዞ እያነጋገሩ ወይም መልእክት እየተጻጻፉ ወይም እያነበቡ ማሽከርከር፣ በጭነት ተሽከርካሪ በህግ ከተፈቀደው ውጪ ሰውን መጫን፣ የደህንት ቀበቶ ሳያስሩ ወይም ተሳፋሪዎች ማሰራቸውን ሳያረጋጋግጡ ማሽከርከር፣ ቀይ የትራፊክ መብራት መጣስ፣ በተከለከለ መንገድ ወይ አቅጣጫ ማሽከርከር፣ ጫት እየቃሙ ወይም አደንዛጅ እጽ ወስዶ ማሽከርከር የመሳሰሉ ጥፋቶች ሲሆኑ ለዚህም ጥፋት ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ለጥፋቱ 3 ነጥብ ተመዝግቦበት እስከ 1,500 ብር የገንዘብ ቅጣት እንደሚጣልበት በደንቡ ላይ ተደንግጓል፡፡ ነገር ግን አሽከርካሪው ለሁለተኛ ጊዜ እና ከዛ በላይ ያጠፋ እንደሆነ የቅጣት ነጥቦቹ እየተደመሩ የሚጣለውም ቅጣት ከፍ እያለ የሚሄድ ይሆናል፡፡ ሌላው በዚህ ደንብ ላይ ልዩ ደረጃ ያላቸው ጥፋቶችን የተቀመጡ ሲሆኑ እነዚህም ጥፋቶች ተሽከርካሪ በማሽከርከር በሰው ሕይወት፣ አካል እና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረስ፣ የአልኮል መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር፣ በህግ ከተፈቀደው የፍጥነት መጠን በላይ በፍጥነት ማሽከርከር፣ አፈር፣ አሸዋ ድንጋይና ተመሳሳይ ነገሮችን የሚመለከተው አካል ሳይፈቅድ በተሽከርካሪ ወይም በእግረኛ መንገድ ላይ ማራገፍ፣ ጉዳት አድርሶ በቦታው ያለመቆም ወይም ባደረሰው የትራፊክ ጉዳት የተጎዳውን እና ሕክምና የሚያስፈልገውን ሰው ወደ ሕክምና በመውሰድ እንዲታከም አለማድረግ የመሳሰሉ ጥፋቶችን እንደየ ጥፈቱ ቅለት እና ክብደት መጠን እንዲሁም የጥፋቱ ነጥብ ከ8 እስከ 21 ነጥብ  በሚሆንበት ጊዜ ከብር 1,500 አስከ 10,000 ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲሁም ከ6 ወር እስከ 1 አመት ከ6 ወር የሚደረስ እግደን ያካተተ ቅጣትን አካቷል፡፡ ደንቡ ሌሎች የደንብ መተላለፍ ጥፋቶችን አብዛኛውን ግዜ አሽከርካሪ ባልሆኑ ሰዎች የሚፈጸሙ ጥፋቶችን ያካተተ ሲሆን ይህም ከሚመለከተው አካል ፍቃድ ሳያገኙ በእጅ የሚገፋ ጋሪ በመንገድ ላይ መንዳት፣ በመንገድ ላይ እንስሳትን መንዳት፣ በተሽከርካሪ ላይ ተገቢ ያልሆነ አካል መጨመር ወይም ከተፈቀደለት ወንበር ውጪ መቀመጫ መጨመር፣ ከሚመለከተው አካል ፍቃድ ሳያገኝ ተሽከርካሪዎችን ወይም እግረኞችን የሚያውክ ቁሳቁስ ወይም ሸቀጥ በእግርኛ ወይም በተሽከርካሪ መንገድ ላይ ማስቀመጥ፣ የንግድ ሥራ መስራት፣ ያለፍቃድ የእግረኛ ወይም የተሽከርካሪ መንግድ መቆፈር፣ የአሽከርካር ብቃት ማረጋገጫ ሳይኖረው ተሽከርካሪ ማሽከርከር፣ ከፖሊስ በተሽከርካሪው ላይ የደረሰውን የጉዳት አይነት የሚገልጽ የጽሑፍ ማስረጃ ሳይቀበሉ ጥገና ማከናወን የመሳሰሉ ጥፋቶችን የሚያካትት ሲሆን እንደየ ጥፋቱ ቅለት እና ክብደት ከብር 100 እስከ ብር 20,000 በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ እንደሚያስከጣ ተደንግጓል፡፡ ደንቡ በእግረኞች የሚፈጸሙ ጥፋቶችንም ያካተተ ሲሆን ተገቢ ጥንቃቄ ሳያደርጉ መንገድ ማቆረጥ፣ ለተሽከርከሪ የተፈቀደ መንገድ ላይ ያለበቂ ምክንያት መቆም ወይም መጓዝ፣ እግረኛ መንገድ በሌለበት መንገድ ቀኝ ጠርዝ ይዞ መጓዝ፣ ለእግረኛ መንግድ ተብሎ ከተከለለ መንግድ ውጪ መጓዝ፣ በብረትም ሆነ በግንብ ተለይተው የታጠሩ መንገዶች ዘሎ መንገድ ማቋረጥ፣ በጆሮ ማዳመጫ የተለያዩ ድምጾችን እያዳመጡ ማንገድ ማቋረጥ፣ ለእግረኛ ክልከል ነው የሚል ምልክት ባለበት መንገድ ወይም እግረኛ እንዳያቋርጥ በተከለከለበት የማሳለጫ ወይም የቀለበት መንገድ ማቋረጥ ከብር 100 እስከ በር 150 የሚያስቀጣ ነው፡፡(ፍትሕ ሚኒስቴር) #ዋሱመሐመድ አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
إظهار الكل...
212👍 46🙏 16😱 11😁 6🎉 5💋 3👏 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሩብ ዓመት የውጭ ምንዛሪ ጨረታ መርሐ ግብር መግለጫ አውጥቷል።
إظهار الكل...
75👏 11👍 7😱 5🎉 3🤣 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️Attention #ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው ‼️ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት 🎯የክፍያ አማራጭ 70/30 👉3 መኝታ 110ካሬ ሙሉ ክፍያ 8,547,000 ብር 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 110ካሬ      10%ቅድመ ክፍያ 1,210,000ብር      ሙሉ ክፍያ 12,100,000ብር ‼️ሀይሌጋርመንት African CDC ፊት ለፊት   🎯የክፍያ አማራጭ 70/30 👉3 መኝታ 139ካሬ 10,216,500ብር ሙሉ ክፍያ 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉 ባለ 3መኝታ (139ካሬ) ሙሉ ክፍያ = 14,595,000ብር ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,500ብር ) ‼️አያት 🎯 65/35 የክፍያ አማራጭ 👉3 መኝታ 111 ካሬ ሙሉ ክፍያ 7,936,500ብር 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 111ካሬ 10% ቅድመ ክፍያ 1,221,000ብር ሙሉ ክፍያ 12,210,000ብር ‼️አያት ፈረስ ቤት 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 108ካሬ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ 👉3 መኝታ 108ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ ሙሉ ክፍያ 10,260,000ብር ቅድመ ክፍያ 1,026,000ብር     #ልብይበሉ ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል                ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
31👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
""ህዳር ሲታጠን" በሚል ሰበብ ቆሻሻ ማቃጠል በሕግ የተከለከለ ነው‼" ባለስልጣኑ የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በመጪው ህዳር 12 የሚከበረውን "ህዳር ሲታጠን" አስመልክቶ ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላልፏል፡፡ ለዓመታት የተለመደው ቆሻሻን አቃጥሎ የማጽዳት ተግባር በአካባቢ ላይ ከፍተኛ ብክለት እያስከተለ በመሆኑ ድርጊቱ ፍጹም የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ከባለስልጣኑ የተላለፉ ዋና ዋና ነጥቦች፡- 1. ማቃጠል አይቻልም፡ በህዳር 12 ቀን "ህዳር ሲታጠን" ነው በሚል ማንኛውንም ዓይነት ቆሻሻ ሰብስቦ ማቃጠል በሕግ የሚያስጠይቅ ተግባር ነው። 2.ቁጥጥር አለ፡ ይህንን እገዳ ለማስፈጸም የደንብ ማስከበር ባለሙያዎች ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን፣ ህጉን ተላልፎ ቆሻሻ ሲያቃጥል የተገኘ አካል ላይ እርምጃ ይወሰዳል፡፡ 3. አማራጩ ምንድን ነው? ቆሻሻን ከማቃጠል ይልቅ፣ በእለቱ የአዲስ አበባ ጽዳት አስተዳደር በሁሉም ሰፈሮች ተንቀሳቃሽ የቆሻሻ መሰብሰብ አገልግሎት ስለሚሰጥ ቆሻሻን ለእነርሱ ማስረከብ ይጠበቅብዎታል። ስለሆነም ኅብረተሰቡ አካባቢውን እና አየሩን ከመበከል በመቆጠብ ባህሉን ከብክለት ነጻ በሆነ መንገድ እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀርቧል፡፡
إظهار الكل...
110👍 56🤣 39💔 12😁 8😢 5🥰 3🙈 3🤝 3👌 1🍾 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
إظهار الكل...
22👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
‼️ሳር ቤት ቫቲካን አካባቢ  #ቴምርሪልስቴት ከ8 በላይ ሳይቶችን ጥንቅቅ አድርገን አስረክበን አሁን ደግሞ ሳርቤት ቫቲካን ኢምባሲ አካባቢ ለሽያጭ ያወጣናቸው አፓርትመንቶች 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
የሞቱ ዶሮዎችን በልተው ለገበያ ሊያቀርቡ ሲሉ ተያዙ‼ ድርጊቱ የካ ክ/ከተማ በሾላ ገበያ የተፈፀመ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታውቋል። ግለሰቦቹ የሞቱ ዶሮዎችን በማረድ እና በማሸግ ለተለያዩ ሱቆችና ሆቴሎች ለማከፋፈል ሲዘጋጁ በነበረበት ሁኔታ የተያዙ መሆኑን ያመለከተው ጽ/ቤቱ በዚህም የታሸገ ዶሮ በቁጥር መቶ (100) ተበልቶ ለመታሸግ የተዘጋጀ አርባ ሁለት (42) ተይዟል። አጠቃላይ 142 የሞቱ ዶሮዎችን ለህብረተሰቡ እና ለሆቴሎች ከማከፋፈላቸዉ በፊት እርምጃ መወሰዱን ባለስልጣኑ አሳውቋል።ከዚህ ቀደም የነበራቸውን ተመሳሳይ ስራ በተመለከተ የተገለፀ ነገር የለም።
إظهار الكل...
120😱 54😢 15👏 14👍 12😭 12💔 7🔥 4😁 3🏆 3🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨🔥 ልዩ የንግድ ሱቅ ሽያጭ ዕድል! | በ 4 ኪሎ አሁኑኑ የራሶ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ! 🔥✨ ​በካሬ ከ 250,000 እስከ 310,000 ብር ብቻ! ​ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ የሚያሸጋግረው ወርቃማ ዕድል! ​ጠባብና የማይመች የንግድ ቦታ ላይ ተቸግረዋል? አኮያ ፕሮፐርቲስ በከተማው ልብ 4 ኪሎ | ቱሪስት ሆቴል አጠገብ ላይ በሚገኘው ዘመናዊ ሕንፃ ልዩ የሽያጭ ዕድል ይዞ ቀርቧል! ✅​ እነዚህ ጥቅሞች ሊያመልጥዎ አይገባም፦ ​📍 ምርጥ አድራሻ: 4 ኪሎ – የንግድ ማዕከል! ​💰 ትልቅ ቅናሽ:10%–20% ቅናሽ ያግኙ (እስከ 2 ሚሊዮን ብር!) ​🗓️ ፈጣን ርክክብ: ሱቅዎን በ 18 ወር ውስጥ ይረከቡ። ​📏 የካሬ አማራጭ:19 ካሬ ጀምሮ በፈለጉት የካሬ ሜትር አማራጭ ። ​💸 ቀላል ክፍያ:30% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ባለቤት ይሁኑ። ​🌟 ዘመናዊ መገልገያዎች ለዘመናዊ ንግድ፦ ​እዚህ ሕንፃ ውስጥ ሱቅ መግዛት ማለት ከነገው ቴክኖሎጂ ጋር መተዋወቅ ማለት ነው! ​✅ Fully Finished Interior: ሙሉ በሙሉ ያለቀ ውስጣዊ ክፍል! ​✅ Panoramic Lift: ውብ እይታ ያለው ፈጣን ሊፍት። ​✅ EV Charging: የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ አገልግሎት። ​✅ CCTV Security: የተሟላ የደህንነት ጥበቃ። ​✅ Promotion After Completion: ከተረከቡ በኋላ የንግድ ማስታወቂያ (Promotion) ያገኛሉ። ​በካሬ ከ 250,000 እስከ 310,000 ብር ብቻ! ​📞 አሁኑኑ ያናግሩን! ​ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ! ቦታዎን ቀድመው ለማስያዝ እና ዝርዝር መረጃ ለማግኘት አሁኑኑ ይደውሉ! ​[ስልክ ቁጥር] +251941727806 /   +251988584848 ​አኮያ ፕሮፐርቲስ | ከነገ ለተዛመደ!
إظهار الكل...
28👍 2🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
መመሪያው የፍቅረኞች ቀንን ማክበር ይከለክላል‼ አዲሱ የተማሪዎች የሥነ ምግባር ረቂቅ መመሪያ " Crazy day ፣ olds day ፣ Valentine day " እና ሌሎችም አላስፈላጊ የሆኑ ባህልን የማይገልፁ ድርጊቶችን ማክበር ይከለክላል። መመሪያው በመንግስት ፣ መንግስታዊ ባልሆኑ ፣ የግል ፣ በኃይማኖት ተቋማት የሚተዳደሩ ትምህርት ቤቶችና ከኢትዮጵያ ውጪ ባሉ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት በሚማሩ ተማሪዎች ላይ ተፈፃሚ ይሆናል። በመመሪያው የተማሪዎች መብትና ግዴታዎች ሲቀመጡ በተማሪዎች ግዴታ ስር ፀጉርን በአግባቡ መሰራት/ማሳጠር፣ ከተፈጥሯዊ ጸጉራቸው ውጪ እንዳይጠቀሙ ተቀምጧል። የሴቶቾ የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ ቀሚስ ቁመት ከባት በታች መሆን ያለበት ሲሆን ከአካባቢው ባህል ጋር የማይቃረን ልብስ መልበስ የሚለውም ተካቷል። በመመሪያው ከተከለከሉ ተግባራት መካከል ሲጋራ ማጨስ፣ አልኮል መጠጣት፣ ጫት መቃም፣ ዕፆችን መጠቀም/ማዘዋወር እንደዚሁም ሞባይልና የሙዚቃ ማዳመጫዎችን ወደ ትምህርት ቤት ይዞ መምጣት ይገኙበታል። በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ኃይማኖታዊ አምልኮ ስርዓትና የፖለቲካ እንቅስቃሴዎችን ማከናወንም በመመሪያው ተከልክሏል። በመመሪያው ሀገራዊ እሴት ያልሆኑ መጤ ነገሮችን በሰውነት ላይ መነቀስ ሲከለከል፤ ሴት ተማሪዎች የጥፍር፣ የፀጉርና የከንፈር ቀለም ከመቀባትና ከመኳኳል እንደዚሁም አላስፈላጊ ጌጥ ከማድረግ ይከለክላል። በተጨማሪም በረቂቁ በትምህርት ቤት ውስጥ አላስፈላጊ የሆኑ የኢትዮጵያዊነት ባህልን የማይገልፁ ያላቸውን ድርጊቶች ፦ • Crazy Day, • Gentle Day, • Olds Day, • Baby Day, • Fruit Day, • Tomato Day, • Valentine Day, • April the full, • Color Day, • Pyjama Day…etc መፈጸም፤ እና ሌሎችም አላስፈላጊ የሆኑ ባህልን የማይገልፁ ድርጊቶችን ማክበር እንደማይቻል ተገልጿል። የተከለከሉ ተግባራትን በሚፈፅመት ላይ የተለያያ የእርምት እርምጃዎች ሲቀመጡ ቀላል እርምጃ ሊያስወስዱ በሚችሉ ጥፋቶች ስር ከፀጉር ጋር የተያያዙ እና ሌሎች ቀላል ጥፋቶች ተካተዋል። የትምህርት ቤት ፕላዝማና ኮምፒውተር ለሌላ አላማ መጠቀም፣ በአጥር መዝልና መሽሎክ፣ ከላይ የተጠቀሱ አላስፈላጊ ባህሎችን ማክበር፣ አሉታዊ ምልክቶችን መነቀስ፣ ድብድብ እንደዚሁም ኃይማኖታዊ ስርዓት መፈፀምና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ማድረግ በከባድ ጥፋት ውስጥ ተካተዋል። የቅጣት እርከኑ እንደ ተማሪዎች የትምህርት ደረጃና ጥፋቱ ሲለያይ ለከባድ የስነ ምግባር ግድፈት በመደበኛ ህግ መሰረት የህግ ተጠያቂነት ይኖራል። መመሪያው የዲሲፕሊን ክስ አመሰራረት፣ የዲስፕሊን ኮሚቴ ስብጥር እንደዚሁም ተግባርና ኃላፊነትን በዝርዝር አስቀምጧል። ከዚህ ባለፈ ፦ • ትምባሆ (ሲጋራ፣ ሺሻ) • ጫት • አልኮል • የናርኮቲክ እና ሳይኮትሮፒክ ዝርያ ያላቸው አደገኛ ህገ ወጥ መድኃኒቶችና ሱስ አስያዥ ዕፆች በትምህርት ቤቶችና አካባቢ መገኘት፣ መጠቀም፣ መሸጥ፣ ማብቀል፣ ማምረት ወይም መለወጥ የተከለከለ እንደሆነ መመሪያው ላይ ተቀምጧል። እንዲሁም ፦ • የአልኮል መሸጫና ማከፋፈያ ቤቶች • የሲጋራ መሸጫ ሱቆች • ሺሻ ቤቶች • ጫት መሸጫና መቃሚያ ቤቶች • ጭፈራ ቤቶች • ቁማር ቤቶች • የእንግዳ ማረፊያ ቤቶች • የሰውነት መታሻ (ማሳጅ) ቤቶች • የፊልም ማጫዎቻ ቤቶች • ፕሌይ ስቴሽን ቤቶች • ዲ.ኤስ.ቲቪ ቤቶች • ከረንቡላ ፑል • ጆተኒ • ቢንጎ እና የስፖርት ቁማር መጫወቻ ቤቶችም እገዳ ተጥሎባቸዋል። በተጨማሪም መመሪያው በየደረጃው ያሉ የባለድርሻ አካላትን ተግባርያ ኃላፊነትም ዘርዝሮ ሲያስቀምጥ ማንኛውም ትምህርት ቤት ያለ መሸኛ ተማሪዎችን ተቀብሎ መመዝገብንም ከልክሏል። ትምህርት ሚኒስቴር በመመሪያው ላይ ምክረ ሃሳብ ያላቸው ሰዎች በ https://forms.gle/R72ai6EiMnzZtGsC6 እንዲያቀርቡ ጠይቋል። ViaTikvahethMagazine
إظهار الكل...
296👍 113👏 33😁 13😢 5🔥 2💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
إظهار الكل...
30👏 2😱 2
ሁመራ‼ የኢትዮጵያ አር መንገድ ለዓመታት ተቋርጦ ወደነበረው የሁመራ አውሮፕላን ማረፊያ ዛሬ የበረራ አገልግሎት ጀምሯል።"የሁመራ አየር ማረፊያ ሥራ መጀመር ፋይዳው ብዙ ነው" ሲሉ የአወዛጋቢው ወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው ተናግረዋል።
إظهار الكل...
1.43 MB
156👍 39😁 18👏 14🙏 8🕊 3🔥 2
"የዛሬ 6 ዓመት የኦሮሚያ እና የአማራ ጫካዎች ሰላማዊ ነበሩ. . . አሁን ግን ፖለቲካው ጫካ እየገባ ነው" - ፕ/ር መረራ ጉዲና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጋር ውይይት ለማድረግ የሚጠይቅ ይፋዊ ደብዳቤ ማስገባታቸውን ለቢቢሲ ገልጸዋል። የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር ደብዳቤው እንደደረሰው አልያም ውይይቱ ስለመካሄዱ የሚጠቁም መረጃ እስካሁን ድረስ አላወጣም። የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀ መንበር ፕ/ር መረራ ጉዲና ". . .በአጠቃላይ የቀውሱ ሁኔታ ቁጭ ብለን የማናይበት ሁኔታ ላይ ስለደረሰ መንግሥት ቢያንስ ቢያንስ በኦሮሚያ አካባቢ እየተደረገ ያለውን በውል እንዲመለከት ለማሳሰብ" ደብዳቤውን እንደጻፉ ለቢቢሲ ገልጸዋል። ባለፈው ሳምንት ኦነግ እና ኦፌኮን ጨምሮ 10 አገር አቀፍ እና ክልላዊ ፓርቲዎች በዚህ ዓመት የሚካሄደው ምርጫ ነፃ፣ ፍትሐዊ እና ተዓማኒ እንዲሆን እና "ከአጃቢነት ያለፈ ተሳትፎ" እንዲኖራቸው የሚጠይቁ ቅድመ ሁኔታዎችን ማቅረባቸው ይታወሳል። ራሳቸውን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች አንድነት መድረክ (መድረክ) ሲሉ የሚጠሩት 10 የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ ኅዳር 3/2018 ዓ. ም. በጋራ ባወጡት መግለጫ፤ ሰባተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት በሰባት መሠረታዊ ቅድመ ሁኔታዎች ላይ "መሠረታዊ ማሻሻያዎች" እንዲካሄድ ጠይቀዋል። ከቢቢሲ ጋር ቆይታ ያደረጉት ፕ/ር መረራ ለኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለውይይት ጥያቄ ያቀረቡት "ኦሮሚያ ቀውስ ውስጥ በመሆኗ" ነው ብለዋል። "በየቦታው ያለው እልቂት፣ ሰው በሰላም ወጥቶ መግባት አለመቻሉ፣ በአጠቃላይ የቀውሱ ሁኔታ ቁጭ ብለን የማናይበት ሁኔታ ላይ ደርሷል" ብለዋል። ቀውሱ "ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱ ጥያቄ የለውም" ያሉት ፕ/ር መረራ "እንዲያውም ዘንድሮ ምርጫ [ይካሄዳል] እየተባለ ስለሆነ ከዚህ የበለጠም ችግር ውስጥ እንገባለን" ሲሉም ስጋታቸውን ገልጸዋል። (BBC Amharic)
إظهار الكل...
168👍 27🤣 12🕊 7👏 6😱 5🎉 4🥰 2🙉 2🙏 1😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
‼️ሳር ቤት ቫቲካን አካባቢ  #ቴምርሪልስቴት ከ8 በላይ ሳይቶችን ጥንቅቅ አድርገን አስረክበን አሁን ደግሞ ሳርቤት ቫቲካን ኢምባሲ አካባቢ ለሽያጭ ያወጣናቸው አፓርትመንቶች 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
26👍 1
ጂንካ ከተማ አንድ ሰው ላይ ነማርበርግ ቫይረስ መገኘቱን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል። 📌ነዋሪዎች በቫይረሱ 13 ሰዎች መሞታቸውን ጥቆማ ቢሰጡም ጤና ሚኒስቴር በቫይረሱ የሞተ የለም ብሏል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ በተከሰተው ማርበርግ ቫይረስ አንድ ተጨማሪ ሰው መያዙን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ፣ ትላንት ህዳር 9 ቀን 2018 ዓ.ም. ዘጠኝ የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ አንድ ሰው በቫይረሱ መያዙን ማረጋገጡን ገልጿል። በዚህም አጠቃላይ በማርበርግ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ደርሷል ብሏል። የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የቫይረሱ ምልክት ታይቶባቸው ህይወታቸው ካለፈ ስድስት ሰዎች መካከል ሦስቱ ሰዎች የሞቱት በቫይረሱ መሆኑን ህዳር 8 ቀን በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል። ይህ በእንዲህ እያለ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመከላከል እና በመቆጣጠር ረገድ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ የ አሜሪካ መንግስት ዝግጁ መሆኑን አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ገልጸዋል።
إظهار الكل...
82👍 10🙏 8😱 7🥰 5👏 4🕊 3😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
إظهار الكل...
21

ሴት ተጫዋቾች በህግ እንዲጠየቁ፣ ማገገሚያ እንዲገቡ ወይም በምክር እንዲመለሱ ውሳኔ ተላልፏል‼ የኢትዮጵያ የሴቶች እግር ኳስ አሠልጣኞች ማህበር አስቸኳይ መግለጫ አውጥቷል:- ዋና ዋና ነጥቦች፡ * ተጫዋቾች በህግ እንዲጠየቁ፣ ማገገሚያ እንዲገቡ ወይም በምክር እንዲመለሱ ውሳኔ ተላልፏል። * የጉዳዩን አጣሪ የምርመራ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱ ተገልጿል። * ፌዴሬሽኑ በጉዳዩ ላይ ተሳታፊ የሆኑ ተጫዋቾችን የተቀበለ ክለብ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠንቅቋል። ሙሉ የመግለጫው ይዘትና የውይይቱ ዝርዝር የኢትዮጵያ የሴቶች እግር ኳስ አሠልጣኞች ማህበር ከሴቶች እግር ኳስ ተጫዋቾች ጋር በተያያዘ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት እየተሰራጨ ባለው አሳሳቢ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል። የመንግስት አካላት ምላሽ እና የተሰጠው አቅጣጫ ጉዳዩ ለሚዲያ ከቀረበ በኋላ በመንግሥት አካላት ትኩረት ተሰጥቶት ሰሞኑን ሰፊ ውይይት ተካሂዷል። መንግስት ለዚህ "አፀያፊ ተግባር" ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ አቅጣጫ ያስቀመጠ ሲሆን፣ የሚመለከታቸውን ባለድርሻ አካላት ሰብስቦ አወያይቷል። በውይይቱ የተሳተፉ አካላት: * የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን * የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር * ስፖርት ኮሚሽን * የኢትዮጵያ የሴቶች እግር ኳስ አሠልጣኞች የሙያ ማህበር * የኢትዮጵያ እግር ኳስ ደጋፊዎች ማህበር * የCD ስፖርት አዘጋጆች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት። በጉዳዩ ላይ የተላለፉ ቁልፍ ውሳኔዎች በስብሰባው ላይ ጉዳዩን የሚያጣራ የምርመራ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ሥራ መገባቱ ተገልጿል። በዚህ ተግባር ተሳታፊ ሆነው ጉዳያቸው በማስረጃ የተረጋገጠ ተጨዋቾች ላይ በደረጃው የሚከተሉት ውሳኔዎች እንደሚሰጡ ተመላክቷል፦ * በህግ እንዲጠየቁ * ማገገሚያ እንዲገቡ * በምክር እንዲመለሱ * የፌዴሬሽኑ አቋም: የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለዚህ ተግባር በቂ እርምጃ እንደሚወሰድ ያረጋገጠ ሲሆን፣ በጉዳዩ ላይ በቂ ማስረጃ የተገኘባቸው ተጫዋቾች በየትኛውም ክለብ ገብተው እንደማይጫወቱ አሳውቋል። እነዚህን ተጫዋቾች የተቀበለ ክለብ ላይም እርምጃ እንደሚወሰድ አስጠንቅቋል። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ፌዴሬሽኑ ሊጉን ለመዝጋት ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። * ሁሉም የፕሪሚየር ሊግ እና የከፍተኛ ሊግ ክለቦች አድራሻቸውን ለፖሊስ እንዲያሳውቁ ጥብቅ መመሪያ ተላልፏል። ፖሊስና ኢንሳ በፈለጉበት ጊዜና ሰዓት በክለቦቹ በመገኘት ምርመራ የሚያደርጉ ሲሆን የክለብ ባለቤቶችን፣ አሠልጣኞችን እና ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን አካላት እንደሚያነጋግሩ ተገልጿል። ማህበሩ አባላቱን በሙሉ መንግስት ለሚጠይቀው ጥያቄ ተባባሪ በመሆን ይህንን አገርን እና እግር ኳስን የሚጎዳ ተግባር ለማጥፋት ጥሪ አቅርቧል። በዚሁ ሂደት ንፁህ ለሆኑ ተጫዋቾች ከለላ ሊደረግላቸው እንደሚገባ አሳስቧል። ማህበሩ ይህንን ጎጂ ተግባር በፅኑ እንደሚያወግዝ እና ንፁህ ዜጋና ንፁህ እግር ኳስ በሴቶች እንዲኖር እንደሚሰራ አረጋግጧል። ከሀትሪክ ስፖርት የተወሰደ
إظهار الكل...
133👍 51👏 10😁 7😱 6😢 3
Photo unavailableShow in Telegram
ለ መጀመሪያወቹ 9 ቤቶች ታላቅ ቅናሽ akoya properties ለ መኖሪያ ምቹ በሆነችው ሳር ቤት 📲ሳር ቤት canada ኢንባሲአጠገብ 📲1307 ካሬ ላይ ያረፈ 🌑3bassment + 28+ terass 🌑 ባለ 1...101ካሬ 🌑 ባለ  2...150ካሬ 🌑 ባለ 3...173 ካሬ 🌑 penthouse ጨምሮ የያዘ Bassement ላይ ያሉን መገልገያዎች # ዘመናዊ car wash system # fast EV የ መኪና charger # ዘመናዊ parking system # store # mini garage # loundary system 👍ከ Ground floor -6th floor are mall's Groud floor have a car exhibition luxury cars # mini bank( virtual banks) # international brad shop's # office # Game zone # 3 VIP cinima House # Gym # spa # swimming pool # teness Court # basket ball Courts # 4 lift ( elevator) ለ ነዋሪው ብቻ የሚያገለግል # የደረጃ ሊፍት ለ ሞል ብቻ የሚያገለግል ✅ አረንጓዴ ፓርክ ቦታ ለልጆች ✅ ሬስቶራንት ፣ coffee shop ✅ የልብስ ማጠቢያ ክፍል ✅ ውብ እይታ ያላቸው በረንዳዎች ✅ የከርሰምድር ውሃ ✅garbage shoot ✅ መዋኛ ገንዳ ✅ 4 ሊፍት ✅ roof top ላውንጅ፣ event space ✅ ሱፐር ማርኬት ✅ 24/7 ዝግጁ የሆኑ ሁለት 400 MKVA ጀነሬተር ✅ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ station ✅ ሲሲ ቲቪ ካሜራ 👍27& 28floor are DUPLEIX ለቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ እዲሁም ለተጨማሪ መረጃ 📱:- 0941727806 / 0988584848   ይደውሉልን!!!
إظهار الكل...
26👍 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት‼ አሁን ላይ ከተለያዩ አካባቢዎች በሚደርሱኝ ጥቆማዎች መሠረት የእብድ ውሻ በሽታ ተከስቷል።ዛሬ አማራ ክልል የደቡብ ወሎ ኮሚኒኬሽን በጉዳዩ ላይ ባጋራው መረጃ ክስተቱ በተለይም ሀይቅና ተሁለደሬ ብቻ ከሰሞኑ 13 ሰዎች ላይ በሽታው መገኘቱን አመልክቷል።ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግም መልዕክት አስተላልፏል።
إظهار الكل...
186😢 44🙏 33👏 32😱 12👍 9🎉 6🕊 6🔥 3