🇪🇹ኢትዮ University
前往频道在 Telegram
Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot
显示更多2025 年数字统计

155 438
订阅者
-5824 小时
-3317 天
-27130 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
#JimmaUniversity
በ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ትምህርት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለመከታተል ያመለከታችሁ የምዝገባ ግዜ ከህዳር 8-10/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
በጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ቢሮ
የ2ኛ ዲግሪ አመልካች ከሆኑ የመጀመሪያ ዲግሪ ኦፊሽያል ትራንስክሪፕት ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ማስላክ ይኖርብዎታል፡፡ የ3ኛ ዲግሪ አመልካች ከሆኑ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የ2ኛ ዲግሪ ኦፊሽያል ትራንስክሪፕቶች ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ማስላክ ይኖርብዎታል፡፡ በመንግሥት ስፖንሰር የተደረጉ ከሆነ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርብዎታል፡፡ የዶርም አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ እንደሚያገኙም ተገልጿል፡፡
የአዲስ አበባ ካምፓስ የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች ምዝገባችሁ በተገለፁት ቀናት በካምፓሱ ዋና ቢሮ ቁ. 12 አዲስ አበባ፣ ካዛንቺስ፣ የቀድሞው ዘመን ባንክ ዋና ቢሮ ( ራዲሰን ብሉ ሆቴል ፊት ለፊት) ይከናወናል ተብሏል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 52
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስርዓተ ትምህርት ክለሳ እየተደረገበት ነው። - ትምህርት ሚኒስቴር
የሚከለሰው ስርዓተ ትምህርት በ2018 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ የገቡ ተማሪዎች የአንደኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል።
ስርዓተ ትምህርቱን የመከለስ ሥራ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ተልዕኮ መሰረት ባደረገ መልኩ እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ገልፀዋል።
የቀድሞዎቹ ስርዓተ ትምህርቶች ዘመኑን ያልዋጁና ከዘመኑ ጋር በአግባቡ ያልተቃኙ በመሆናቸው ክለሳው ማስፈለጉን መሪ ስራ አስፈጻሚው ተናግረዋል።
የሚከለሰው ስርዓተ ትምህርት ምሩቃን ሥራ ፈላጊ ብቻ ሳይሆን ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ የሚያስችል መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የስርዓተ ትምህርት ፕሮግራሞች ዴስክ ኃላፊ ተስፋዬ ነገዎ ገልፀዋል።
እስካሁን በሁለት ዙሮች 55 የትምህርት ፕሮግራሞች ተከልሰዋል የተባለ ሲሆን፤ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ከ80 የሚበልጡ ፕሮግራሞች እንደሚከለሱ ተገልጿል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 58😭 13🤔 2
照片不可用在 Telegram 中显示
📢ለሁሉም 1ኛ አመት Freshman ተማሪዎች በሙሉ!
1ኛ አመት Freshman በደንብ መስራት ያላባችሁ አመት ነው! በዙ ሰው regret ሚያርገውን ነገር ምነው ፍሬሽ በሰራው እያለ ነው ምክንያቱም Department ምትገቡት በፍሬሽ ውጤት ስለሆነ
እናም Uni Fresh App ለእናንተ Freshman ተማሪዎች ፣ በወስጡ
✅ Maths_Ns ✅ Applied Math I ✅ Physics ✅ Psychology ✅ English ✅ Geography ✅ Logic ✅ Civics ✅ Anthropology ✅ Emerging Technology ✅ Entrepreneurship ✅ History ✅ Inclusiveness ✅ Global Trendsለእያንዳንዱ Courses ✅የብዙ University ያለፉት Mid እና Final ፈተናዎች ✅የምዕራፍ ጥያቄዎች ከማብራሪያ ጋር ✅ማጥኛ Videos ✅ Freshman Course Module, Lecture Notes,ላንዳንዱ Teacher Guide ጨምሮ አካቷል:: እናም አሁን ላይ በ ትልቅ ቅናሽ Almost በነፃ ሁሉንም 14 Courses 💸በ 199ብር ብቻ ማግኘት ይችላሉ፣ ይሄ ቅናሽ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ይሄ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ አሁኑኑ Appun አወርደው ይጠቀሙ👇 Appun ለማውረድ 👉 https://t.me/unifresh1/138 ❓ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ 🏃♂️👉@unifreshsupport OR 📞 0918860540 ይደውሉ::
❤ 19👍 5👎 1🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#BoranaUniversity
በ2018 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 03 እና 04/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 29🤔 3
照片不可用在 Telegram 中显示
Old Group!!
✅2016--2022
የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍
ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one
በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot
❤ 12👎 2👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
አንድ አስፈላጊ ጉዳይ በአእምሮህ ውስጥ ካለህ ስለሱ ለማንም አትናገር።
ስለ ዕቅዶችዎ ለሌሎች ሰዎች ሲነግሩ፣ አእምሮዎ አስቀድሞ እንደተሰራ ያስባል፣ እና የእርስዎ ተነሳሽነት ይቀንሳል። ይህ አጉል እምነት ይመስላል, ነገር ግን ሳይንቲስቶች ይህንን እውነታ በጥናት ፈትነው የስነ-ልቦና ዘዴው እንዴት እንደሚሰራ ደርሰውበታል
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 44👍 26🤔 4🤣 2🔥 1😱 1
照片不可用在 Telegram 中显示
Kurulus Orhan ክፍል ሁለት ትለቋል🔥🔥
✅ በትርጉም 👌
የአለማችን ምርጡ ፍልም የሆነው Kurulus ጀምሯል👏👏👏☑️
በትርጉም ለመከታተል👏👉
https://t.me/+OlvgEz2hiEU4ZmU8
https://t.me/+OlvgEz2hiEU4ZmU8
❤ 13👍 7👎 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#SalaleUniversity
በ2018 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 02 እና ዐ3/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ፣
➫ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጀኔራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 49👍 9🤔 2👏 1😱 1😨 1
ለ1ኛ አመት Freshman ተማሪዎች !
✨Uni Fresh app ለእያንዳንዱ Courses
✅የብዙ University ያለፉት Mid እና Final ፈተናዎች
✅የምዕራፍ ጥያቄዎች ከማብራሪያ ጋር
✅ማጥኛ Videos
✅ Freshman Course Module, Lecture Notes,ላንዳንዱ Teacher Guide ጨምሮ አካቷል::
📱⬇️ Appun ለማውረድ 👇 https://t.me/unifresh1/138
❓ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ 🏃♂️👉@unifreshsupport
📢 Telegram Channel: Uni Fresh
👥 Telegram Group: UnifreshGroup
❤ 14
照片不可用在 Telegram 中显示
💼 Got a LinkedIn account with 200+ connections? Your account can now earn you DAILY income.
We’ve just increased our payment rates, meaning you now make more than ever just by letting us use your LinkedIn for outreach.
🔒 Your account stays safe — password never changed
💰 Daily payouts (new increased rates!)
🛌 Fully passive — no work required
🚪 No commitments — stop anytime
📈 Over 200+ people already working with us and earning consistently.
DM @UnifiedBusiness
⚠️ Only 40 spots this month and they fill up fast.
📢 Join our channel → https://t.me/UnifiedBusinessChannel
❤ 11👎 1
የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር የሠሩት ወጣቶች 👏
ሰመረ ገ/ልዑል እና ሁለት ጓደኞቹ የኢንጂነሪንግ መምህራን ናቸው፡፡ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በሚያዘጋጀው የክህሎት ኢትዮጵያ ተሳትፈዋል፡፡
መምህራኖቹ በኢንስቲትዩቱ በመታገዝ ኤሌክትሪክ መኪኖችን ቻርጅ የሚያደርግና በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመረተ ቴክኖሎጂ ፈጥረዋል፡፡
Ultra AC Wall Box EV Charger የተሰኘው ፈጠራው፤ AC Power የሚጠቀም ሲሆን 22 ኪዋ የሚደርስ output አለው፡፡
ፈጠራው በተለይ በኢትዮጵያ እያደገ በመሔድ ላይ ያለውን የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ፍላጎት ለማሟላት እንደሚያስችል መምህራኑ ተናግረዋል፡፡
በብዛት ወደማምረት አለመግባታቸውን የገለፁት ፈጣሪዎቹ፤ እስካሁን ባለው ሒደት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የማቴርያል እና የገንዘብ አቅርቦት እንዳደረገላቸው ገልፀዋል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 60👏 17👍 4
01:10
视频不可用在 Telegram 中显示
📢ለ1ኛ አመት Freshman ተማሪዎች !
ይሄ video ከ senior ተማሪ Suggest የተደረገ ነው እዩት❗️
📱⬇️Download the app 👉 Click Here
❓ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ🏃♂️👉@unifreshsupport
6.37 MB
❤ 9🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
💼 Got a LinkedIn account with 200+ connections? Your account can now earn you DAILY income.
We’ve just increased our payment rates, meaning you now make more than ever just by letting us use your LinkedIn for outreach.
🔒 Your account stays safe — password never changed
💰 Daily payouts (new increased rates!)
🛌 Fully passive — no work required
🚪 No commitments — stop anytime
📈 Over 200+ people already working with us and earning consistently.
DM @UnifiedBusiness
⚠️ Only 40 spots this month and they fill up fast.
📢 Join our channel → https://t.me/UnifiedBusinessChannel
❤ 11👎 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ2016 እና 2017 ዓ.ም ገቢ ነባር የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተር ምዝገባ ከጥቅምት 27-30/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ኮሌጁ አሳውቋል፡፡
➫ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ፦ ጥቅምት 27 እና 28/2018 ዓ.ም
➫ የእረፍት ቀናት ተማሪዎች ምዝገባ፦ ጥቅምት 29 እና 30/2018 ዓ.ም
የመመዝገቢያ እና የትምህርት ክፍያ በመክፈል የክፍያ ደረሰኝ ዋናውና አንድ ኮፒ እንዲሁም የምዝገባ ስሊፕ በመያዝ ሬጅስትራር ቢሮ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ኮሌጁ ገልጿል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 33
照片不可用在 Telegram 中显示
💼 Got a LinkedIn account with 200+ connections? Your account can now earn you DAILY income.
We’ve just increased our payment rates, meaning you now make more than ever just by letting us use your LinkedIn for outreach.
🔒 Your account stays safe — password never changed
💰 Daily payouts (new increased rates!)
🛌 Fully passive — no work required
🚪 No commitments — stop anytime
📈 Over 200+ people already working with us and earning consistently.
DM @UnifiedBusiness
⚠️ Only 40 spots this month and they fill up fast.
📢 Join our channel → https://t.me/UnifiedBusinessChannel
❤ 3
#BoranaUniversity
ቦረና ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 48
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከመጀመሪያ ዲግሪ ጀምሮ
➤ የሥራ ልምድ፦ ዜሮ ዓመትና በላይ
➤ የሥራ ቦታ፦ ቦረና ዩኒቨርሲቲ
የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው፦
ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም
ቦረና ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም አዲስ አበባ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ወኪል ቢሮ፣ አራት ኪሎ፣ የቀድሞው የጀርመን ባህል ኢንስቲትዩት ህንፃ ቢሮ ቁ. 15 የማመልከቻ ደብዳቤ፣ ሲቪ እና የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒውን ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 33😁 4
📢ለሁሉም 1ኛ አመት Freshman ተማሪዎች በሙሉ!
1ኛ አመት Freshman በደንብ መስራት ያላባችሁ አመት ነው! ብዙ ሰው regret ሚያርገው ነገር ምነው ፍሬሽ በሰራው እያለ ነው, Because ምትገቡት Department ምትገቡት በፍሬሽ ውጤት ስለሆነ, i think like ብዙዎችቻሁ ስገቡ ታዩታላችሁ Library ላጥና ብላችሁ ገብታችሁ በጣም distracted ትሆናልችሁ like ከ telegram channel ገብታችሁ File ልታወርዱ ስትሉ ከዛ ደሞ ወደ Youtube ላጥና በላችሁ ሌላ Video😂
እናም Freshman እያልሁ ምነው ባወኩት ያስባለኝ App አለ Uni Fresh ይባላል ፣ እና Like
✅የብዙ University ያለፉት Mid እና Final ፈተናዎች አለው ፣
✅ Chapter-based questions ለእያንዳንዱ ምዕራፍ ና ለ ሁሉም ጥያቄዎች Explanation ሁላ አለው፣
✅Like Study Videos አለው ለ ሁሉም Courses ፣
✅ለእያንዳንዱ Freshman Course Module, Lecture Notes አለው , ላንዳንዱ Teacher Guide ጨምሮ፣
✅GPA Calculator አለው Like ይሄ ለFresh ብቻ ሳይሆን University እስክጨርሱ ድረስ መጠቀም ምችሉት ነው!
እና Like ምንም distracted አትሆኑም ሚያስፈልጋችሁን ሁሉንም በአንድ አካቶ ስለያዘ እናም አንዴ Download አርጋችሁ offline መጠቀም ትችላላችሁ so like በጣም ብዙ ሰአት ነው ሚቆጥብላቹ, Appun Download አርጉና እዩት You Will Thank Me ::
📱⬇️Download the app 👉 https://t.me/unifresh1/138
❤ 8👍 5
照片不可用在 Telegram 中显示
12 ተፈትናቹ ውጤት ላልመጣላቹ 📣
🌟🌟መልካም ዜና 👇 🌟🌟
FAWE Ethiopia ከ Mastercard Foundation ጋር በመተባበር ሙሉ ወጪ ተሸፍኖ የምትማሩበትን እድል ይዞ መጥቷል
📠 ለበለጠ መረጃ 👇
🌐የTiKTok ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://www.tiktok.com/@olakenea?_t=ZM-90vZX3iRGtn&_r=1
🌐የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/olakenea6
❤ 11
#AddisAbabaUniversity
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያለፉት ሁለት ዓመታት የራስገዝነት ሪፎርም ትግበራውን ገምግሟል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ በድጋሜ ከተቋቋመ በኋላ በተሠሩ የሪፎርም ሥራዎችና በመደበኛ ተግባራት አፈፃፀም እና በተመዘገቡ ውጤቶች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሒዷል፡፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራስገዝ መሆን ዋናው ግብ ተቋሙን የአካዳሚክ፣ የምርምር እና የአገልግሎት ልህቀት ማዕከል በማድረግ ለአገራዊ ፍላጎቶች ምላሽ የሚሰጥ ፍላግሺፕ የምርምር ዩኒቨርሲቲ መገንባት እንደሆነ በውይይት መድረኩ ተገልጿል፡፡
ባለፉት ሁለት ዓመታት በዩኒቨርሲቲው የተከናወኑ አበይት ተግባራት፦
➫ የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ (2024-2028) ተዘጋጅቷል፣
➫ አዲስ የሴኔት ህግ ፀድቋል፣
➫ በርካታ ፖሊሲዎች እና መመሪያዎች ወጥተዋል፣
➫ የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ግምገማና መልሶ ማደራጀት ሥራ ተሰርቷል፣
➫ ዩኒቨርሲቲው በራሱ መስፈርት ተማሪዎችን መቀበል መጀመሩ፣
➫ አዲስ የዩኒቨርሲቲው መዋቅር ተጠንቶና በሥራ አመራር ፀድቆ ወደ ሥራ መግባቱ፣
➫ አዲስ በፀደቀው መዋቅር መሰረት የመካከለኛና መሰረታዊ አመራር ምደባ መከናወኑ፣
➫ ገቢ የማመንጫት አቅም እየተሻሻለ መምጣቱንና በ2017 በጀት ዓመት ከዩኒቨርሲቲው ጠቅላላ ወጪ 30 በመቶ ባመነጨው ገቢ መሸፈኑ ተነስቷል፡፡
በቀጣይ የሚከናወን የሰራተኞች መልሶ ድልድል ለመፈፀም በተዘጋጀ ማስፈፀሚያ ማዕቀፍ ላይ ሰፊ ውይይት ተካሒዷል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 47💩 2👍 1
