🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
关闭频道
2025 年数字统计

82 916
订阅者
-6524 小时
-3847 天
-1 77830 天
帖子存档
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
🔥 አብዛኞቹ ነገሮች በዚህ Version ሶፍትዌር Stable ናቸው
🔥 ይሔ አዲስ ከተለቀቀው Nova TV ፊትለፊት menu ላይ ካለው version V3.2.0 የተሻለ እና Stable ነው
🔥 በዚህ ሶፍትዌር Nova-TV መጠቀም ከፈለጋችሁ Appstore ላይ ከብታችሁ Download ማድረግ ነው
መርሳት የሌለባችሁ ነገር ቢኖር ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ Factory Default ማድረጋችሁን ነው ያለበለዚህ ብዙ ቻናሎች ላይ ስክራች ያደርግብችሗል Including VIP
10_01_2025 V3.1.8
@Lifestar_Ethiopia_Bot
LS-1Million 4K android_V3.1.8_10012025.bin838.39 MB
👍 2
8 141225
照片不可用
በብዙ ደንበኞች እና የዲሽ ባለሙያዎች ዘንድ ተመራጭ የሆኑት GOLDSTAR 7200 እና GOLDSTAR 7500 ሪሲቨሮች አዲስ 2025 ሞዴል ሪሲቨሮች አዲስ የተካተተ ነገር አላቸው!
✅ የ12 ወር FUNCAM IKS
✅ የ12 ወር Apollo4 IPTV
✅ የ 1 ወር SPTV 1 እና 2
✅ ነፃ Full VIP ሰርቨር አለው
✅ እድሜልክ Nova-TV Internet tv
✅ እድሜልክ Net-Audio
ነፃ ታገኛላችሁ
እነዚህን ሪሲቨሮች ከየትኛውም የElectronics መደብር ብትገዙ እነዚህን አገልግሎቶች አሟልቶ የምታገኙ ይሆናል!
ስለ ሪሲቨሮቹ የበለጠ ለማወቅ Click Here
ለመግዛት ከናንተ የሚጠበቀው የሪሲቨሩን ፎቶ በማንኛውን የዲሽ እቃዎች መሸጫ ሱቅ ማሳየት ነው
👍 20❤ 4😁 2🔥 1😱 1🎉 1🤩 1
7 0881013

👍 1❤ 1🎉 1
14400
ኳስ ለማየት ምንም ሰርቨር ማስሞላት እና ሶፍትዌር መጫን ሳይጠበቅባችሁ መጠቀም የምትችሉበት ብቸኛ ሪሲቨሮች Goldstar 7200HD እና Goldstar 7500HD 2025 ከማንኛውም ሱቅ ገዝታችሁ ሰክታችሁ መጠቀም ብቻ።
😁 10👍 6❤ 3
7 72644
照片不可用
በብዙ ደንበኞች እና የዲሽ ባለሙያዎች ዘንድ ተመራጭ የሆኑት GOLDSTAR 7200 እና GOLDSTAR 7500 ሪሲቨሮች አዲስ 2025 ሞዴል ሪሲቨሮች አዲስ የተካተተ ነገር አላቸው!
✅ የ12 ወር FUNCAM IKS
✅ የ12 ወር Apollo4 IPTV
✅ የ 1 ወር SPTV 1 እና 2
✅ ነፃ Full VIP ሰርቨር አለው
✅ እድሜልክ Nova-TV Internet tv
✅ እድሜልክ Net-Audio
ነፃ ታገኛላችሁ
እነዚህን ሪሲቨሮች ከየትኛውም የElectronics መደብር ብትገዙ እነዚህን አገልግሎቶች አሟልቶ የምታገኙ ይሆናል!
ስለ ሪሲቨሮቹ የበለጠ ለማወቅ Click Here
@bkjabot
👍 7😁 3
2 27350
😮 wow ባርሳ ከ ማድርሪድ እጅግ በጣም ያበደ ጨዋታ እንቅፍ ሁላ ያስረሳል 10/10
🔥 33😁 9👍 3🤩 2😱 1🎉 1
9 47600
照片不可用
XCRUISER V8 BOX ሸጠን ጨርሰናል!
ብዙ ሰዎች እየደላችሁ እየጠየቃችሁን ነው! እኛ ሸጠን ጨርሰናል።
ከኛ ብዛት የወሰዱ Reselleroch ጋር መግዛት ትችላላችሁ!
😁 12👍 5🤩 3❤ 1
9 17551
照片不可用
ከገበያ ጠፍቶ የነበረው ኦርጅናሉ ሁሉንም የ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ረሲቨር ሞዴሎች ማዘዝ የሚችለው ባለ ብረት በተኑ ሪሞት አስገብተናል ፈላጊ ካለ ሱቅ መቶ መግዛት ይችላል አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛ ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር።
👍 23😁 4❤ 2
8 15178
Eutelsat 7°E ላይ ያለ ኢንተርኔት የሚሰሩ የእንግሊዘኛ ዶክመንተሪ, History, Food, የእንስሳ, ወዘተ ቻናሎች ናቸው
👍 2
9 43028