ch
Feedback
አዲስ ነገር መረጃ

አዲስ ነገር መረጃ

前往频道在 Telegram

#አዲስ_ነገር_መረጃ #መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ Addis Ababa , Ethiopia Buy Ads : https://telega.io/?r=UbutLo2z #ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇 @Addisnegermereja_bot

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
103 485
订阅者
-4824 小时
+3257
+15430
帖子存档
የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የስሙ ትርጓሜ “እግዚእ ወገብር፤ አምላክ ሰው ሆነ፣ ሰው አምላክ ሆነ” ማለት ነው፡፡ ቅዱስ ገብርኤል የጌታችን መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መምጣትና ሰው መሆን ለመናገር ተልኮ የምሥራች ዜናን ያበሠረ፤ በዲያቢሎስ የተንኮል ወጥመድ ገብተው ለተሰናከሉት ፈጥኖ ለመርዳት የሚደርስ፣ በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩት ሁሉ የብርሃን ፋና ያበራ፣ ሰብአ ሰገልን የመራ መልአክ ነው፡፡ ከቀድሞ ጀምሮ ቅዱሳን ነቢያት ከእግዚአብሔር ተልከው መንፈስ ቅዱስ እንዳናገራቸው ዓለምን ስለማዳን ከጽዮን የሚወጣ ከያዕቆብ በደልን የሚያርቅ ጌታ “ይወርዳል ይወለዳል” በማለት በየወገናቸውና በየዘመናቸው የተናገሩትን የነቢያትን ትንቢት መፈጸሙን የሚያበስረውን የምሥራችን ቃል የተናገረ ነው፡፡ የጨለማ አበጋዝ በሆነ በሰይጣን ተንኮል በሰው ልቦና ውስጥ አድሮ የነበረውን ከእፉኝት መርዝ የከፋ የኀዘን ስሜት ያጠፋ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡ ቅዱስ ገብርኤል ከሌሎች መላእክት ተለይቶ ዘወትር በምንጸልያቸው ጸሎቶች ስሙ የሚጠራ መልአክ ነው፡፡ ይኸውም በዘወትር ጸሎቶች በአቡነ ዘበሰማያት፣ በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል፣ በውዳሴ ማርያም፣ በይዌድስዋ መላእክትና በመሳሰሉት ጸሎቶች ዘወትር ስሙ የሚጠራ ነው፡፡ ካህናት አባቶች ቅዱስ ገብርኤል ስእለት ሰሚና ፈጥኖ ደራሽ መልአክ እንደሆነ ይነግሩናል፡፡ ይኽም በክርስቲያኖችም ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ፈጥኖ ደራሹ መልአክ፣ ስእለት ሰሚው መልአክ ይሉታል፡፡ የአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም ከሌሎች መላእክት ሁሉ በይበልጥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልን እንደምትወደው በድርሳነ ገብርኤል “ወንድሞቻችን ሆይ፣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከመላእክት ሁሉ ይልቅ ቅዱስ ገብርኤልን በይበልጥ እንደምትወደው ተመልከቱ፤ የልጅዋን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ከእርሷ መወለድ ያበሠራት እርሱ ነውና” የሚል ተጽፎ ይገኛል፡፡ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክትም አንዱ በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ታማኝ መልአክ ይህ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡ በተረዳኢነቱና በአማላጅነቱ፣ ያዘኑትን ለማጽናናት የምሥራች ለመንገር ከእግዚአብሔር ወደ ምእመናን ይላካል፡፡ ቅዱስ መጽሐፍ እንደሚነግረን አባቶቻችን እንዳስተማሩን በዘመኑ ጣኦት የሚያመልከው ንጉስ ናቡከደነፆር በባቢሎን ምርኮ የወሰዳቸውን የእግዚአብሔር ሰዎች አናንያ፤ አዛርያ፤ ሚሣኤል እጅግ ይወዳቸው ነበር፡፡ ከባቢሎናውያን ይልቅ ጠቢባን የነበሩት ሶስቱ ሕጻናት በትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ሦስት ሰፍሮ የምናገኘው ታሪካቸው እንደሚነግረን ንጉሱ የጣኦት ምስል አሰራ በገሊላ አውራጃ ያለውን ሕዝብ ጠርቶም ለጣኦቴ ያልሰገደ ወደ እሳት ውስጥ ይጣላል ብሎ አወጀ። የንጉስ ትህዛዝ ነውና ሕዝቡ ሁሉ ለጣኦቱ ሲንበረከክ እነርሱ ግን ቆመው ያዩ ነበር። ናቡከደነፆር እርሱ ላስቆመው ጣኦት አለመስገዳቸውን ሲሰማ ተናደደ፣ ተበሳጨም እሳቱን 7 እጥፍ እንዲነድ አስደረገ ሦስቱንም አስሮ እሣቱን እያሳየ "ከመቃጠል ወይስ ለእኔ ጣኦት መስገድ የቱ ይሻላል?" ቢላቸውም የእግዚአብሔር የሆነ ሰው ምንም ነገር አያስፈራውምና "የምናመልከው አምላካችን ከሚነደው ከእሳቱ እቶኑ ሊያድነን ይችላል፣ ባያድነንም ግን አንተ ላቆምከው ጣኦት አንሰግድም" አሉት፡፡ በዚህ ጊዜ ጉልበት ያላቸው ሠዎች ተፈልገው ሦስቱን ወጣቶች አስረው ወደ እሳት ቶን ውስጥ ጣሏቸው አስረው የጣሏቸውን ወታደሮች የእሳቱ ወላፈን አቃጠላቸው ሠለስቱ ደቂቅን ግን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ እሳቱን አበረደላቸው፣ አጠፋላቸው። ከእሳቱ ላይ ሆነውም እግዚአብሔርን አመሰገኑ፡፡ ገዳማውያኑም ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሲሉት ይደርስላቸዋ፤ በረከታቸው አብሮን እንዲሆን ገዳማቸውን እንደግፍ በዓታቸውን እናጽና፡፡ ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ  ማር  ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት  ገዳም ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000442598391 ወይም አቢሲኒያ ባንክ 141029444 ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957
显示全部...
11
በጫማው ውስጥ ጫት ደብቆ ወደ ማረሚያ ቤት ለማስገባት የሞከረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ በሀላባ ዞን ማረሚያ ተቋም ውስጥ የሚገኝን ታራሚ ለመጠየቅ የሄደ ግለሰብ፣ ጫት በጫማው ውስጥ ደብቆ ለማስገባት ሲሞክር እጅ ከፍንጅ መያዙ ተነገረ። አቶ መሳይ ፊቻጎ የተባለው ግለሰብ፣ ለታራሚ በርገና ሀንድኖ እንዲደርስ ግምቱ 1,000 (አንድ ሺህ) ብር የሚሆን ጫት በጫማው ውስጥ በመደበቅ የፍተሻ ጣቢያውን ለማለፍ ሞክሮ ነበር። ይሁን እንጂ በተቋሙ የፍተሻ ኦፊሰር በዋና ሳጅን አሸናፊ አበጋዝ በተደረገ ጥብቅ ፍተሻ ድርጊቱ ሳይሳካ ቀርቷል። የተቋሙ ኃላፊ ኢንስፔክተር ሁሴን ጉንታ እንደገለጹት፣ ግለሰቡ ከጠያቂዎች ጋር በመቀላቀል ደብቆ ለማስገባት የሞከረው ጫት ወደ ታራሚዎች ሳይገባ መከላከል ተችሏል። ኃላፊው አክለውም፦ "ህብረተሰቡ የማረም እና የማነጽ ስራን ከሚያሰናክሉ መሰል ተግባራት ሊቆጠብ ይገባል። ታራሚዎች ከሱስ ነፃ ሆነው ውጤታማ ዜጋ እንዲሆኑ የሁሉንም ትብብር እንሻለን" ብለዋል። ተቋሙ መሰል ህገ-ወጥ ድርጊቶችን ለመከላከል ቁጥጥሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቋል። ምንጭ :- ሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ ማረሚያ ተቋም @seledadotio @seledadotio
显示全部...
🤣 8 3🥱 2
照片不可用在 Telegram 中显示
17👍 9🤣 9👏 1🤔 1😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
17
照片不可用在 Telegram 中显示
👏 22 9🤪 4🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🇪🇹💸💸📱 በOnline ስራ በቀን ከ 2ሺ ብር ጀምሮ የሚሰሩበት ድንቅ የስልክ መትግበሪያ (Application)። ዳውንሎድ አርገው ተመዝግበው ከቤትዎ ሆነው ስራ ይጀምሩ። 💥💰በቀላሉ ከታች ባለው ሊንክ አፑን ዳውንሎድ በማድረግ መስራት እና መጠቀም ትችላላችሁ። ✅Download ለማድረግ 👇👇👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.habeshanjobs.habeshanjobs
显示全部...
6🤣 4🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
19
🙏 26 15👍 3
የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን በሃይማኖት ሚዲያዎች ላይ ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ሰጠ:: የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የሃይማኖት መገናኛ ብዙሃን የተሰጣቸውን የፈቃድ ገደብ አክብረው፣ በጥንቃቄ እና በሃላፊነት ስሜት እንዲሰሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አሳሰበ። ባለስልጣኑ በመግለጫው እንደገለጸው፣ የጂፒኤስ (GPS) የቴሌቪዥን ጣቢያ በሀገራችን ሰላሌ አካባቢን በተመለከተ ተገቢ ያልሆነ እና ከአሰራር ደንብ ውጭ የሆነ መረጃ ማሰራጨቱ ተረጋግጧል። በዚህም ምክንያት ለጣቢያው ጥብቅ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታውቋል። ማስጠንቀቂያው የተሰጠው "ጂሰስ ኘሮፌቲክ ስኘሪት ቸርች" በቀን 13/04/2018 በማህበራዊ ገጾቹ ያሰራጨው ፕሮግራም የመገናኛ ብዙሃን አዋጅን የጣሰ ሆኖ በመገኘቱ እንደሆነ ተገልጿል። በአዋጁ መሰረት ማንኛውም የሃይማኖት መገናኛ ብዙሃን አስተምህሮቶቻቸውን ለምዕመናን እንዲያደርሱ ፍቃድ ቢሰጣቸውም፣ የተቀመጡ ህጎችን ጥሰው በሚገኙት ላይ ባለስልጣኑ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ እንደሚገደድ አሳስቧል። በመሆኑም ሁሉም የሚዲያ ተቋማት ያለባቸውን ማህበራዊ ሃላፊነት ተረድተው እንዲንቀሳቀሱ ጥሪ ቀርቧል። ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለሌሎች እንዲደርስ 'Share' ያድርጉት። Vi Ethiopia Media Authority- ኢመብባ
显示全部...
29👏 3💔 2
ፌስቡክ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በሌላ ሃገር ተጠቃሚዎች ላይ ያለ አግባብ ገደብ እየጣለ መሆኑ ተገለጸ በዓለም አቀፉ የማህበራዊ ሚዲያ ግዙፍ ኩባንያ ፌስቡክ (ሜታ) ሌሎች ሃገሮችን ጨምሮ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች  እና የሚዲያ ገጾች ላይ ያለ አግባብ የእንቅስቃሴ ገደብ እና የማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን እየላከ መሆኑ ታውቋል። በተለይም ባለፉት ጥቂት ቀናት በርካታ ተጠቃሚዎች የፌስቡክን የህብረተሰብ ደህንነት ደንቦች መጣሳቸውን የሚገልጹ እና Human Exploitation የሚሉ ይዘቶች መለጠፋቸውን የሚጠቁሙ መልዕክቶች በተደጋጋሚ እየደረሷቸው መሆኑን ቅሬታቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ። ይህ ችግር በስፋት እየታየ ያለው ምንም አይነት የህግ ጥሰት ባልፈጸሙ ተራ ተጠቃሚዎች እና ህጋዊ የዜና ተቋማት ላይ ሲሆን፣ ፌስቡክ ፖስቶቹን መጀመሪያ ካነሳ በኋላ በጥቂት ሰዓታት ወይም ቀናት ልዩነት "ስህተት መሆኑን አረጋግጠናል" በማለት ይዘቶቹን ወደ ነበሩበት እየመለሰ ይገኛል። ይህም የኩባንያው አውቶሜትድ የመቆጣጠሪያ ሲስተም (AI) የቃላት ትርጉም ስህተት እየሰራ መሆኑን የሚያመላክት ነው ተብሏል። ባለሙያዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ፣ እንዲህ አይነቱ የጅምላ ገደብ በሃገራቶች ካለው ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እና ስሱ ቃላትን ከመጠቀም ጋር ተያይዞ ሊከሰት ይችላል። ሲስተሙ እንደ "እስራት"፣ "ግድያ" ወይም "ጦርነት" ያሉ ቃላትን እንደ መረጃ ከመቁጠር ይልቅ እንደ ህግ ጥሰት በመፈረጅ ለገጾች መታገድ ምክንያት እየሆነ ይገኛል ተብሏል። ተጠቃሚዎች እንዲህ አይነት ማስጠንቀቂያ ሲደርሳቸው "ውሳኔውን አልቀበልም" (Disagree with Decision) የሚለውን አማራጭ በመጫን ይግባኝ ማለት እንዳለባቸው እና የአካውንታቸውን ደህንነት በየጊዜው እንዲፈትሹ የዘርፉ ባለሙያዎች ምክራቸውን እየለገሱ ነው። ሜታ እስካሁን ድረስ በኢትዮጵያ ተጠቃሚዎች ላይ ለሚታየው ለዚህ ተደጋጋሚ ስህተት የሰጠው ይፋዊ ምላሽ ባይኖርም፣ ችግሩ ግን በበርካታ ተጠቃሚዎች ዘንድ ስጋትን መፍጠሩን ቀጥሏል። @Addis_News @Addis_News
显示全部...
2🤪 2😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🤪 3 1
照片不可用在 Telegram 中显示
12😢 3🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
33
照片不可用在 Telegram 中显示
15👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
10👍 4🤣 1
በታጋቾች የወሲብ ባሪያ ተደርጋ የቆየችው የ24 ዓመቷ የሃማስ ታጋች ​የቀድሞ የሃማስ ታጋች ሮሚ ጎነን በሃማስ ቁጥጥር ስር በነበረችበት ወቅት ለሳምንታት በበርካታ ወንዶች ስልታዊ በሆነ መንገድ በተደጋጋሚ እንዴት እንደተደፈረች ለመጀመሪያ ጊዜ ገለጸች። ምርጫዋ ዝምታ ወይም ሞት ነበር። በጠመንጃ ተገዳ ዝም እንድትል ተደርጋ ነበር።​ "ኡቭዳ" በተሰኘው የእስራኤል የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ የቀድሞዋ ታጋች በጋዛ ሰርጥ በምርኮ በነበረችበት ወቅት የደረሰባትን መከራ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ አድርጋለች። ​የመጀመሪያው ጥቃት የደረሰባት በተጠለፈች በአራተኛው ቀን ነበር። ጥቃቱን የፈጸመው ግለሰብ በጥቅምት 7ቱ የሃማስ ጥቃት የደረሰባትን ቁስል እንዲያክም የተመደበ ሀኪም ነበር። "ቆስዬ ነበር፣ አቅም አልነበረኝም፣ ምንም ማድረግ አልቻልኩም ነበር" ትላለች ጎነን። "ሁሉንም ነገር ነጠቀኝ።" ከዚያ በኋላ፣ ምንም ዓይነት መሸሸጊያ ወይም ጥበቃ በሌለበት ሁኔታ በዚያው ቤት ውስጥ ከእሱ ጋር እንድትኖር ተገደደች። ​ጥቃቱ በዚህ ሰው ብቻ አልተወሰነም። በሚቀጥሉት ሳምንታት ጎነን በተደጋጋሚ ቦታ እንድትቀይር የተደረገች ሲሆን፣ በተለያዩ ሰዎችም ጥቃት ደርሶባታል። ካሰቃዩዋት መካከል አንዱ ለፕሮፓጋንዳ የሚሆን ምስል ይቀርጻት ነበር፤ ሌላኛው ደግሞ ቋሚ  አጃቢ ሆኖ ተመድቦባት ነበር። "እንዲያቆም ነገርኩት" ትላለች። "በማግስቱ ግን ከእንግዲህ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር እንደሚሆን ነገረኝ።" ይህ ወቅት በምርኮ ቆይታዋ ውስጥ እጅግ አስከፊው ምዕራፍ እንደነበር ትገልጻለች። ​ለቀናት ብቻዋን የምትሆንበት ጊዜ አልነበረም። እያንዳንዱ እርምጃዋ እና እያንዳንዱ ቅጽበት ክትትል ይደረግበት ነበር። "ሁሉም ነገር የሚከናወነው ሙሉ በሙሉ በዝምታ ነበር። እኔም ካልረጋሁ ሁኔታው እየባሰ እንደሚሄድ አውቅ ነበር።" ፍርሃት የዕለት ተዕለት ሕይወቷ አካል ሆነ፣ ቁጥጥርም የጥቃት መሣሪያ ተደረገ። ​እጅግ አስከፊው ቅጽበት የመጣው በአንድ ረጅም ጥቃት ወቅት ነበር። ጎነን በትንሿ መስኮት ወደ ውጭ እንዴት ትመለከት እንደነበር ታስታውሳለች። በውጭ በኩል፦ ሰማያዊ ሰማይ፣ የወፎች ጩኸት እና ሕይወት ይታያል። በውስጥ ግን፦ ውርደት፣ ጭካኔ እና ፍጹም አቅመ ቢስነት ይሰማኝ ነበር ብላለች። "ያ በውጭ ያለው መደበኛና ንጹህ ዓለም እና በእኔ ላይ እየተፈጸመ ባለው ድርጊት መካከል ያለው ተቃርኖ—በፍጹም ከአእምሮዬ የማይጠፋ ምስል ነው" ትላለች። ​ ​እሷ በለቅሶ በምትታጠብበት ወቅት፣ ደፋሪዋ "በሕይወቱ ከፍተኛ የደስታ ጫፍ ላይ" ነበር። "የሕይወት ስጦታ እንደተሰጠው ነበር የሚሰማው" ትላለች። በአእምሮዋ ውስጥ ይመላለስ የነበረው አንድ ሐሳብ ብቻ ነበር፦ "በእስራኤል ያለ ሰው ሁሉ የሞትኩ ይመስለዋል—እኔ ግን እዚህ የወሲብ ባሪያ ተደርጌ ተይዣለሁ።" ​ከጥቃቱ በኋላ ዛቻ ይከተል ነበር። ጠመንጃ በራሷ ላይ ተደግኖ። መልእክቱ ግልጽ ነበር፦ ዝምታ ወይም ሞት። "ይህን ለማንም ብትናገሪ እገድልሻለሁ።" ​ይህች ወጣት ከ471 ቀናት የምርኮ ቆይታ በኋላ ተለቅቃለች። አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ስላሳለፈችው መከራ ተናግራለች። ጾታዊ ጥቃት እና ሰብአዊነትን ማዋረድ የታጋቾች ሁኔታ እና የጦርነት አካል ነበሩ። ጎነን ስልታዊ በሆነ መንገድ ተሰቃይታለች። በተደጋጋሚ። በሞት ዛቻም ዝም እንድትል ተገድዳለች። Fidel @Addis_News @Addis_News
显示全部...
23💔 20🤪 2😢 1
01:08
视频不可用在 Telegram 中显示
👉 ከ8 በላይ ሳይቶችን ገንብቶ ያስረከበው ቴምር ፕሮፐርቲ አሁንም በድጋሜ አዳዲስ ሳይቶችን ለሽያጭ አቅርቧል ። 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 5.7ሚ 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚ 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚ 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚ #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚ                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚ                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ;- 0940464607 0994003949
显示全部...
25.16 MB
6