ch
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

前往频道在 Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
208 103
订阅者
+524 小时
-2597
-79330

数据加载中...

吸引订阅者
十二月 '25
十二月 '25
+672
在0个频道中
十一月 '25
+885
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+1 682
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+2 246
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+2 719
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+1 396
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+2 189
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+760
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+803
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+1 513
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+500
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+1 897
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+2 421
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+3 238
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+4 385
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+3 246
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+4 789
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+3 957
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+2 251
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+2 890
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+3 932
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+3 463
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+1 941
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+2 239
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 328
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+909
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+2 520
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+612
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+968
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+836
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+854
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+447
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+636
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+346
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+174
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+2 718
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+3 607
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+2 823
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+1 264
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+190 847
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
27 十二月+5
26 十二月+38
25 十二月+31
24 十二月+5
23 十二月+13
22 十二月+24
21 十二月+17
20 十二月+1
19 十二月+35
18 十二月+52
17 十二月+16
16 十二月+48
15 十二月+16
14 十二月+27
13 十二月+4
12 十二月+23
11 十二月+22
10 十二月+29
09 十二月+33
08 十二月+26
07 十二月+7
06 十二月+24
05 十二月+10
04 十二月+113
03 十二月+16
02 十二月+19
01 十二月+18
频道帖子
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ! ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ! ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን

2 19020

2
በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት አራት የምድ
በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት አራት የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ በምድብ ሶስት የተደለደሉት ናይጄሪያና ቱኒዚያ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ቡድኖቹ የምድብ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በድል መወጣታቸው ይታወሳል። ከዚህ ጨዋታ አስቀድሞ ምሽት 2:30 ላይ በመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸው ሽንፈት… https://www.fanamc.com/archives/306939
2 453
3
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
4 854
4
ከአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ ጋር የተደረገ ቆይታ https://youtu.be/H3jOHQfjj9U
ከአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ ጋር የተደረገ ቆይታ https://youtu.be/H3jOHQfjj9U
9 365
5
https://youtu.be/_AENQQGRHgs
9 240
6
https://youtu.be/H3jOHQfjj9U
1
7
https://youtu.be/QTeK0wRnjQI
8 881
8
ግብጽ ደቡብ አፍሪካን አሸነፈች አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ግብጽ ደቡብ አፍሪካን
ግብጽ ደቡብ አፍሪካን አሸነፈች አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ግብጽ ደቡብ አፍሪካን 1 ለ 0 አሸንፋለች። ምሽት 12 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ግብጽ መሐመድ ሳላህ በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠራት ግብ ሶስት ነጥብ ይዛ ወጥታለች። የግብጹ መሐመድ ሀኒ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። ግብጽ… https://www.fanamc.com/archives/306931
10 598
9
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ። ላለፉት ሁለት ቀናት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር ሲካሄድ የቆየው የምክር ቤቱ 11ኛ መደበኛ ጉባኤ፤ በዛሬው ዕለት በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ የቀረቡ የተለያዩ ሹመቶችን መርምሮ አጽድቋል። ለምክር ቤቱ ቀርቦ ከፀደቀላቸው መካከል 4ቱ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር… https://www.fanamc.com/archives/306928
10 957
10
https://youtu.be/ZsDoAqsjCkA
10 160
11
የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ የዲጂታል ሥራ ፈጠራን የሚደግፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ
የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ የዲጂታል ሥራ ፈጠራን የሚደግፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ ከዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ጋር ተጣጣሚ በሆነ መልኩ የዲጂታል ሥራ ፈጠራንና ተወዳዳሪነትን የሚደግፍ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ በሁሉም መስክ የሥራ ፈጠራ ባህልን በማስረጽ ቀጣይነት ያለው እና ፈጣን… https://www.fanamc.com/archives/306925
9 917
12
አንጎላ እና ዚምባቡዌ አቻ ተለያዩ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ቀን 9 ሰዓት የተ
አንጎላ እና ዚምባቡዌ አቻ ተለያዩ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ቀን 9 ሰዓት የተገናኙት አንጎላ እና ዚምባቡዌ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ጄልሰን ዳላ ለአንጎላ እንዲሁም ኖሌጅ ሙሶና ለዚምባቡዌ ግቦቹን አስቆጥረዋል። ጨዋታው ቀጥሎ ሲካሄድ ግብጽ እና ደቡብ አፍሪካ ምሽት 12 ሰዓት… https://www.fanamc.com/archives/306922
9 106
13
መቻል አዳማ ከተማን አሸነፈ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በ
መቻል አዳማ ከተማን አሸነፈ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቻልን ግቦች መሀመድ አበራ (2) እና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል፡፡ አዳማ ከተማን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ አህመድ ሁሴን ከመረብ አሳርፏል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ… https://www.fanamc.com/archives/306919
8 497
14
በፖሊሲ የተደገፈ መፍትሔ የሚሹት የዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች ያሉባቸውን ችግሮች ለመቅረፍ በፖ
በፖሊሲ የተደገፈ መፍትሔ የሚሹት የዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች ያሉባቸውን ችግሮች ለመቅረፍ በፖሊሲ የተደገፈ መፍትሔ ያስፈልጋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ። ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል 25 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ ተደርጓል። ሚኒስትር ዴኤታው በድጋፍ ርክክቡ ወቅት እንዳሉት፥ የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች ከማስተማር ባሻገር የጤና አገልግሎትን ተደራሽ የማድረግ ተልዕኮ… https://www.fanamc.com/archives/306915
8 930
15
የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርትና ፖለቲካ በመደበላለቃቸው የትምህርት ተቋማት
የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርትና ፖለቲካ በመደበላለቃቸው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያይተዋል። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በወቅቱ እንዳሉት፤ ባለፉት ዓመታት የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋፋት ቢሰራም ከትምህርት ጥራት አንፃር የትምህርት ሥርዓቱ ችግር ውስጥ ገብቶ… https://www.fanamc.com/archives/306901
1
16
18 ዓመት ያልሞላቸውን ልጆች ወደ አውሮፓ እልካችኋለሁ በማለት ገንዘብ የተቀበለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሜያቸው 18 ዓመት ያልሞላ 5 ልጆችን
18 ዓመት ያልሞላቸውን ልጆች ወደ አውሮፓ እልካችኋለሁ በማለት ገንዘብ የተቀበለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሜያቸው 18 ዓመት ያልሞላ 5 ልጆችን ለስራ ስምሪት ወደ አውሮፓ ሀገራት እልካችኋለሁ በማለት ገንዘብ ሲቀበል የነበረ ግለሰብ በ12 ዓመት ፅኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጣ። የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የልደታ ምድብ 20ኛ ወንጀል ችሎት ነው። ግለሰቡ ንጋት አጠኔ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል… https://www.fanamc.com/archives/306910
9 416
17
ባለስልጣኑ ለጄፒኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ማስጠንቀቂያ ሰጠ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለጂሰስ ፕሮፌቲክ ስፕሪት ቸርች (ጄፒኤስ ቴሌቪዥን ጣቢ
ባለስልጣኑ ለጄፒኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ማስጠንቀቂያ ሰጠ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለጂሰስ ፕሮፌቲክ ስፕሪት ቸርች (ጄፒኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ) ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚያሰራጯቸው ይዘቶችን አስመልክቶ ባለሥልጣኑ ባወጣው መግለጫ፤ በሀገራችን የሃይማኖት እና የእምነት ነጻነት በኢፌዴሪ ህገ መንግስት መረጋገጡ ይታወቃል ብሏል። በዚሁ መሰረት በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/13 መሰረት የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን ምዕመኖቻቸው… https://www.fanamc.com/archives/306907
9 004
18
አሰባሳቢ ትርክትን በውስጡ የያዘውን ‘ዳራሮ’ ለዓለም ቅርስነት… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰባሳቢ ትርክትን በውስጡ የያዘው ‘ዳራሮ’ የዓለም ቅርስ እንዲሆን ማስተዋወቅ ይ
አሰባሳቢ ትርክትን በውስጡ የያዘውን ‘ዳራሮ’ ለዓለም ቅርስነት… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰባሳቢ ትርክትን በውስጡ የያዘው ‘ዳራሮ’ የዓለም ቅርስ እንዲሆን ማስተዋወቅ ይገባል አሉ የጌዴኦ ባህላዊ የባሌ አስተዳደር ሥርዓት መሪ አባገዳ ቢፎም ዋቆ። የዳራሮ ባህላዊ እሴቶች አብሮነትና የልማት ተሳትፎን የሚያጠናክሩ አሰባሳቢ ትርክትን የያዙ በመሆኑ ትውልዱ አጥብቆ ሊይዛቸው እንደሚገባም አባገዳ ቢፎም ዋቆ ይመክራሉ፡፡ አባገዳ ቢፎም እንደሚሉት፥ በሰባቱ የጌዴኦ ብሔረሰብ… https://www.fanamc.com/archives/306904
8 755
19
የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርትና ፖለቲካ በመደበላለቃቸው የትምህርት ተቋማት
የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርትና ፖለቲካ በመደበላለቃቸው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያይተዋል። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በወቅቱ እንዳሉት፤ ባለፉት ዓመታት የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋፋት ቢሰራም ከትምህርት ጥራት አንፃር የትምህርት ሥርዓቱ ችግር ውስጥ ገብቶ… https://www.fanamc.com/archives/306901
9 037
20
በኦሮሚያ ክልል ከ3 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ በክል
በኦሮሚያ ክልል ከ3 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ በክልሉ ከ3 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ በመካሄድ ላይ ነው አለ። የቢሮው ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር መስፍን ተስፋዬ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ቢሮው በአራት ዋና ዋና ግቦች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ነው፡፡ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን ማሻሻል፣… https://www.fanamc.com/archives/306898
9 573