ch
Feedback
HaTrick sport 🇪🇹

HaTrick sport 🇪🇹

前往频道在 Telegram

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
12 278
订阅者
-624 小时
-297
-17430
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ጨዋታው ተጀምሯል ! ኢትዮጵያ መድን 0-0 ሲዳማ ቡና #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት አዳማ ከተማ 0-2 መቻል 22' መሀመድ አበራ 45+3' በረከት ደስታ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ጎልልል መቻል! 45+3' በረከት ደስታ አዳማ ከተማ 0-2 መቻል
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
አሰላለፍ ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡና #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
1
33' | አዳማ ከተማ 0-1 መቻል 22' መሀመድ አበራ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ጎልልልል መቻል! 22' መሀመድ አበራ አዳማ ከተማ 0-1 መቻል
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ጨዋታው ተጀምሯል ! አዳማ ከተማ 0-0 መቻል #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ጨዋታው ተጀምሯል ! አዳማ ከተማ 0-0 መቻል #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
9:00 አዳማ ከተማመቻል #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
አሰላለፍ አዳማ ከተማመቻል #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
ሸገር ሲቲ አሰልጣኞቹን አስጠነቀቀ https://www.hatricksport.net/shaggar-city-news-2/
显示全部...
1
照片不可用在 Telegram 中显示
በሀዋሳ የክረምት ዝግጅቱን የሰራው የደቡብ ሱዳኑ ክለብ ውበቱ አባተን በከፍተኛ ገንዘብ በአሰልጣኝነት ቀጠረ ለአንድ አመት ከተስማሙበት የላይቬሪያው ሊከርስ ክለብ ጋር በጥቅማጥቅም ክፍያ አለመስማማት ከሰላሳ ቀናት ቆይታ በኋላ የተለያዩት ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የደቡብ ሱዳን ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑን ክለብ ጃሙስ ኤፍ ሲን በሦስት አመት ውል ተቀላቅለዋል። አዲሱ የውበቱ አባተ ክለብ ከወራቶች በፊት ለአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ለሀገሪቱ የሊግ ውድድር ይረዳው ዘንድ ዝግጅታቸውን ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በሀዋሳ ከተማ ላይ ማረፊያቸውንም በሐይሌ ሪዞርት በማድረግ በአርቴፊሻል ሜዳ ላይ እና በሐይሌ ሪዞርት ጂም ሲሰሩ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን ቡድኑም ተጫዋቾችን ከኢትዮጵያ ለመውሰድ የሙከራ ዕድልን እንዳመቻቸም ጭምር በወቅቱ ጠቁሚያችሁ ነበር። ቴዎድሮስ ታከለ
显示全部...
👏 2 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአሰራ አንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የጨዋታ መርሀ ግብር ! ጨዋታዎቹ ስንት ለስንት ይጠናቀቃሉ ግምቶን ያስቀምጡ?
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
❤️❤️⚽️እግር ኳስ ጨዋታ ብቻ አይደለም...ቤተሰብም ጭምር እንጂ!!⚽️❤️❤️ 💥💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት!!💥💥💥 🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆 #ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች "ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!" አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa #Omega_Garment #Hawassa_Sidaama_Ethiopia ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
显示全部...
ሀዋሳ ከተማ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። https://www.hatricksport.net/match-report-139/
显示全部...
1
ድሬዳዋ ከተማ ከአምስት ፤ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ደግሞ ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል https://www.hatricksport.net/match-report-138/
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
የአሰራ አንደኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የጨዋታ ውጤቶች https://t.me/hatricksport
显示全部...
2