"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
前往频道在 Telegram
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
显示更多2025 年数字统计

71 509
订阅者
+724 小时
+1577 天
+34330 天
帖子存档
የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/299
ረቡዕ 30/4/1447 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/fetawa_299
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
▪️1/ ሽንት ቤት ሻወር መውሰድ ይቻላል?
▪️2/ የቂያማ ምልክቶች ውስጥ የተጠቀሱት የዚና መብዛት፣ የኸምር መጠጣት፣ የሴቶች መብዛት የሚለው የተጠቀሰው ጊዜ በመጥፎነት ነው ወይ የሚታየው?
▪️3/ ሴት ልጅ ቤትዋ ውስጥ ሱሪ ብትለብስ እንዴት ይታያል?
▪️4/ ሴት ልጅ ትዳር መጥቶላት ብር የለኝም/የለውም ብላ እንቢ ማለት ትችላለች?
▪️5/ ሴትና ወንድ ለትዳር ተፈላልገው ሲተያዩ ድምፅሽን ድምፅህን ቁርኣን ስተቀሪ ስትቀራ አሰማኝ ማለት ይችላሉ?
▪️6/ በሐዲስ ላይ የተጠቀሰው የሙናፊቅ ምልክቶች 3 ናቸው፤ እነዚህ ምልክቶች ያሉበት ሙናፊቅ ነው ተብሏል። እኛ አላህ ይጠብቀንና እነዚህን ምልክቶች የምናይበትን ሰው አንተ ሙናፊቅ ነህ ብለን መናገር ወይ መደምደም እንችላለን ወይ?
▪️7/ በኹጥባ መጨረሻ ላይ የሚደረገው ዱዓ ላይ ኣሚን ማለት እንዴት ይታያል?
▪️8/ ሱሪ መልበስ እንዴት ይታያል?
▪️9/ ባልዋ ባልተፈቀደ መንገድ የሚገናኛት ሴት ከሷ ጋር መቀጠል ትችላለች ወይ?
▪️10/ ሐይድ ማየት የጀመርኩት በ10 ዓመቴ ነው እስከ 13 ዓመቴ ድረስ 3 ረመዷኖችን በትክክል አልፆምኩም ማመዛዘን የምችልበት እድሜ አልነበረም አሁን ቀዷ ማውጣት አለብኝ? ከፋራስ አለብኝ?
▪️11/ 3 ቁሎችን፣ አያተል ኩርሲይ እቀራለሁ ማታ ዘጠኝ ሰዓት ተነስቼ አወራለሁ። ( ዚክር ከማድረጌ ጋር ማታ ማታ እረበሻለሁ።)
▪️12/ ከሰሏት ሲያሰላምቱ መዳፎችን ከፍ ዝቅ ማድረግ ሱና ነው ወይ?
▪️13/ ሴቶች ጋር ሰፍን በተመለከተ ግማሹ ከመሃል ይጀምራል ግማሹ ከቀኝ ይጀምራል።
▪️14/ ለዓይንናስ ተብሎ የሚሰጠኝ የሚጨስ ነገር ነበር እሱም ሲሰጠኝ ከሆነ ዛፍ የመጣ ነው፣ ሰሂህ ከሆነ ኪታብ የታየ ነው ተብያለው እና ትላንትና የሚጨስ ነገር የተከለከለ ነው ሲሉ ሰምቻለው እንዴት ይታያል?
▪️15/ ያለ ውዱእ ቁርኣን መያዝ ይቻላል ወይስ አይቻልም?
▪️16/ መስጂድ ላይ ሲገባ የሚሰገደው ተህየተል መስጂድና የአንድ ሰሏት ቀብልያ ሁለቱንም አንድ ላይ ነይቶ መስገድ ይቻላል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/334 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ከፊል የአሰጋገድ ስህተቶች ቁ/4 (የመጨረሻው)
እሁድ 27/4/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khutuba_334
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/296
🔹تفسير سورة الزمر
🔮 የሱረቱ አዝዙመር ተፍሲር
ቁ/9 (ከ47-52)
የዕለተ ጁሙዓ 25/4/1447 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/NqyzYC
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/298
ረቡዕ 23/4/1447 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/fetawa_298
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
▪️1/ አንዲት ሴት የባልዋን የሴት ልጅ ባል ትሸፈናለች ወይ?
▪️2/ አክስዮን ነበረን ጅምር ላይ ሁሉም አባላት ተስማምተው ወርሃዊ መዋጮን በጊዜ ገቢ ባላደረገ አባል ላይ የገንዘብ ቅጣት እንደሚኖር ተወስኖ ነበር በጊዜ ገቢ ላላደረገ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣትን ማስቀመጥ ይቻላል?
▪️3/ ተፍሲር ስንማር የቁርኣን አያዎችን ደብተር ላይ ስንፅፍ ሁሉንም ምልክቶችን አሟልተን ባለመፃፋችንና ደግሞ የፃፍንበት ደብተር እኛ ቁርኣን እንደተፃፈበት ስለምናቅ ብንጠነቀቅም ሌላው ሰው ሳያውቅ ሊወረውረው ከሌላ ነገር ጋር ሊደርበው ስለሚችል እንዴት ብናደርግ ይሻላል? አለመፃፉ እንዴት ይታያል?
▪️4/ በተለያዩ የዲን ፕሮግራሞች ላይ የሚነገሩ ሁለት ነገሮች አሉ አንደኛው፥ "ጥድፍያ ከሸይጣን ነው" ፤ ሌላኛው፥ "ከኸይር ስራ የተሻለ ተቻኩሎ የተሰራ ነው" እነዚህ ንግግሮች የነብይ ሐዲስ ናቸው? ከሆኑስ እንዴት ይስማማሉ? ባጠቃላይ በኸይር ስራ መጣደፍና ጥድፍያ ከሸይጣን ነው የሚለውን ያብራሩልኝ።
▪️5/ የቂያማ ቀን ይቺን ዱንያ አላህ በችሎታው ዳቦ ያደርጋታል የሚል ሐዲስ ሰምቼ ነበር ትክክል ነው?
▪️6/ በምሶሶ መሃል ላይ መቆም እንዴት ይታያል? አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ሰው በምሶሶ መሃል ቆሞ ሰፍ ሳይሞላ ከኋላ ሌላ ሰፍ የሚሞሉ አሉና እንዴት ይታያል?
▪️7/ ብይ መጫወት እንዴት ይታያል?
▪️8/ ሰሏት ሚያሳጥር ሰው ከኢማም ጋር ብንሰግድ ማቋረጥ አለብን ወይስ እንቀጥል?
▪️9/ ለይል ሰሏት እጀምራለሁ እተዋለሁ ለዚህ ዘላቂ መፍትሔ ጠቁሙኝ።
▪️10/ በኩፍ ላይ ያበሰ ሰው አውልቆ ቢሰግድ እንዴት ይታያል?
▪️11/ ዩንቨርስቲ የደረሰው ወይም ስኮላር ሺፕ ያገኘ ሰው መንገዱን ከሙሕሪም ጋር በመሄድ እዛ ለብቻ ሲመለሱ ከሙሕሪም ጋር መመለስ እንዴት ይታያል?
▪️12/ አንዲት ሴት በሐይድ ጊዜ ፀጉሯን ማበጠር አትችልም እንዲሁም የለበሰችውን ልብስ ከታጠበች በኋላ ደግማ መልበስ አትችልም ይላሉ ይህ እንዴት ይታያል?
▪️13/ ሴቶችን አማክሯቸው ነገር ግን ኻልፏቸው የሚል ሐዲስ አለ?
▪️14/ አንዲት ሴት ቶሎ ቶሎ በመውለዷ በጣም እየተጎዳች ነው ብዙ ጊዜ ትታመማለች ለዚህ ሲባል የወሊድ መከላከያ መጠቀም እንዴት ይታያል?
▪️15/ ያለኒካህ የተወለደ ልጅ እንዴት ነው የሚጠራው? በአሁኑ ሰዓት እየተደረገ ያለው ሐላል አባት ተደርጎ አባቱ ነው ብለው ይጠሩታል፣አብሮ ያድጋል፣ ይኖራል፣ውርስም ያወርሱታል ከኒካህ በፊት የተረገዘ ልጅ ሳይወለድ ኒካህ አስረው ይኖራሉ... እንዴት ይታያል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
照片不可用在 Telegram 中显示
የዱዓዎቹን ትርጉምና ማብራሪያ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይቻላል
https://tinyurl.com/ycxj7vkk
🔘 ወቅታዊ ሙሓደራ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🌋በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መባልና መደረግ ያለባቸው ነገሮች
ሰኞ 6/7/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/ycxj7vkk
▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
