ar
Feedback
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

الذهاب إلى القناة على Telegram

Journalist-at-large

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
133 743
المشتركون
-4624 ساعات
-1437 أيام
-61730 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
ይቺ እህታችን እታገኝ አየናቸው ትባላለች፣ የዛሬ ሰባት አመት የተወለደው አንድ ልጇ የእድገት ውስንበት ያለበት ሲሆን መናገር እና መራመድ አይችልም። በስልክ እንደነገረችኝ የልጁ አባት ገና ውልደቱን ሳያይ ተለይቷታል፣ ስለዚህ ልጇን እያዘለች አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ ቤተክርስቲያን በር ላይ ጧፍ እና ሻማ በመሸጥ ትተዳደር ነበር። "አሁን ግን ልጄ 7 አመት ስለሞላው ተሸክሞ መዞሩ ከበደኝ፣ የተከራየሁበት አንድ ክፍል ቤት ገደል ስር ያለ ስለሆነ ይዞ መውጣቱ እና መውረዱ አቃተኝ" ያለችው እታገኝ አሁን አሁን የሚያመውን ልጇን ይዛ ምንም ማድረግ ስለማትችል 4 ሺህ ብር የቤት ኪራይ መክፈል እና ምግብ መግዛት እያቃታት እንደሆነ ትናገራለች። ኪራይ እንዲቀንስላት ደባል ለመሆን ሞክራ ልጇ ማታ ማታ ስለሚጮህ ማንም ሊያስጠጋት እንዳልቻለም ታስረዳለች። እታገኝን አቅም በፈቀደ እንደግፋት፣ ለማስጀመርያ እንዲሆን በአቅሜ ድጋፍ አደርጋለሁ። በስልክ ለማግኘት የምትፈልጉ: +251923166298 Etagegn Ayenachew Kabte የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000536867817 *ፎቶው በፍቃድ የተለጠፈ ነው።
إظهار الكل...
👍 513😢 225 66🙏 60😁 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለደማቁ የመስቀል በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን መልካም በዓል! @EliasMeseret
إظهار الكل...
672🙏 143👍 79🕊 20😁 10😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ እስካሁን በሚድያ ምንም ያልተነገረለት የህንፃ ግንባታ መመርያ በአዲስ አበባ የግንባታ ታሪክ ከፍተኛው ተፅእኖ ፈጣሪ ይመስለኛል፣ የደብዳቤውን ትክክለኛነት ማረጋገጥ ችያለሁ መስከረም 3 ተፈርሞ ለሁሉም ክፍለ ከተሞች በተላለፈው በዚህ መመርያ መሰረት ከ15 ሜትር እና በላይ ስፋት ያላቸው መንገዶች የሚያዋስኗቸው ይዞታዎች ዝቅተኛው የቦታ ስፋት ሴት ባክ (set back) ከተቀነሰ በኋላ ቢያንስ 500 ሜትር ካሬ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል፣ ካልሆነ የግንባታ ፈቃድ አይሰጥም ማለት ነው። በሌላ በኩል በነዚህ መንገዶች ላይ ዝቅተኛው የህንፃ የጎን ስፋት (frontage) ከ20 ሜትር ያላነሰ መሆን አለበት ይላል፣ ይህም ካልተሟላ የግንባታ ፈቃድ አይሰጥም ማለት ነው። በዚህ ምክንያት በመቶ (ምናልባትም በሺዎች) የሚቆጠሩ ግንባታዎች እንዲቆሙ እየተደረገ ነው። ለዜናው ከመሠረት ሚድያ: https://youtu.be/myb7zArTuC8?si=7KiNWzl78kknMDwg @EliasMeseret
إظهار الكل...
👍 307🤔 106😢 55 37😱 12🙏 11😁 4
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
👍 101 10😁 7🙏 7😱 5🕊 3
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለወላይታ የዘመን መለወጫ "ጊፋታ" በዓል አደረሳችሁ! ዮ ዮ ጊፋታ!  @EliasMeseret
إظهار الكل...
309👍 78😁 22🙏 19🤔 9
Photo unavailableShow in Telegram
የግብፅ አላማ ኢትዮጵያን መክበብ እንጂ በምትሄድባቸው ሀገራት ሰላም ለማስፈን አለመሆኑ ሌላ ማሳያ ደቡብ ሱዳን ያለው ሰላም አስከባሪ ሀይል (UNMISS) ለራሱ ግጭቱ ስለቆመ ስራ ፈትቶ ሊበተን ጫፍ በደረሰበት ሰአት እነሱ ሊገቡ ማሰባቸው... It speaks volumes! @EliasMeseret
إظهار الكل...
👍 294😁 93 23🤔 15😢 6🕊 6
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሌ እንደማደርገው አይቼ ላልፈው ነበር...! "በነፃነት ያሻን ቦታ መሄድ" የሚለውን ሳይ ግን... አሁን ላይ ስንቱ ወገን ነው ጠግቦ በልቶ እያደረ ያለው? ስንቱ ነው በነፃነት እያሰበ እና እየተናገረ ያለው? ማነው ከአዲስ አበባ ውጪ ንቅንቅ ብሎ ያሻው ቦታ የሚሄድ? ስንቱ ነው ለፍቶ ጥሮ ያገኘውን ጥሪት በልማት ስም እየተቀማ እና እየፈረሰበት ያለ? ይሄ አላማ ከስንት አመት በኋላ ይሳካ ይሆን? መሬት ላይ ካለው ችግር ይልቅ እንዲህ አይነት የተስፈኛ አካሄድ እጅጉን ያስፈራል፣ የባሰው ችግር ገና ወደፊት እንደሆነም ያመላክታል። #Ethiopia @EliasMeseret
إظهار الكل...
👍 1 294😢 153 104😁 80🙏 53🤔 22😱 8🕊 8
إظهار الكل...
👍 109 19😁 8
Photo unavailableShow in Telegram
መስከረም 10> ከመስከረም 12 ጀምሮ በተመረጡ መስመሮች ላይ የፐብሊክ ትራንስፖርት ብቻ ይሰጣል መስከረም 11> ከባለድርሻ አካላት ጋር እስክንወያይ የትራንስፖርት አገልግሎቱ  ባለበት ይቀጥላል ተቋማት ሀሳቦችን አፍልቀው፣ እቅድ አውጥተው፣ ውይይት አርገው እና አስደርገው ወደ ትግበራ ይገባሉ። አንዳንዴ ግን እንዲህ የተገላቢጦሽ ሲሆን ማስገረሙ አይቀርም። ተቋሙ ከሳምንታት በፊትም የመኪና እንቅስቃሴ በሞላ/ጎደል ታርጋ ይሆናል ብሎ ኋላ የህዝብ ድምፅ ሲበረታ "የተቋማችን ሀሳብ አይደለም" ብሎ አፈግፍጎ ነበር። @EliasMeseret
إظهار الكل...
😁 254👍 88🤔 21 11😢 8😱 5🕊 2
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISEMENT ከ 483,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ✨ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ ዋጋ 📍 ፒያሳ ሊሴ ገ/ ማርያም ት/ቤት ጀርባ አፓርትመንት -G+24 -ከባለ 1 መኝታ- ባለ 3 መኝታ -የሚገበያዩት በብር ብቻ ነው።(የዶላር inflation አያጋጥሞትም) -በ 3 አመት የምትረከቡት -100% ለሚከፍል 25% off ይሆንለታል 👉 ባለ 1 መኝታ 45 ካሬ 100%=4,830,000 ብር 10%=483,000 ብር 👉ባለ 1 መኝታ 64 ካሬ 100%=6,720,000 10%=672,000 👉ባለ 2 መኝታ 71 ካሬ 100%=7,455,000 ብር 10% =745,500 ብር 👉ባለ 2 መኝታ 92 ካሬ 100%=9,660,000 ብር 10% =966,000 ብር 👉ባለ 3 መኝታ 111 ካሬ 100%=11,655,000 ብር 10% =1,165,500 ብር ለበለጠ መረጃ 09-42-17-90-98 /09-65-50-57-65
إظهار الكل...
👍 101 15😁 9🤔 3😱 2
ከዲፕሎማት ጥላሁን አዳሙ ጋር ግሩም ቆይታ አርገናል https://youtu.be/18Nc2ajLNAQ?si=gd86ZzdQ93hCSlEM
إظهار الكل...
👍 127 14🕊 4
አርቲስት አዜብ ወርቁ ስለ ሀገሯ ትዝብቷን አጋራች፣ ያውም በትህትና እና በስነ ስርዐት... እስሩ ታድያ ለምን ነበር? To create an environment of fear and silence dissent, for sure. ለማንኛውም እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ። @EliasMeseret
إظهار الكل...
👍 858😢 194 51😁 12😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሚያንማር የሚገኙ ዜጎችን በተመለከተ መሠረት ሚድያ ተከታታይ ዘገባዎችን ሲያደርስ ቆይቷል ዛሬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በጃፓን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሚሲዮን የዜጎቹን ችግር ለመፍታት ጥረት እያደርገ መሆኑን አስታውቀው ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎቹ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ከተለያዩ አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ስለመሆኑም ተናግረዋል። ምናልባት 700 ኢትዮጵያውያንን አግቶ እያሰቃየ ያለው ቻይናዊ ፎቶ ካስፈለጋችሁ እነሆ፣ በቅፅል ስሙ ሸሪፎ (Broken Tooth) የሚባል ሲሆን የመዝገብ ስሙ ደግሞ ዋን ኩኦክ ኮይ ይባላል። @EliasMeseret
إظهار الكل...
👍 246 85😢 36🙏 30🤔 24🕊 11
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISEMENT ከ 483,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 📍 ፒያሳ ሊሴ ገ/ ማርያም ጀርባ ላይ አፓርትመንት -ከ 46ካሬ-111ካሬ ድረስ የሚገኙ -G+24 -ከባለ 1 መኝታ-ባለ 3 መኝታ -የሚገበያዩት በብር ብቻ ነው።(የዶላር inflation አያጋጥሞትም) 👉 ባለ 1 መኝታ 45 ካሬ 100%=4,830,000 ብር 10%=483,000 ብር 👉ባለ 2 መኝታ 71 ካሬ 100%=7,455,000 ብር 10% =745,500 ብር 👉ባለ 2 መኝታ 92 ካሬ 100%=9,660,000 ብር 10% =966,000 ብር 👉ባለ 3 መኝታ 111 ካሬ 100%=11,655,000 ብር 10% =1,165,500 ብር ለበለጠ መረጃ 09-42-17-90-98 /09-65-50-57-65
إظهار الكل...
👍 80😢 9 8
ደሞዝ ጭማሬ ሲጠብቁ ይባስ ቆረጣ... The irony! https://youtu.be/hLkATDYdHjg?si=7vD4M6d9qPCuZ2l0
إظهار الكل...
😢 71👍 28😱 7🙏 6 5😁 5🤔 1
"ስታቀርባቸው የነበሩ መረጃዎች/ዜናዎች የታሉ?" ላላችሁ... እዚህ ይገኛሉ፣ እስካሁን ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ ⤵️ ዩትዩብ: https://youtube.com/@meseretmedia-em?si=m4clietsY-wQYIVD
إظهار الكل...
👍 128😁 18 10😢 10
Photo unavailableShow in Telegram
#ScamAlert እርዳታ አድርጉልን በሚል ማህበራዊ ሚድያ ላይ ከሚንቀሳቀሱ አንዳንድ አጭበርባሪዎች እንጠንቀቅ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት 'ሙሀመድ የረሱል ወዳጅ' በሚል ስም በተከፈተ የፌስቡክ አካውንት አማካኝነት እርዳታ በመጠየቅ ስም የሚከናወን የማጭበርበር ድርጊት ነው። የዚህ አካውንት ባለቤት 'ለልጄ ደብተር እና ቦርሳ ግዙልኝ' የሚሉ መልዕክቶችን የተለያዩ የፌስቡክ ግሩፖች እና ገፆች ኮመንት ላይ በማስቀመጥ በርካታ ገንዘብ ሲሰበስብ ቆይቷል/ቆይታለች። ኢትዮጵያ ቼክ እንዳረጋገጠው በዚህ መልኩ ከአንድ ግለሰብ ብቻ 30 ሺህ ብር ማግኘት ችሎ/ችላ ነበር። ነገር ግን የዚህ አካውንት ባለቤት ለእርዳታ ጥየቃ የሚጠቀሙበት ፎቶ ከማህበራዊ ሚድያ ላይ ከሰዎች አካውንት በመውሰድ ሲሆን በህይወት የሌሉ ሰዎችን ጭምር እንደተጠቀሙ ያደረግነው ማጣራት ያሳያል። በዚሁ ተመሳሳይ አካውንት ከወራት በፊት ደግሞ ለኩላሊት ህክምና የሚሆን ብር ሲሰበሰብበት እንደነበር ደርሰንበታል። ይሁንና የማጭበርበር ድርጊቱ ሲታወቅ አካውንቱን ዘግተውታል። ይህ የሚያሳየን የህዝብን የመደጋገፍ እና የሀዘኔታ ስሜት በመረዳት በርካቶች ማህበራዊ ሚድያን ለማጭበርበር ድርጊት እየተጠቀሙበት እንደሆነ ነው። የድጋፍ ጥያቄ ሲመጣ በግላችን የተቻለንን ያህል ማጣራት ሳናደርግ፣ በአካል ሁኔታውን ሳናይ ወይም ከምናምናቸው ምንጮች ካልመጣ በቀር ለእንዲህ አይነት አጭበርባሪዎች እንዳንጋለጥ ጥንቃቄ እናድርግ። Via ኢትዮጵያ ቼክ  @EliasMeseret
إظهار الكل...
👍 416 35🙏 33🤔 19😢 11😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISEMENT 📍 ፒያሳ ከምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት የንግድ ሱቆችን መሸጥ ጀምረናል። 👉 2 ቤዝመንት ያለው 👉ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👉በ1 ዓመት ተኩል የምትረከቡት 👉ምድር ቤት 22 ካሬ= 7.5 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ= 3.5 ሚሊዮን ብር 👉1ኛ ፎቅ 20 ካሬ= 5 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ= 2 ሚሊዮን ብር 👉2ኛ ፎቅ 20 ካሬ= 4.5 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ= 1.5 ሚሊዮን ብር 👉3ኛ ፎቅ 20 ካሬ= 4.2 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ= 1.2 ሚሊዮን ብር 👉4ኛ እና 5ኛ  ፎቅ 20 ካሬ= 3.9 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ= 900 ሺ ብር 👉ቀሪው በግንባታ ሂደት የሚከፈል። ለበለጠ መረጃ 09-65-50-57-65 /09-42-17-90-98      ቴምር ሪል እስቴት
إظهار الكل...
👍 77 9😁 7😱 5
إظهار الكل...
👍 87😢 13😁 8 7😱 6
Photo unavailableShow in Telegram
ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ከማውቃቸው ጥቂት ፖለቲከኞቻችን መሀል ትሁት፣ ቀና እና ለሚድያ ቅርብ የነበሩ ሰው ነበሩ ለዜናዎች ግብዐት የሚሆን አስተያየት ሲጠየቁ ሁሌም በቀናነት የሚያናግሩን ነበሩ። ከዛሬ ሶስት አመት ገደማ ወዲህ ግን "በቀሪዋ እድሜዬ የወንድሜ በዛብህን መጨረሻ አፈላልጌ ማወቅ እፈልጋለሁ" ብለው የነገሩኝ አስታውሳለሁ፣ ብዙ ሲጥሩም ነበር። የኮ/ል በዛብህ መጨረሻ ሳይታወቅ እሳቸውም ተሰናብተዋል። ነፍስ ይማር። @EliasMeseret
إظهار الكل...
😢 801👍 142 50😁 29🕊 21😱 15🙏 9🤔 2