ch
Feedback
Yenesport

Yenesport

前往频道在 Telegram

The Right place for sport news

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
10 914
订阅者
-224 小时
-317
-12430
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ሞ ሳላህ 🗣️
显示全部...
👍 4
照片不可用在 Telegram 中显示
በቻምፒየንስ ሊግ ብዙ ነጥቦችን ያሽነፋ ብድኖች
显示全部...
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የሴሪያ መሪው ኢንተር ሞንዛን 2-0 መመራት ተነስቶ 3-2 ማሸነፍ ችሏል።
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨 አርሰናል የጁቬንቱሱን አጥቂ ዱሻን ቭላሆቪችን ለማስፈረም 25 ሚ.ሊ ለማቀረብ ተዘጋጅተዋል ። (ምንጭ፡ ቱቶጁቭ)
显示全部...
1
照片不可用在 Telegram 中显示
📊 ሊቨርፑል አሁን በ16 ነጥብ ልዩነት የሊጉን መሪ ነው።
显示全部...
👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
`|| ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11:00 | ቼልሲ ከሌስተር 11:00 | ቶተንሃም ከበርንማውዝ 01:30 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከአርሰናል •|| በስፔን ላሊጋ 10:00 | ጌታፌ ከአትሌቲኮ ማድሪድ 12:15 | ሪያል ማድሪድ ከራዮ ቫሌካኖ 02:30 | አትሌቲክ ከማሎርካ 02:30 | ሪያል ቤቲስ ከላስ ፓልማስ 05:00 | ሪያል ሶሶዳድ ከሴቪያ •|| በጣልያን ሴሪኤ 08:30 | ቬሮና ከቦሎኛ 11:00 | ናፖሊ ከፊዮረንቲና 02:00 | ኤምፖሊ ከሮማ 04:45 | ጁቬንቱስ ከአታላንታ •|| በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ፍራንክፈርት ከዩኒየን በርሊን 01:30 | ሆፈንሄም ከሄደንሄም •|| በፈረንሳይ ሊግ ኤ 11:00 | ብረስት ከአንጀርስ 01:15 | ሌሃቭሬ ከሴንት ኢቴኔ 01:15 | ናንተስ ከስትራስበርግ 01:15 | ናንተስ ከስትራስበርግ 04:45 | ኒስ ከ ሊዮን
显示全部...
👍 4
照片不可用在 Telegram 中显示
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች •|| በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኖቲንግሃም 1-0 ማንችስተር ሲቲ ብራይተን 2-1 ፉልሃም ክርስታል ፓላስ 1-0 ኢፕስዊች ሊቨርፑል 3-1 ሳውዝሃፕተን ብሬንትፎርድ 0-1 አስቶን ቪላ ወልቭስ 1-1 ኤቨርተን •|| በስፔን ላሊጋ ሴልታ ቪጎ 2-1 ሌጋኔስ አላቬስ 1-0 ቪያሪያል ቫሌንሲያ 2-1 ቫላዶሊድ •|| በጣሊያን ሴሪያ ኮሞ 1-1 ቫሌንዚያ ፓርማ 2-2 ቶሪኖ ሊቼ 2-3 ኤሲ ሚላን ኢንተር 3-2 ሞንዛ •|| በጀርመን ቡንደስሊጋ ባየር ሌቨርኩሰን 0-2 ወርደር ብሬምን ባየር ሙኒክ 2-3 ቦኩም ዶርትሙንድ 0-1 ኦግስበርግ ሆልስታይን ኪል 2-2 ስቱትጋርት ወልቭስበርግ 1-1 ሴንት ፓውሊ ፍራይበርግ 0-0 RB ሌፕዚሽ •|| በፈረንሳይ ሊግ ኤ ሬምንስ 1-4 ፒኤስጂ ሊል 1-0 ሞንፔሌ ማርሴ 0-1 ሌንስ
显示全部...
00:39
视频不可用在 Telegram 中显示
በወፍ በረር ትውስታ ሮቤርቶ ካርሎስ 🦵🎯
显示全部...
3.58 MB
照片不可用在 Telegram 中显示
ሩበን አሞሪም🗣️
显示全部...
😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
𝐂𝐨𝐥𝐞 𝐏𝐚𝐥𝐦𝐞𝐫: 𝐂𝐨𝐥𝐝 𝐓𝐮𝐫𝐤𝐞𝐲 😁
显示全部...
👍 1
አሰላለፍ 09:30 | ኖቲንግሃም ከ ማንቸስተር ሲቲ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
🔵🔴 ዣቪ፡ "ባርሴሎና ክለብ ብቻ ሳይሆን እንደ ሀይማኖት ነው" ሲል ለፈረንሳይ ፉትቦል ተናግሯል።
显示全部...
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የእርስዎን ግምት ያስቀምጡ! ግምቶ ልክ ከሆነ ቀዳሚ ከሆኑ የ 100ብር ካርድ ያሸንፉሉ።🔮
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ማይክል አርቴታ 🗣️
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
🔵🔴 ባርሴሎናዎች ከኩንዴ በተጨማሪ በክረምቱ አንድ ተጨማሪ የቀኝ ተመላላሽ ለማምጣት አማራጮችን እየፈለጉ ነው። SOURCE (FabrizioRomano)
显示全部...
00:48
视频不可用在 Telegram 中显示
ሰበር ዜና
显示全部...
9.79 KB
照片不可用在 Telegram 中显示
926 ግቦች ⏳1000 🐐
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:30 | ኖቲንግሃም ከ ማንችስተር ሲቲ 12:00 | ብራይተን ከ ፉልሃም 12:00 | ክርስታል ፓላስ ከ ኢፕስዊች 12:00 | ሊቨርፑል ከ ሳውዝሃፕተን 02:30 | ብሬንትፎርድ ከ አስቶን ቪላ 05:00 | ወልቭስ ከ ኤቨርተን 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 10:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ሌጋኔስ 12:15 | አላቬስ ከ ቪያሪያል 02:30 | ቫሌንሲያ ከ ቫላዶሊድ 05:00 | ባርሴሎና ከ ኦሳሱና 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ 11:00 | ኮሞ ከ ቫሌንዚያ 11:00 | ፓርማ ከ ቶሪኖ 02:00 | ሊቼ ከ ኤሲ ሚላን 04:45 | ኢንተር ከ ሞንዛ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ወርደር ብሬምን 11:30 | ባየር ሙኒክ ከ ቦኩም 11:30 | ዶርትሙንድ ከ ኦግስበርግ 11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ስቱትጋርት 11:30 | ወልቭስበርግ ከ ሴንት ፓውሊ 01:30 | ፍራይበርግ ከ RB ሌፕዚሽ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ 01:15 | ሬምንስ ከ ፒኤስጂ 03:00 | ሊል ከ ሞንፔሌ 04:45 | ማርሴ ከ ሌንስ
显示全部...
1
照片不可用在 Telegram 中显示
😍 | ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቻል 0-0 ወልዋሎ አዲግራት ኢትዮጵያ መድን 1-0 ድሬደዋ ከተማ 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ ካግላሪ 1-1 ጀኖዋ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ ሞንቼግላድባህ 1-3 ሜንዝ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ ቶሉስ 1-1 ሞናኮ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ባርሴሎና እና የሴቱቹ ባርሴሎና በዚህ ሲዝን በአምስቱ የኤል ክላሲኮ ግጥሚያዎች ሪያል ማድሪድ ድል ማድረግ ችለዋል።
显示全部...