🇪🇹ኢትዮ University
前往频道在 Telegram
Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot
显示更多2025 年数字统计

155 511
订阅者
-3924 小时
-2767 天
-14430 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
3ኛ ጥያቄ 👍
መልካም እድል 👏👏
ጥያቄው በ Facebook ስለሆነ
በዚህ ግቡ👌
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
❤ 4🤔 4👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ዛሬ የ Gift-Away ቀን ነው። እስካሁን 500ብር አሸናፊዎች ታውቋል።
ለ3ኛ እና 4ኛ ጥያቄ መላሾች 500ብር ተዘጋጅቷል።
ጥያቄው በ Facebook ስለሆነ ገብታችሁ Follow እና Like አድርጉ👌
በዚህ ግቡ👌
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
❤ 11👎 6👍 1😱 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በአማራ ክልል ከ27 ሺህ በላይ ለሚሆኑ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ፈቃድ ምዘና ይሰጣል።
በአማራ ክልል በዚህ ዓመት ከ27 ሺህ በላይ ለሚሆኑ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ፈቃድ ምዘና ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ደምስ እንድሪስ ገልፀዋል።
ለ21,669 ነባር እና 5,559 ከመምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለሚመረቁ እጩ መምህራን ምዘና እንደሚሰጥ እንደሚሰጥ ምክትል ኃላፊው ጠቁመዋል።
መምህራኑ እና የትምህርት ቤት አመራሮቹ የሙያ ፈቃድ ምዘና ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መያዛቸው የበለጠ ተወዳዳሪ ለመሆን ያስችላቸዋል ተብሏል።
በሞዴል እና አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለማስተማር መምህራን ከሚጠየቁት ማስረጃዎች መካካል የሙያ ፈቃድ ምዘና ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት መሆኑ ይታወቃል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 18😁 1🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም እድል 👏👏
ጥያቄው በ Facebook ስለሆነ
በዚህ ግቡ👌
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
❤ 7
照片不可用在 Telegram 中显示
ዛሬ የ Gift-Away ቀን ነው።
2ኛ ዙር ጥያቄ በጣም ቀላልና ጠቅላላ እውቀት የሆነ ነው ። ቶሎ መመለስ ነው 💪
ጥያቄው በ Facebook ስለሆነ
በዚህ ግቡ👌
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
👍 9❤ 4
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም እድል 👏👏
ጥያቄው በ Facebook ስለሆነ
በዚህ ግቡ👌
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
❤ 17👎 5😁 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ 12:10 ይለቀቃል!!
ሽልማት! ትል የመለሱ
1ኛ-100birr
2ኛ- 4ኛ ለመለሱ እያንዳዳቸው 50birr ይገኛሉ።
👉 እንዲህ እያልን እስከ 4ኛ ዙር ይቀጥላል።
ጥያቄው በ Facebook ስለሆነ
በዚህ ግቡ👌
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
❤ 12👍 7🥰 2🤔 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ቃላችንን ማክበር አለብን 🫡
አሁን 45 Like ደርሷል🤗 100 ሲደርስ ጥያቄዎቹ Post ይደረጋል 🙌
✅1ኛ ዙር ሽልማት ቀድሞ ለመለሱ 4 ሰው ይሸለማል።
✅2ኛ ዙር ሽልማት ቀድሞ ለመለሱ 4 ሰው ይሸለማል።
✅ 3ኛ ዙር ሽልማት ቀድሞ ለመለሱ 4 ሰው ይሸለማል።
✅4ኛ ዙር ሽልማት ቀድሞ ለመለሱ 4 ሰው ይሸለማል።
አጠቃለይ 1ሺ ብር ለ12 ሰው ይከፋፈላል 🤟 ግን ብያንስ 100 ሰው ይወዳዳር ብለን
‼️ ጥያቄዎቹ ወቅታዊ እና አጠቃለይ እውቀት እና ሀገራዊ ስሜት ያለው ነው።
በዚህ ገብታችሁ Like በማድረግ ጥብቅና
❤ 34👍 12👎 7👏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
Facebook አላችሁ?
✅Facebook ያላችሁ ሽልማት ሊሸልም ነው።
😀1000ብር ሽልማት አዘጋጅተናል ። ሽልማቱም በ Facebook ይሆናል 👏
⏳በ 4ት ዙር ይሆናል 📌 ስላዚህ 4ት ጥያቄ ነው ።
ጥያቄውን በራሴ Facebook ላይ እለቃለሁ።
✅Active ለመሆን Follow ማድረግ እና ከላይ ያለውን Post Like ማድርግ ነው 👏
📌የ Facebook Post 100 Like ሲደርስ የሽልማቱ ጥያቄ Post ይደረጋል::
ይሄው 💪💪💪
https://www.facebook.com/Kiyamedia1
👍 25❤ 23👏 2🔥 1🤔 1
Point!!
ማወቅ ያለባችሁ ብያንስ በዚህ App ተሳክቶለት ህይወታቸውን ሚቀይሩ ተማሪዎች ልኖሩ ይችላል በሚል ነው ።
Appu የሚከፍልበት መንገዶች ሁለት ነው ።
1ኛ-- B view 👌 ( የብዙ Videowoch View ይደመራል ,)
◀️1k view- 0.1$
◀️10k View --1$
◀️100k view --10$ (1800birr)
2ኛ-- በ Invite ነው ። 1 ሰው --0.1$ ይሰጣቹሃል።
✅ በደንብ የሰሩ ልጆች በቀላሉ ብር እየተከፈላቸው ነው ። መጀመሪያ ግን Follow በመደረረግ አኳንት ማሳደግ እና Video Post ማድረግ ይቀድማል ።
✅ Online ሆኖ Real የሆነ ነገር ከሆነ ሁሌ ሼር እናደርጋለን ።
✅ሌላው አሁን ላይ Facebook Videowochim Viral መውጣት ጀምሯል ።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 6👍 3🥰 3
照片不可用在 Telegram 中显示
Buzzer App ክፍት!!
Buzzer app ይከፍላል። እስካሁን ያልጀመራችሁ ቶሎ ጀምሩ👌
🏃ለመጀመር ፥ https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs885c257c56f74ba1a45fdd08af2ec616
ወይም ከplaystore ማውረድ ትችላላቹ
▶️Follow የምትደረጉበትን አሪፍ መንገድ ይዤላችሁ መጥቻለሁ
💫. Buzzer App ላይ በመግባት
Abdikiyaብላችሁ search አድርጉ 📔. በመቀጠል አካውንት follow አድርጉ 💌. በመጨረሻም "followers" የሚለው በተን ውስጥ በመግባት ሁሉንም ሁሉንም Follow አድርጉ ሙሉ Process በዚህ ያገኛሉ Video ተለቋል!! https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0 https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0
❤ 9👎 3
照片不可用在 Telegram 中显示
የታሪክ መዝገብ ላይ የሚሰፍር ድንቅ ተግባር!
በሕፃፅ ለሚገኙ ወገኖቻችን በሰዓታት ውስጥ 3,000,000 (ሶስት ሚሊዮን) ብር ተሰበሰበ! 🇪🇹
አሁንም የርህራሄው ማዕበል አልቆመም! የዓመቱ ምርጥ TikToker አዶናይ (Adonay) የጀመረው #100_ብር_Challenge የኢትዮጵያዊነትን አንድነት ለዓለም እያሳየ ይገኛል።
ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የነበረው 2 ሚሊዮን አሁን ወደ 3,000,000 (ሶስት ሚሊዮን) ብር አድጓል!
በሕፃፅ በረሃብ ለሚሰቃዩ ህፃናትና እናቶች የደረሳችሁላቸው ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል። ነገር ግን አሁንም ፍላጎቱ ከፍተኛ ነው፤ ቻሌንጁን እስከ መጨረሻው ሰዓት ድረስ እናስቀጥለው!
አሁኑኑ ተቀላቀሉ - ህይወት ይታደጉ!
አሁንም ያልረዳችሁ ካላችሁ፣ በ 100 ብር ብቻ የአንድን ወገን ህይወት መቀየር ይችላሉ።
* የባንክ አካውንት፦ 1000737705432
* የባንክ ስም፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
* የአካውንቱ ስም፦ ADONAY&HAILEAB & YORDANOS&BIRUK
"ዛሬ በጋራ ብንቆም፣ ነገን በደስታ እናየዋለን!" ይህ ድንቅ ዜና ለሁሉም እንዲደርስ Share በማድረግ ይሳተፉ። ሪከርዱን በጋራ እንስበረው!
©️ጉርሻ page
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 125👍 8👏 8👎 4🥰 4🔥 2🤔 2
照片不可用在 Telegram 中显示
#Update
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል።
የምዝገባ ጊዜው ከተቋማት በቀረበ ጥያቄ እና ሌሎች ሁኔታዎችን ከግምት በማስገባት እስከ አርብ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ስዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች እንዲሁም የግል ተፈታኞች ምዝገባችሁን በተራዘመው ጊዜ እንድታጠናቅቁ ተብሏል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 43👍 10🥰 3🤝 3🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የህንድ መንግሥት ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የሦስተኛ ዲግሪ የትምህርት ዕድል ሰጥቷል።
በትምህርት ሚኒስቴር እና በህንድ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች መካከል የተደረሰው ነጻ የትምህርት ዕድል ፕሮግራም በይፋ የማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሂዷል።
ፕሮግራሙ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አቅም በመገንባት በቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ትልቅ ሽግግር ለማድረግ እንደሚያግዝ የከፍተኛ የትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ ገልፀዋል።
ፕሮግራሙ በተለይ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በኢንጂነሪንግ እና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያለውን የሦስተኛ ዲግሪ ባለሙያዎች እጥረት እንደሚያቃልል ተገልጿል።
በህንድ ካሉ 8 የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ጋር በተደረሰ ስምምነት መሠረት በዓመት 250 ፤ በአምስት ዓመት 1,250 ተማሪዎች ነጻ የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል እንደሚያገኙ የአካዳሚክ ፕሮግራሞች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተናግረዋል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 61👍 16👏 4
#ጥቆማ
👨🏫👩🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ.
📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️
🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች ፤ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት የመጀመሪያ አመት የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ፥ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እንዲሁም በ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለተመደቡ ተማሪዎች ፤ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን እያስተማረ ይገኛል።
ለምን A+ Tutorial ን ምርጫዎ ያደርጋሉ❓
📝 በ ፍሬሽማን ትምህርቶች ላይ እያንዳንዱን ምዕራፍ በሚገባ የሚያብራሩ፣ ቁልፍ ሀሳቦችን በቀላሉ ለመያዝ የሚያግዙ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ ና ሞጁሉን በፍጥነት ለመረዳት የሚያግዙ በአማርኛ የተብራሩ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቷል።!
። በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ያገኛሉ ፤ በእያንዳንዱ ቲቶርያል quiz ይፈተናሉ። ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid ና Final exam ይሰራሉ።
ለናሙና የቀረበውን ምስል በመመልከት ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ መመልከት ይችላሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ለመመዝገብ 👇👇👇
@Aplusstutorialbot
ለጥያቄ ና ሀሳብ 👇👇
@ContactAplusbot
ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን👇
@Aplustutorialofficial
ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው!
Your Success is guaranteed with A+ Tutorial Class!
©A+ Tutorial Class.
❤ 10
#SpecialBoardingSchools
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተወዳድረው ያለፉና የተመደቡ ተማሪዎች ወደየተመደቡበት ተቋም በመግባት ላይ ይገኛሉ።
ወሊሶ የተመደቡ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ሀጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ፣ ቡኢ የተመደቡ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ቦንጋ የተመደቡ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ፣ እንዲሁም ጅግጅጋ የተመደቡ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እየገቡ መሆኑ መሆኑ ተገልጿል።
ተራዝሞ የነበረው ጋምቤላ ፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከታህሳስ 12-15/2018 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 17👍 2🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
B 24 ሰዓት 5.25 ዶላር ሰርቻለሁ👌👌
አሁኑኑ Buzzer አኳንት ይክፈቱ!!
buzzerን ያልጀመራችሁ ፥ https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs885c257c56f74ba1a45fdd08af2ec616
ወይም ከplaystore ማውረድ ትችላላቹ
ካወረዳቹ በኋላ Create account ውይም continue with google ብላቹ referral code " 84B09C " ይሄን አስገቡ ፥
✅እንደ ቲክቶክ አኳንት ከፍታችሁ Video Post በማድረግ ብር ማስራት የምትፈልጉ ብቻ በዚህ ገብታችሁ ዝርዝር መረጃዎችን ይመልከቱ!
Video ተለቋል!!
https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0
https://t.me/+ESoFHR7hG80yZjY0
❤ 15👎 13👍 1🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#MoE
የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የ2018 ዓ.ም የመረጃ አሰባሰብ (HEMIS) ያለበት ሁኔታ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪፎርም ሥራዎችን የተመለከተ የምክክር መድረክ በትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅቷል።
መድረኩ ታህሳስ 14 እና 15/2018 ዓ.ም ይካሔዳል።
በዚህም ስማችሁ ከላይ በምስሉ የተዘረዘሩ ተቋማት፣ የተቋም ባለቤት/የበላይ አመራር እና ከተገለፀው ሥራ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው አንድ ባለሙያ የተቋሙን የተሟላ መረጃና ለሥራ የሚሆን ላፕቶፕ በመያዝ ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 በትምህርት ሚኒስቴር ትንሹ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ ጥሪ ተላልፏል።
❤ 50🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
#ማስታወሻ
በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርታችሁን በመከታተል ላይ የምትገኙ ተማሪዎች የፋይዳ መታወቂያ ማውጣት ይጠበቅባችኋል።
የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ ያላደረጋችሁ በከተማዋ የምትገኙ የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ቅዳሜ እና እሑድ በሁሉም የምዝገባ ጣቢያዎች በመገኘት ምዝገባ በማድረግ መታወቂያውን መውሰድ ትችላላችሁ።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 24
#ጥቆማ
👨🏫👩🏫 ለ 2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ.
📌 ለ Mid Exam ዝግጅት በ A+ Tutorial Class❗️
🎯 ለዘንድሮ ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች ፤ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት የመጀመሪያ አመት የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ፥ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እንዲሁም በ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለተመደቡ ተማሪዎች ፤ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን እያስተማረ ይገኛል።
ለምን A+ Tutorial ን ምርጫዎ ያደርጋሉ❓
📝 በ ፍሬሽማን ትምህርቶች ላይ እያንዳንዱን ምዕራፍ በሚገባ የሚያብራሩ፣ ቁልፍ ሀሳቦችን በቀላሉ ለመያዝ የሚያግዙ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ ና ሞጁሉን በፍጥነት ለመረዳት የሚያግዙ በአማርኛ የተብራሩ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቷል።!
። በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ያገኛሉ ፤ በእያንዳንዱ ቲቶርያል quiz ይፈተናሉ። ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid ና Final exam ይሰራሉ።
ለናሙና የቀረበውን ምስል በመመልከት ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ መመልከት ይችላሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ለመመዝገብ 👇👇👇
@Aplusstutorialbot
ለጥያቄ ና ሀሳብ 👇👇
@ContactAplusbot
ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን👇
@Aplustutorialofficial
ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው!
Your Success is guaranteed with A+ Tutorial Class!
©A+ Tutorial Class.
❤ 14
