ch
Feedback
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

前往频道在 Telegram

በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
71 523
订阅者
+2524 小时
+1637
+36730
帖子存档
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/282 🔆 እምነትን ማጥራት      እሁድ 3/ 4/1446 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/pExUhS 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
👍 240👏 19🌭 13🆒 11
📢 የሙሓደራ ፕሮግራም 🔅ርዕስ፥ ከጀሀነም መዳኛና ጀነት ማግኛ መንገዶች 🔅ቀንና ሰዓት፥ ከጁምዓ መስከረም 24/2017 - እሁድ መስከረም 26/2017 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ 🔅አቅራቢ፥ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 🔅ቦታ፥ ፉሪ በድር መስጂድ ዛዱል መዓድ 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/j ~~~~l 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
显示全部...
👏 50👍 14
ማሳሰቢያ 🔅በፉሪ በድር መስጂድ ዘውትር ጁሙዓ፣ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚሰጡ ደርሶች/ትምህርቶች በመንገድ መዘጋጋት ምክንያት እንደማይኖር ከወዲሁ ማሳወቅ እንወዳለን። 🔅ሥስቱንም ቀን ከመግሪብ እስከ ዒሻ በቋሚው ደርስ ምትክ እዛው ፉሪ አከባቢ ለምትገኙ ሌላ ትምህርት/ሙሓደራ ይኖራል። 🔅በአላህ ፈቃድ ከዛሬ ሳምንት ጀምሮ ወደ መደበኛ ደርሳችን እንመለሳለን። ዛዱል-መዓድ
显示全部...
👍 164🍓 11🤝 9🌭 3
244_የቁርኣን_ተፍሲር_የሱረቱል_አሕቃፍ_ተፍሲት_ቁ.mp314.56 MB
👍 145 26🎉 12
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/244 🔸تفسير سورة الأحقاف 🔮 የሱረቱል አሕቃፍ ተፍሲር   ቁ/6 (ከ33 - እስከመጨረሻው )       የዕለተ ጁሙዓ 1/4/1446 ዓ.ሂ          የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/APEsqB       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/j ~~~~l 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
显示全部...
👍 64 8👎 1👀 1
محاضرة حقوق المسلم الثلاثة mnk.mp34.19 MB
👍 126😘 5👏 4🥰 3
🌴አጫጭር መልዕክቶች 🌴 ቁ/6 🏷️ እምነትና ማህበራዊ ህይወትን የሚመለከቱ 3 መብትና ግዴታዎች                   ረቡዕ 29/3/1446 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ            ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/kPcHTo 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
显示全部...
👍 62 3😁 3
خطبتي الـ281 كيف نستعد للموت؟ mnk.mp35.70 MB
👍 54 6🥰 3🫡 2
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/281 🔆 ሞትን ማስታወስና ለርሱም መዘጋጀት      እሁድ 26/ 3/1446 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/ijamfs 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
显示全部...
👍 22
ደጉ ሰው አረፈ ! ዱኒያ ላይ ያለ በሙሉ ሞትን ቀማሽ ቢሆንም የሁሉም ሞት ግን አንድ አይደለም። የአንዳንድ ሰዎች ሞት ለብዙ ሰዎች እረፍት ሲሆን የአንዳንዶች ሞት ግን ለብዙዎች ጉዳትና ጉድለት ነው። ትናንት ሃሙስ ማምሻውን (ረቢዕል አል-አወል 23/1446ዓ.ሂ) ሞቶ ዛሬ ጁሙዓህ ፉሪ በድር መስጂድ ተሰግዶበት የተቀበረው ወንድማችን አቡ ካሚል #ሙራድ ሙዘሚል (እኛ በምናውቀው) ደግና ለሰው ልጆች ሁሉ አዛኝ፣ ለወላጆቹና ለዘመዶቹ በጣም መልካም ሰውና አላህ በሰጠው አቅም ሁሉን የሚረዳ፣ የመስጂድ ግንባታና መሰል በጎ ተግባራት ላይ የሚሳተፍ ታላቅ ሰው ነበር! ዱኒያ ላይ ለሰዎች ያዝን እንደነበረው ሁሉ ዛሬ አላህ ለርሱ እንዲያዝንለት፣ የብዙ ሰዎችን የዱኒያ ህይወት እንዳሳመረው የርሱንም ኣኺራህ እንዲያሳምርለት ዛሬ በጁሙዓህ ቀን ዱዓችሁ አስታውሱት። اللهم اغفر له وارحمه وعافه واعف عنه وأكرم نزله ووسع مدخله واغسله بالماء والثلج والبرد.
显示全部...
👍 35
243የቁርኣን_ተፍሲር_የሱረቱል_አሕቃፍ_ተፍሲር_ቁ.mp314.03 MB
👍 24
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/243 🔸تفسير سورة الأحقاف 🔮 የሱረቱል አሕቃፍ ተፍሲር   ቁ/5 (ከ29-32 )       የዕለተ ጁሙዓ 24/3/1446 ዓ.ሂ          የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/logvHQ       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/j ~~~~l 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
显示全部...
👍 15🥰 2 1
فتاوى زاد 264 mnk.mp35.20 MB
👍 20
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/264 ረቢዕ 22/ 3/1446 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://is.gd/0GUXCH 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 ▪️1/ የፂም ማብቀያ መድሃኒት መጠቀም ይቻላል? ያብራሩልኝ። ▪️2/ የምወዳት ልጅ አለች ልጅቷ አላገባችም እኔ በጣም እወዳታለሁ ላገባት እፈልጋለው እሷ ግን ፍቅረኛ አላት አላህ የኔ እንዲያደርጋት ዱዐ ማድረግ እችላለሁ? ያብራሩልኝ። ▪️3/ ከጁልባብ ላይ ጃኬት መልበስ እንዴት ይታያል ? ▪️4/ የኒቃብ እና የጅልባብ ከለር   ካልተመሳሰለ መልበስ አይቻልም ይላሉ ይህ እንዴት ይታያል ? ▪️5/ ከሰላት በኃላ ዱአን ማስረዘም ሁክሙ ምንድን ነው? ▪️6/ አንዲት ሴት ጫትን አልወድም ትላለች ነገር ግን ጫት ለሚቅሙ ሰዎች ለስላሳ ቡና ታቀርባለች ሁክሙ ምንድን ነው? ▪️7/ ነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም " ويل للأعقاب من النار" ሲሉ ዛቻው ለሱና ሰላት (ቁርአን ለመቅራት) ውዱእ አድርጎ ያላዳረሰ ሰው ዛቻው ያገኘዋል ወይስ ለግዴታ ሰላት ውዱእ አድርጎ ያላዳረሰ ብቻ ነው? ▪️8/ ከባለቤቴ ጋር የምንኖረው ቤተሰብ ቤት ነው ማለት እህቱ አለች ልጅም አላት እና የጋራ ቤት ነው እና ባለቤቴ የቤት አስቤዛ ለሷ ነው የሚሰጣት (ለእህቱ) ሙሉ ሀላፊነት እሷ ጋር ነው ያለው እና ምንም የቤት እመቤትነት አይሰማኝም ሰርቼ አላበላውም....እና ከበደኝ አንድላይ መኖሩ እና አቅም አለው ሌላ ቦታ ለብቻችን እንኑር ማለት ለኔ ሀቄ አይደለም ማለት ነው? መብቱ ነው? ▪️9/ ለአላህ ጆሮን ማፅደቅም ማራቅም አንችልም።የሚል ነገር ሰምቻለው እና ይህ ነገር እንዴት ነው? ▪️10/ እኔ ተከራይ ነኝ። አሁን ያለሁበት ቤት ልቀቂ ተብያለሁ እቤት ስፈልግ በጣም የተቸገርኳቸው ነገሮች አሉ። እነሱም መስጅድ አካባቢ ቤት በጣም ውድ ነው አቅሜ ስለማይችል ራቅ ብዬ ተከራይቼ  ባሌ ሱብሂ እና ኢሻ ጀመአ ባይሄድ ይበቃለታል? ብቻውን መመላለስ ለህይወቱ አስጊ ስለሚሆን እንዲሁም አብዛኛው ክርስቲያን ሙስሊም ማከራየት አይፈልግም ሙስሊም አከራዮች ቤት ከማስወደዳቸው ጋር ልጅ ያለው ሠው ማከራየት አይፈልጉም። ይሄ ነገር ቀን ወደቀን እየከፋ የመጣ የአከራዮች ችግር ስለሆነ ከባንክ በወለድ ብር ቤት መግዛት እችላለሁ? ኢስላማዊ ባንኮች አሁን ብድር እየሠጡ ስላልሆነ። ▪️11/ ሱቅ ነበረን ከተከፈተ ብዙ አመት ይሆነዋል መጀመሪያ ምንም አልነበረውም ግን ከዚያ አልሀምዱሊሏህ ብዙ ማግኘት ችለው ነበር አባቴ ሀላፊነቱን ለወንድሙ ነበር የሰጠው እሱ ምንም አልተጠቀመበትም (አባቴ) ከ3 አመት በኋላ ሲከስር ወጣ ቀጥሎ ሌላሠው ገባ ሌላ ሰው እሱም እንደመጀመሪያው ነው ያረገው ለ 12 አመት ሰራ በነዚህ አመታት ውስጥ ኪሳራም ነበረው ከዛ ወጣ አባቴ በህመምና በመዘናጋትም ሂሳብ አልሰራም ጥያቄዬ በነዚህ አመታት ውስጥ ስለ ዘካ እውቀት አልነበረውም አሁን እንዳናወጣ ሂሳቡንም አያውቀውም እኛ ከጀመርን  7 አመት ነው ከስሮ ነው የተረከብነው አሁን ምን ማድረግ አለብን? ▪️12/ ባለቤቴ ሰላቱንም አይሰግድም ቁርዐንም አይቀራም መቅራትም አይፈልግም በንግግርም በተግባርም ጥሩ ሚባል አህላቅ አላይበትም በተደጋጋሚ እነግረዋለው ግን አትንገሪኝ አውቃለው ብሎ ይቆጣል ፍቺ ብጠይቅ ከሸሪዐ አንፃር እንዴት ይታያል? ▪️13/ ኡስታዝ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ ኒቃብ ስለብስ አይኔንም ጭምር ነው የምሸፍነው እና ክፍል ውስጥ ስለማይታየኝ እና አስተማሪዉም ስለማይፈቅድልን አይናችንን ገልጠን ነው የምንማረው እና አንድ አንዴ አይንን መግለጥ እንደ ወንጀል ይያዝብን ይሁን ወይስ ችግር የለውም? በተመሳሳይ ጥያቄ ባለንበት ቦታ ኒቃብ ስለበስ አይን አይሸፈንም አይኔን ስሸፍን ሰዎች በጣም ይመለከታሉ ምን ላድርግ ትምህርት ቤት አይንን መሸፈን አይፈቅዱም።    💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
显示全部...
👍 23