ch
Feedback
Ethio telecom

Ethio telecom

前往频道在 Telegram

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
306 690
订阅者
-6324 小时
-347
-1 24430
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ሳምሰንግ ጋላክሲ 5G ቅንጡ ስማርት ስልክ፣ በተራዘመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ! 🗓🤝 በወር 3,672 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 6,800 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ  የግልዎ ያድርጉ። 💁‍♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! 👉ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ! ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 42 34😁 15🙏 3
00:46
视频不可用在 Telegram 中显示
የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎትን በቴሌብር ሱፐርአፕ እንዴት በቀላሉ ማስጀመር እንችላለን? ቴሌብር ሱፐርአፕን ያውርዱ 👉 https://bit.ly/telebirr_SuperApp ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #AwashBank #SiinqeeBank #telebirr #telebirrSuperApp #FinancialService #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
11.38 MB
👍 25 20😢 3😡 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በምርጫዬ ጥቅል የምርጫዎን ጥቅል ራስዎ ያዘጋጁ!! 💡 በመረጡት የገንዘብ መጠን የመረጡትን የጥቅል ዓይነት ማዘጋጀት ያስችላል! 👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ ያገኙታል። ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ መተግበሪያዎች ➡️ ማይ ኢትዮቴል ➡️ የምርጫዬ ጥቅል ለተጨማሪ ➡️https://youtu.be/kBh-gaodTUY #CreatYourOwnPackage #MyEthiotel #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
25👍 24😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🔋 ቴሌ EV - Charging እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ባትሪ መሙያ ጣቢያዎች!! 🤖 በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተደገፉ 👨‍💻 የላቀ ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙ ⚡️ እጅግ ፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያዎቻችንን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም ማስፈንጠሪያዎቹን ተጠቅመው ያገኟቸዋል ! 📍 https://bit.ly/3Y8FYXq 📍 https://bit.ly/4oPmRNn 📍 https://bit.ly/4pESBFw 👉 አገልግሎቱን ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ በሚገኝ መተግበሪያ ‘’ቴሌ EV – Charging’’ ጠይቀው ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም በቀላሉ መስተናገድ ይችላሉ፡፡ #teleEvCharging #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
29👍 18
照片不可用在 Telegram 中显示
✨🎁 ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን!! ኅዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ለ33ተኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ  የአካል ጉዳተኞች ቀን በማስመልከት እስከ ኅዳር 26 ለሦስት ተከታታይ ቀናት በየቀኑ 🌐 330 ሜ.ባ የዳታ ጥቅል 📞 33 ደቂቃ የድምጽ ጥቅል 💬 33 አጭር የጽሑፍ መልእክት ነጻ ስጦታ ተዘጋጅቷል፤ በተጨማሪም ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል፡፡ 🚨 ስጦታው ካልደረሰዎት ወይም ጥቅሎቹን መግዛት ካልቻሉ አቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከል ይመዝገቡ። #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
37👍 32🙏 5💯 5
Ethio telecom was honored to host a delegation led by Mr. Zhang Wang, Director General of the Department of Data Resources, National Data Administration of China. Our CEO Frehiwot Tamru shared an overview of Ethio telecom's major milestones post-reform, emphasizing our role as the driver of Ethiopia's digital economy and engine for national development. Our strategic focus on digital inclusion, job creation, and empowerment was highlighted. The CEO stressed our ambitious plans to leverage Big Data and AI, build a hyperscale data center, and pursue device manufacturing. Recognizing China's world-leading digital infrastructure, we confirmed that there is significant room for collaboration. The Director General noted Ethio telecom's crucial role in Ethiopia's data transformation and drew parallels to China's own digital journey. He expressed readiness to facilitate company-to-company relationships in prioritized areas.
显示全部...
49👍 42🤩 2
00:44
视频不可用在 Telegram 中显示
የአዲስ አበባ ዉሃ አገልግሎት ክፍያን በቴሌብር ሱፐርአፕ እንዴት በቀላሉ መፈጸም እንችላለን? ቴሌብር ሱፐርአፕን ያውርዱ 👉 https://bit.ly/telebirr_SuperApp ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
የአዲስ አበባ ዉሃ አገል.mp449.80 MB
👍 21 15🙏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ ያግኙ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ! የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
26👍 6👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!! የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ኬንያን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከ22 ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡ #ቀይ_ቀበሮዎቹ👏👏 #Ethiopia #Under17AFCON2026 #Ethiotelecom
显示全部...
73👍 32👏 15🤪 7🙏 3😁 2🤗 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የቀጣዩን ዝግጅት ከአሁኑ ጀምረነዋል! የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባ በቴሌብር ሱፐርአፕ ተጀምሯል፡፡ ለፈጣን ማዕበል 900 ብር እንዲሁም ለዘና ማዕበል 700 ብር በመክፈል እየተመዘገብን፤ ቀጣዪን ታላቁ ሩጫ ለመታደም እንዘጋጅ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
27👍 19😁 6🙏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
በተራዘመ ክፍያ ስማርት ስልኮችን የግልዎ ያድርጉ! 🗓🤝 በወር 1,046 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 1,938 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ  የግልዎ ያድርጉ። 💁‍♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! 👉ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ! ኢትዮ ቴሌኮም ከሲንቄ ባንክ እና አዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት #Ethiotelecom #SiinqeeBank #AwashBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
41👍 27
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ኢትዮ ቴሌኮም "ኢ-ታምርት" የተሰኘ የB2B የኢ-ኮሜርስ ፕላትፎርም አስጀመሩ! ኢትዮ ቴሌኮም ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የአምራች ኢንዱስትሪዎችን እርስ በእርስ የሚያስተሳስር እና ወደ ዲጂታል ግብይት የሚያሸጋግር "ኢ-ታምርት" የተሰኘ ዘመናዊ B2B የኢ-ኮሜርስ ፕላትፎርም በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ክቡር አቶ መላኩ አለበል በመርሃግብሩ ላይ ፕላትፎርሙ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማሩ ከግብዓት አቅርቦት ጋር በተያያዘ የሚገጥማቸውን ችግር በመቅረፍ፣ ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ምርቶቻቸውን ለሀገር ውስጥና ለአፍሪካ ገበያ እንዲያቀርቡ ያስችላቸዋል ብለዋል። ክቡር ሚኒስትሩ አክለውም በዘመናዊ የግብይት ስርዓት ያልተደገፈ አምራች ኢንዱስትሪ ውጤታማ አይሆንም በማለት አጽንኦት ሰጥተው የተናገሩ ሲሆን ፕላትፎርሙ የማምረት አቅምን በማሳደግ፣ ፈጠራን በማበረታታት እና የሀገራችንን ዘላቂ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት በማረጋገጥ ረገድ የጎላ ሚና እንደሚኖረው አብራርተዋል። ኢ-ታምርት ሀገራችን ከሸማችነት ወደ አምራችነት ለምታደርገው ሽግግር ቁልፍ ሚና ከመጫወት ባሻገር፤ የሀገር ውስጥ ምርቶችን ተወዳዳሪነት በማሳደግ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ለመተካት ከፍተኛ ፋይዳ ይኖረዋል። የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተወካዮች ፕላትፎርሙ የገበያና አቅርቦት ሰንሰለት ማነቆዎችን በመፍታት የሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ምርቶችን ተወዳዳሪነት በማሻሻል ለዘርፉ አዲስ ተስፋ የፈጠረ ምዕራፍ መሆኑንም አረጋግጠዋል። በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው አውደ ርዕይ እና የምዝገባ መርሐ ግብር እስከ ኅዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል። #Ethiotelecom #IndustryMinistry #eTamrt #DigitalEthiopia #Manufacturing #Ethiopia
显示全部...
👍 36 30👏 5😢 1🤝 1
00:09
视频不可用在 Telegram 中显示
የንግድ ሥራውን ሰልጠን አርጉት! የንግድ ሥራችንን እና የምርት አያያዛችንንን ጨምሮ ሁሉንም ከምርት ሥራ ጋር የተያያዙ ተግባሮችን በቀላሉ በዙሪያ ቢዝነስ አውቶሜሽን ሰልጠን እናድርጋቸው! በኢትዮ ቴሌኮም ከኢታ ሶሉሽንስ እና ዳሸን ባንክ ጋር በአጋርነት የቀረበ #Zoorya #Ethiotelecom #ETTASolutions #DashenBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
Zoorya - Video 3 (Square).mp427.67 MB
👍 29 14🤩 5😢 2
照片不可用在 Telegram 中显示
✨🎁 ከውጭ አገራት አየር ሰአትና ጥቅል ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!! ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን ✅ Ethio remit        ✅ EZECALL ✅ Prepaynation    ✅ ding ✅ reloady              ✅ Omnivas ✅ Boss በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:- 💁‍♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡ ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
27👍 18🤩 1😡 1
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 32 10🙏 7🥰 1🤩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ቴሌብር ላይ ገብተን በጎ አድራጎት ሚኒ መተግበሪያን በመምረጥ ለመረጥነው የእርዳታ ድርጅት ድጋፍ እያደረግን እሑዳችንን ይበልጥ እናስውብ! በቴሌብር ስንተጋገዝ እንዲህ ነን! መልካም የእረፍት ቀን! #ስንተጋገዝ_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
52👍 22👏 9😢 1
#BackToCampus ካምፔይን በሐረማያ እና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲዎች በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል! የዚህን ዓመት የመጨረሻውን መዳረሻችንን በሐረማያ እና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ በማድረግ ደስ በሚሉ ዝግጅቶች ከተማሪዎች ጋር ምርጥ ጊዜ እያሳለፍን እንገኛለን። በተሳትፏችሁ ያደመቃችሁ እና ዝግጅታችን የተሳካ እንዲሆን የተባበራችሁን ሁሉ ምስጋናችን ከልብ ነው!! በዩኒቨርስቲዎቹ የምትገኙ ተማሪዎች ነገ በሚኖረን የመጨረሻ ቀን ውሎ ተቀላቀሉን! #ConnectExperienceBelong #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 38 37
照片不可用在 Telegram 中显示
ቅንጡ ስማርት ስልክ፤ በተራዘመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ! 🗓🤝 በወር 959 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 1,775 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ። 💁‍♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ! ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት #Ethiotelecom #AwashBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
48👍 18🤣 12😁 5👌 3😡 2
Repost from TgId: 2594269949
照片不可用在 Telegram 中显示
ከዘመኑ ጋር የዘመነ ዘመናዊ የግብይት ስርዓትን በዘመን ገበያ ይቀላቀሉ! ዘመን ገበያን ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA ዘመን ገበያ - የዲጂታል ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ!
显示全部...
👍 32 22
照片不可用在 Telegram 中显示
ቅንጡ ስማርት ስልክ፤ በተራዘመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ! 🗓🤝 በወር 959 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 1,775 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ። 💁‍♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ! ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት #Ethiotelecom #AwashBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
4👍 3