ar
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
244 984
المشتركون
+58324 ساعات
+10 8647 أيام
+20 67730 أيام
أرشيف المشاركات
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ዛሬ ወደ ፖርት-ሱዳን ተጉዘዋል‼ የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጄኔራል አብዱል-ፈታህ አል-ቡርሃን ጋር መምከራቸውን የጠቆመው የኤርትራው ማስታወቂያ ሚንስቴር ኤርትራ የሁለትዮሽ ግንኙነቷን የበለጠ ለማሳደግ በጋራ እንደምትሰራ ጉዟቸው ምስክር ነው ብሏል።
إظهار الكل...
1.28 MB
57🤣 45👍 8🏆 6👏 3😱 3🎉 2🕊 2🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
إظهار الكل...
14🤡 8🔥 3👍 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
አጫጭር መረጃዎች‼ 📌አሜሪካ አሜሪካ ወደ ሀገሯ ለመግባት የሚቀርቡ የጥገኝነት ማመልከቻ ጥያቄዎችን መቀበል አቆመች። 📌ቬኒዙዌላ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከቬኑዝዌላው አቻቸው ኒኮላስ ማዱሮ ጋር ሁለቱ ሀገራት የገቡበት ፍጥጫ በሚረግብበት ጉዳይ ላይ በሚስጥር የስልክ ውይይት ማድረጋቸው ተዘገበ። 📌ዩክሬን ሩሲያ ምሽቱን በዩክሬኗ ኬይቭ በፈፀመችው የድሮን ጥቃት በትንሹ 2 ሰዎች መገደላቸው እና 15 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው ተነግሯል። 📌ኢንዶኔዥያ በኢንዶኔዥያ ሱማትራ ከሰሞኑ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 248 ሲደርስ በአደጋው እስካሁን የደረሱበት የማይታወቁ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 100 መግባቱ ተገልጿል። 📌ብሪታንያ የአውሮፕላን አምራቹ ኤር ባስ ኩባንያ የፀሐይ ጨረር ሲነካቸው የበረራ መቆጣጣሪያ ኮምፕዩተራቸው ይጎዳል ያላቸውን 6000 ያክል አውሮፕላኖች በረራ እንዳያደርጉ አገደ።
إظهار الكل...
78👍 15👏 11😱 10🙊 4🕊 3🥰 2🎉 2🥱 2🥴 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን) ‼️8 ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ፒያሳ ለሽያጭ ያወጣነው ሱቅ ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.5ሚሊዮን 23.5ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.6ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.8ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000ሚሊዮን 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 26.4ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉 4.3ሚሊዮን 16ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.8ሚሊዮን ግራውንድ 👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 👉6.9ሚሊዮን 24ካሬ ቅድመ ክፍያ 3ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
إظهار الكل...
17👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ፖርት ሱዳን ገቡ‼ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ዛሬ ወደ ፖርት ሱዳን መሄዳቸው ተዘግቧል።ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር ለመወያየት ያለመ ጉብኝት መሆኑን ዘገባዎቹ ጠቁመዋል።የሱዳን መንግስ ከፈጥኖ ደራሹ ኃይል ጋር ጦርነት ውስጥ ከገባ 2 ዓታትን አልፎታል።የፈጥኖ ደራሹ ኃይል በኤርትራ ላይ ተደጋጋሚ ዛቻ ሲሰነዝር ነበር።
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
የትራንስፖርት ክልከላ ተደርጓል‼ ‎በጂንካ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ያለዉን የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ያስችል ዘንድ ወደ በሽታዉ መነሻ የአሪ ዞን የሚገባም ሆነ የሚወጣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለ1 ሣምንት ዝግ እንዲሆን በአሪ ዞን ዋና አስተዳደር ለሁሉም አሳውቋል።ክልከላው ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ይቆያል ተብሏል።
إظهار الكل...
56🤝 31👍 20👏 9🔥 4😍 3🎉 2
Ads መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼ እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ። https://youtu.be/arxRKpyulvE ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል። 👇   👇    👇   👇 https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua Mewa Media የሳቅ ምንጭ
إظهار الكل...
24
ቢሊዮነሯ አዜብ መስፍን‼ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ መለስ ዜናዊ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከአልሃሙዲ ቀጥሎ ከፍተኛ ሀብት በማካበት በሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደተቀመጡ ተሰማ። አዜብ በኡጋንዳ በኢንቨስትመንት ዘረፍ በሀገሪቱ ቀዳሚ መሆናቸው ዘገባዎች የጠቆሙ ሲሆን አፍሪካን ኢንፎርማት በ2025 የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪዎች ሀብት ደረጃን እንደሚከተለው አስቀምጧል። ✔️1ኛ. መሀመድ ሁሴን አላሙዲ...ከ9-10 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ✔️2ኛ. አዜብ መስፍን ....4 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የተጣራ ገንዘብ ✔️3ኛ. ኢዮብ ጆ ማሙ ...... የተጣራ ዋጋ 2.5 ቢሊዮን ዶላር ✔️4ኛ. ሳሙኤል ታደሰ .... 1.6 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የተጣራ ገንዘብ ✔️5ኛ. በላይነ ክንዴ .... የተጣራ 1.5 ቢሊዮን ዶላር ✔️6ኛ. ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ.... 1.4 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ✔️7ኛ. ከበደ ከተማ....የተጣራ ሀብት 1.2 ቢሊዮን ዶላር ✔️8ኛ. አለምሸት ከተማ .... የተጣራ ሀብት 500 ሚሊዮን ዶላር ✔️9ኛ. ቡዙአየሁ ብዙ ..... የተጣራ ሀብት - 500 ሚሊዮን ዶላር ✔️10ኛ. አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ.... 500 ሚሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት via:Kiros Legese
إظهار الكل...
186😁 44😱 21😭 16👍 11🤔 6💩 6🙏 5🎉 4🔥 3😍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
إظهار الكل...
7
Photo unavailableShow in Telegram
<<ከ2ዐ ቀን በኋላ መለስና ኢሣያስ አንድ ቦታ ይገናኛሉ>> ታሪክ ጋዜጣ ሰኔ 5/1991ዓም (ቴዲ ካሳ)
إظهار الكل...
31👍 8😁 3😱 2🕊 2
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ ሽጉጥ በመጠቀም የተፈፀመው የወንጀል‼ ዛሬ ንጋት ላይ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በሚገኘው መሪ 40/60 የጋራ መኖርያ ቤት ውስጥ ሽጉጥ በመጠቀም የተፈፀመው አስነዋሪ የወንጀል ድርጊት ነዋሪውን አስደንግጧል። አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እምብዛም የማይታወቀው በመሳርያ የተደገፈ የወንጀል ድርጊት አፈፃፀም አሁን አሁን እየተስፋፋ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። አብዛኛዎቹ በመሳርያ የታገዙ ወንጀሎች የዝርፊያ ተግባራት ቢሆኑም ዛሬ ከወደ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተሰማው ግን ሴት አስገድዶ የመድፈር ፀያፍ የወንጀል ድርጊት ነው። ዛሬ ንጋት ላይ 11 ሰዓት ገደማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘው መሪ 40/60 ኮንደሚኒየም የታች ወለል (ground) ክፍል መሳርያ ይዞ የነበረ ግለሰብ አንዲት ሴትን አስገድዶ መድፈሩ ታውቋል። በስፍራው ያሉ ነዋሪዎች እንደጠቆሙት ግለሰቡ አነጋጉ 11 ሰአት ላይ ሽጉጥ በመያዝ እና የጋራ መኖርያ ቤቱን ጥበቃ በመደብደብ ውስጥ በመግባት ወንጀሉን ፈፅሟል። "ሽጉጥ የያዘው ሰው ሴት ልጅ ደፍሮ ሄዷል፣ ጥበቃውን ደብድቦ ቢጮህም በፍጥነት የደረሰ የህግ አስከባሪ አካል አልነበረም" ያሉት ነዋሪዎቹ 'መጭው ጊዜ የበለጠ ያስፈራል' በማለት ስጋታቸውን ገልፀዋል። ድርጊት ፈፃሚው (በስተግራ)፣ የፀጥታ ባለሙያው (በስተቀኝ) እና ወንጀል የተፈፀመበት ቦታ ወንጀሉ የተፈፀመበት ቤት የንግድ ቤት መሆኑ የታወቀ ሲሆን ምግብና መጠጥ ቤት የሚሰራ እና ብዙ ግዜ ቢበዛ እስከ ምሽቱ 6 ስዓት የሚሰራ መሆኑ ታውቋል። "ወንጀለኛው መስታወቱን ሰብሮ ነው የገባው" ያሉት የአይን እማኞች ከበርካታ ደቂቃዎች በኋላ አንድ ሲቪል የለበስ የፀጥታ ባለሙያና በአካባቢው በነበሩ ሰዎች ትብብር ቀጥሎ ባሉት ሌሎች ብሎኮች (ህንፃዎች ) ውስጥ ወንጀለኛው ተደብቆ መያዙ ታውቋል። ይህ ዘገባ እስከወጣበት ሰዓት ድረስ የፀጥታ አካላት ከጣብያ ባለመምጣታቸው መኪና ተፈልጎ ወደ ፖሊስ ጣብያ እንደተወሰደ ታውቋል።በዚህ ዜና ላይ የተካተተው ፎቶ ድርጊት ፈፃሚው፣ የፀጥታ ባለሙያው እና ወንጀል የተፈፀመበትን ቦታ ያሳያል። መረጃው የመሠረት ሚድያ ነው Wasu Mohammed - Mereja
إظهار الكل...
140😱 24🤣 5💔 4🙈 4🥰 1😢 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
إظهار الكل...
24👍 1
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የውጭ ባንክ ዛሬ የሥራ ፈቃድ ተሰጥቶታል‼ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተሻሻለው የባንክ ሥራ አዋጅ መሠረት በአዲስ አበባ ለሚገኘው የስታንዳርድ ባንክ /Standard Bank/ ተወካይ ጽህፈት ቤት አዲስ የሥራ ፈቃድ በይፋ መስጠቱን አስታውቋል። በአዲሱ አዋጅ መሠረት በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ቁጥጥር ሥር የነበረው የውጭ ባንኮች ተጠሪነት፤ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሆኗል። በዚህም መሠረት ከአሁን በኋላ የውጭ ባንኮች ተወካይ ጽህፈት ቤቶችን ፈቃድ የሚያድሰው እና አሠራራቸውንም በበላይነት የሚቆጣጠረው ብሔራዊ ባንኩ ይሆናል።#NBE
إظهار الكل...
146👍 18🤣 11🏆 8👏 5😱 5🥰 4🎉 3😍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ለመንግሥት ሠራተኞች የጤና መድን‼ የመንግሥት ሠራተኞች በቀጣዩ 2019 ዓ.ም የጤና መድን አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ጤና መድን አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ጤና መድን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ወርቁ እንደገለጹት፤ መደበኛ በሆኑ የሥራ መስኮች የተሰማሩ ዜጎች የጤና መድን አገልግሎት እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀው የማኅበራዊ ጤና መድን አገልግሎት በአዋጅና ደንብ ከጸደቀ 14 ዓመታትን አስቆጥሯል። አዋጁ ሠራተኛው ከደመወዙ ሦስት በመቶው እንዲቆረጥና የፌዴራልና የክልል መንግሥታትም ለቀጠሩት ሠራተኛ ሦስት በመቶውን እንዲሸፍኑ ይደነግጋል። ሆኖም ግን ባለፉት ዓመታት በመንግሥት በኩል በቂ ገንዘብ ባለመኖሩና በኑሮ ዉድነት አማካኝነት ሳይተገበር ቢቆይም በዘንድሮዉ ዓመት ግን የተሻለ ተስፋ ታይቷል ብለዋል። በዘንድሮው ዓመት በጤናው ዘርፍ የተሰማሩ ከ500 ሺህ በላይ ሠራተኞች ለአገልግሎቱ መመዝገባቸውን የጠቀሱት ዳይሬክተሩ፤ ከገንዘብ ሚኒስቴርም 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር መጽደቁን ተናግረዋል። በሚቀጥለው ዓመትም ሁሉም የመንግሥት ሠራተኛ ተጠቃሚ እንዲሆን የፌዴራልም ሆነ የክልል መንግሥታት በጀት ይይዛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አመላክተዋል።via Gazeetaplus
إظهار الكل...
98👏 15👍 8😱 4🍌 4😍 2🙊 2😢 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚀 ገቢዎን የሚያሳድጉበት ልዩ የሥልጠና እና የስራ ዕድል! 📌 Agentic AI እና ሌሎች 4 ኮርሶች: ሰልጥነው የስራ አማራጮችዎን ያስፉ። 📌 2 ሰርተፊኬቶች: ለስራ ቅጥር ወሳኝ የሆኑ ማስረጃዎች። 📌 Scholarship: በ Europe የትምህርት ስኮላርሺፕ የማግኘት ዕገዛ። 📌 ነፃ መጽሐፍ: ለኮርሱ አጋዥ የሚሆን ማቴሪያል። 📌 የስራ እድል: ተምረው እንደጨረሱ ሥራ የማግኘት ሰፊ ዕድል። ✍️  ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይመልከቱ ። Telegram: https://t.me/africayz
إظهار الكل...
19👏 2😱 2🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
አፍሪካዊቷ ኡጋንዳ ከኢትዮጵያ ስደተኞችን አልቀበልም አለች‼ ኡጋንዳ 📌የኢትዮጵያ 📌የኤርትራና 📌የሱማሊያ ስደተኞችን መቀበል ማቆሟን አስታወቀች፡፡ የኡጋንዳ የአደጋ ስጋት አመራርና ስደተኞች ሚኒስትር ይህን ውሳኔውን ይፋ ማድረጉን ዴይሊ ሜይል ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ ሚኒስትሩ ሂላሪ ኦኔክ ከአለም ምግብ ፕሮግራም 2544 ሜትሪክ ቶን ሩዝ ከተቀበሉ በኋላ ባደረጉት ንግግር ይህ ሩዝ ለ600 ሺህ ስደተኞች የሚከፋፈል መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ ወደአገራቸው የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ መሄዱን የጠቀሱት ሚኒስትሩ በአሁኑ ወቅት ከ2 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች እንደሚገኙም አስረድተዋል፡፡ ንግግራቸውን ሲቀጥሉም ‹‹ኡጋንዳ ከአለም የስደተኞች ድርጅት በየአመቱ 240 ሚሊዮን ዶላር ታገኝ ነበር፡፡ አሁን ግን የስደተኞቹ ቁጥር ከ2 ሚሊዮን በላይ በልጦ እያለ ከድርጅቱ እየተሰጣት ያለው ከ100 ሚሊዮን ዶላር በታች ነው›› ካሉ በኋላ በዚህ አመት ከዩኤንኤችሲአር የተቀበሉት 18 ሚሊዮን ዶላር ብቻ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ጨምረውም ‹‹ይህ የሚያሳየው የስደተኞች ወጪ በዜጎቻችን ትከሻ ላይ እንደተጫነ ነው›› ብለዋል፡፡ በመሆኑም የተወሰኑ አገራትን ስደተኞች መቀበል ለማቆም መወሰናቸውን አስረድተዋል፡፡ ኡጋንዳ መቀበል ያቆመቻቸው ስደተኞች ደግሞ የኢትዮጵያ፣ የሱማሊያና የኤርትራ ዜጎች መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ ለዚህ የሰጡት ምክንያትም ‹‹በእነዚህ አገራት ውስጥ ጦርነት የለም›› የሚል ነው፡፡ ከእነዚህ 3 አገራት የሚመጡ ስደተኞችን መቀበል ማቆማቸውን ያስረዱት ሚኒስትሩ ይህ ውሳኔ አሁን ላይ የጥገኝነት ጥያቄ አቅርበው በኡጋንዳ የሚኖሩትን እንደማይመለከትም ማስረዳታቸውን ዘገባው አስታውቋል፡፡ Wasu Mohammed - Mereja
إظهار الكل...
98😁 49👍 7😱 7🤣 6🙏 5🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን) ‼️8 ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ፒያሳ ለሽያጭ ያወጣነው ሱቅ ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.5ሚሊዮን 23.5ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.6ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.8ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000ሚሊዮን 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 26.4ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉 4.3ሚሊዮን 16ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.8ሚሊዮን ግራውንድ 👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 👉6.9ሚሊዮን 24ካሬ ቅድመ ክፍያ 3ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
إظهار الكل...
26🔥 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
መምህር መሆን ለምትፈልጉ ጥሪ ቀርቧል‼ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቃችሁ ለመምህርነት ሙያ ማመልከት ለምትፈልጉ ቀደም ሲል በወጣው መመልመያ መስፈርት መሰረት ለመመዝገብ የምትፈልጉ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት ላይ በዚህ ሊንክ https://shorturl.at/ORED9 በመግባት “የትምህርት ዓይነትና ተዛማች የትምህርት መስኮች” የሚለውን download በማድረግ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ገልጸን፤ የ5 ዩኒቨርስቲዎችን የመመዝገቢያ ሊንኮች ማሳወቃችን ይታወሳል፤ ከተገለጹት 5 ዩኒቨርስቲዎች በተጨማሪ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ መመዝገብ የሚቻል ሲሆን ለመመዝገብ የምትፈልጉ አመልካቾች በዚህ ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdRwj89yQ50AiUeZZeDe8tr8aJ5GQZO4B0IqUVJzJJCNJzWPQ/viewform በመግባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
إظهار الكل...
72👍 10👏 8😁 6🙏 6🎉 2
መረጃው ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት‼ በአዲስ አበባ ከተማ ያለ ደረሰኝ በሚንቀሳቀሱ 997 የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ ተወስዷል ሲል የከተማዋ ገቢዎች ቢሮ አሳውቋል።
إظهار الكل...
39👍 12😱 1
Ads መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼ እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ። https://youtu.be/arxRKpyulvE ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል። 👇   👇    👇   👇 https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua Mewa Media የሳቅ ምንጭ
إظهار الكل...
8