ch
Feedback
Natnael Mekonnen

Natnael Mekonnen

前往频道在 Telegram

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
180 725
订阅者
-11424 小时
-7467
-1 42630
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
የገና በአልን አስመልክተን 20% ታላቅ የሽያጭ መርሀ ግብር ከአጓጊ ቅናሽ ጋር !  **** ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። 💥5%ቅድመ ክፍያ  ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። 👉 21% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ 👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ 👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት ፨  ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:- ፨  ለገሀር ፨  ቦሌ አትላስ ፨  ተ/ሀይማኖት ፨  22 ጎላጉል አደባባይ ፨  ሲኤምሲ አደባባይ ፨  አያት አደባባይ... 🏗75% የግንባታ ደረጃ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል... 🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ..... በውስጡ 🏫 የልጆች ትምህርት ቤት 🏥 ሆስፒታል 🏟 እግር ኳስ ሜዳ 🏨 ሆቴል 💧 የከርሰ ምድር ውሃ 🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች : 🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ 🏖 መናፈሻ የያዘ ነው ይፍጠኑ!!! Gift Real Estate                    ማህበረሰብን እንገነባለን ለተሻለ መረጃ 👇    ☎️ 0963999333
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ኢትዮጵያ ጦሯን ወደ ጋዛ እንድትልክ ተጠየቀ። የአሜሪካው Secretary of state ማርኮ ሩቢዮ ኢትዮጵያ ወደጋዛ ሰላም አስከባሪ ሃይል እንድትልክ መጠየቃቸው እውነት ነው። የኢትዮጵያ ምላሽም ገና እየተጠበቀ ነው። አሜሪካ ከ 54 የአፍሪካ ሐገራት መርጣ የአለም ሁሉ የፖለቲካ ትኩሳት መለኪያ ወደሆነችው ጋዛ ኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይሏን እንድትልክ የጠየቀችው ለምንድነው? መልሱ ግልፅ ነው። በኢትዮጵያ አቅምና መከላከያ ሰራዊታችን ብቃት ስለሚተማመኑ ብቻ ነው። ባለፉት አምስት አመታት የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ገዳይና ጨፍጫፊ አድርጎ በአለም መድረክ ላይ ለመሳል ያልተሰራ ፕሮፖጋንዳ አልነበረም። ይህ አለም በጨዋነቱ የሚያውቀው የመከላከያ ሰራዊት ተበድሎ እንደበደለኛ ተጨፍጭፎ እንደጨፍጫፊ፣ ተደፍሮ እንደደፋሪ ተደርጎ በአለም ሚዲያዎች ሲተረክ ቆይቷል። ነገር ግን ይህ ሁሉ ሴራና የሃሰት ክስ ሰራዊታችን በአለም ሐገራት ልብ ውስጥ ያለውን ክብር ችሎ ሊያጎድፈው አልቻለም። ይኸው ዛሬ ልእለሃያላኖቹ ሐገራት ሳይቀር እባካችሁ ወደ ጋዛ ግቡልን እያሉን ነው። ምክኒያቱም አለም ይህንን ሰራዊት ጠንቅቆ ያውቀዋል። ጀግንነቱን፣ ስነምግባሩን፣ አቅሙን፣ ጨዋነቱን፣ ግዳጅ የመፈፀም አቅሙን፣ በኮንጎ፣ በሩዋንዳ፣ በቡሩንዲ፣ በላይቤሪያ፣ በአይቮሪኮስት፣ በዳርፉር ፣ በሳውዝ ሱዳን፣ በሶማሊያ ወዘተ.... የኢትዮጵያ ሰራዊት ገብቶ ሐገር አፅንቷል። ሽብርተኛን ደምስሷል። ለንፁሃን ደጀን ሆኗል። ይሄን አለም ያውቃል። ጠላት የፈለገውን ያህል ስሙንና ክብሩን ለማጉደፍ ቢሰራ የማይሳካለት ለዚህ ነው። ሰራዊታችን ለዘመናት ጨዋነትን ከጀግንነት አዋህዶ የመጓዝ ያልተቆራረጠ ታሪክ አለው። የአሁኑ የአሜሪካ ጥያቄም አሜሪካ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና ለኢትዮጵያ መንግስት ያላትን አክብሮት በግልፅ የሚያሳይ ነው። የኢትዮጵያን ምላሽ እንጠብቃለን።
显示全部...
04:26
视频不可用在 Telegram 中显示
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የተቀመጡ ግቦች እንዲሳኩ ሁለት መሠረታዊ አስቻይ ጉዳዮች አሉ። አንደኛው የኤሌክትሪክ ተደራሽነት ነው። የኤሌክትሪክ ተደራሽነት የዲጂታል ቴክኖሎጂ ምግብ ነው ብሎ መውሰድ ይቻላል። የምንጠቀምባቸው የቴክኖሎጂ ጋጄቶች ኤሌክትሪክ ይፈልጋሉ። በመሆኑም በሁሉም አማራጮች የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ማስፋት አለብን። ሁለተኛው የኢንተርኔት ትስስር ነው። በርካታ ከተሞች የኢንተርኔት ትስስር ተጠቃሚ ሆነዋል። ነገር ግን በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ይህን ትስስር በሁሉም አካባቢዎች ሙሉ ለሙሉ ተደራሽ ማድረግ ይገባል። ይህ እንደሚቻል አምነን በመስራት ለዜጎቻችን እኩል እድል መፍጠር አለብን።
显示全部...
12.25 MB
照片不可用在 Telegram 中显示
የገና በአልን አስመልክተን 20% ታላቅ የሽያጭ መርሀ ግብር ከአጓጊ ቅናሽ ጋር !  **** ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። 💥5%ቅድመ ክፍያ  ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። 👉 21% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ 👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ 👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት ፨  ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:- ፨  ለገሀር ፨  ቦሌ አትላስ ፨  ተ/ሀይማኖት ፨  22 ጎላጉል አደባባይ ፨  ሲኤምሲ አደባባይ ፨  አያት አደባባይ... 🏗75% የግንባታ ደረጃ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል... 🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ..... በውስጡ 🏫 የልጆች ትምህርት ቤት 🏥 ሆስፒታል 🏟 እግር ኳስ ሜዳ 🏨 ሆቴል 💧 የከርሰ ምድር ውሃ 🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች : 🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ 🏖 መናፈሻ የያዘ ነው ይፍጠኑ!!! Gift Real Estate                    ማህበረሰብን እንገነባለን ለተሻለ መረጃ 👇    ☎️ 0963999333
显示全部...
ይበቃል ተኩስ ይቁም። ዘፋኝ ተብሎ ስንቱ እልቂትና ጦርነትን እየሰበከ ህፃናትን ወደጦርነት ሲማግድ ባየንበት አይን እንዲህ አይነት ከመንጋው ተነጥሎ ስለሰላም የሚሰብክ ዘፋኝ ማየት አስገራሚ ነው። ብዙዎች በህዝቡ ብሶት ላይ ቤንዝል የሚሆን ግጥምና ዜማ አርከፍክፈው የህዝቡን ትኩሳት እየለኩና እልቂትን እየሰበኩ ኪሳቸውን ሲሞሉ ተመልክተናል። ብዙዎች ብሔራቸው ውስጥ ተነክረው ራሳቸው ከሐገር ሸሽተው ትውልዱን ግን "ተኩስ፣ ግደል፣ ጀጋኑ፣" እያሉ እግዜር በሰጣቸው ድምፅ ግልሙትና ሲፈፅሙ አይተናል። ብዙዎች ቀኝና ግራውን የማያይ ትውልድ ጀግና እንዲላቸው ራሳቸውን ከእሳት ውስጥ አርቀው ወንድምና ወንድም እንዲገዳደል በሙዚቃዎቻቸው ሲያበረታቱ አድምጠናል። ብዙዎችንም ወደሞት ነድተዋል። በዚህ ትውልድ መሃል ነው ወርቁ ሞላ "ተኩስ፣ ግደል" እያልኩ ጦረኝነትን ሰብኬ ከማገኘው ዶላርና ዝና ይልቅ ሰላምን ሰብኬና በጦርነት ውስጥ ለሚኖረው ምስኪኑ ገበሬ ድምፅ ሆኜ ብቸገር ይሻለኛል ብሎ “ይበቃል ተኩስ ይቁም” ብሎ የመጣው። አብዛኛው ሰው እብደት ውስጥ ስላለ እንደ አርቲስት ወርቁ ሞላ አይነት ሰዎች ለግዜው ብዙም ጭብጨባ አያገኙ ይሆናል። እራሳቸውን ግን ከታሪክ ተጠያቂነት ነፃ አውጥተዋል። ፈጣሪ የቸራቸውንም ጥበብ ሰውን ለማገዳደል ባለመዋላቸው የሰላም እንቅልፍ ይተኛሉ። “ይለያል ተኩስ ይቁም” የሚለው ስራ ተራ ዘፈን አይደለም። የደሃ ገበሬው ድምፅ። ለአመታት በጦርነት ምክኒያት ትምህርታቸውን አቋርጠው የትምህርት ቤት ደጃፍ የሚናፍቃቸው ህፃናት ጩኸት፣ በየቀኑ በጦርነት ምክኒያት በሰቀቀንና በስጋት የሚኖረው ምስኪኑ ህዝባችን ፀሎት ነው። አርቲስት ወርቁ ሞላ እጅግ የሚደንቅ መልእክት ያለው ስራ ነው የሰራኸው። ዛሬ ባትመሰገንም ነገ ስምህ የሚጠራበትን ሃውልት ሰርተሃል። ይበቃል ተኩስ ይቁም። የገበሬው ጥሪ! https://youtu.be/YuM6Sct5u8g
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
显示全部...
በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የኦነግ-ሸኔ ታጣቂዎች አመራሮችን ጨምሮ ከነትጥቃቸው ለመከላክያ ሰራዊት እጃቸውን ሰጥተዋል:: ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኦሮሚያ ክልልና ህዝብ
显示全部...
የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ሃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር አቶ ሳንዶካን ደበበ እና የሩሲያ ፌዴሬሽን የሮሳቶም (ROSATOM) ኢነርጂ ፕሮጀክቶች ዋና ዳይሬክተር ክቡር አንድሬ ሮዝድስትቪን በሞስኮ እየተካሄደ ባለው የሁለቱ ወገኖች የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ ምስጢራዊ መረጃዎችን የመጠበቅ ስምምነት (NDA) ተፈራርመዋል። በተያያዘ ዜና ኮሚሽነር አቶ ሳንዶካን ደበበ በራሺያ ፌደሬሽን በነበራቸው ቆይታ በዋና ከተማዋ ሞስኮ የሚገኘውን ግዙፉን “የአቶም ሙዝየም” ጉብኝት አድርገዋል። ከኒወክለር ተክኖሎጂ ታሪካዊ ጅማሮ እስከ ዘመኑ የደረሰበትን የአቶሚክ ሀይልና ተያያዥ ወጤቶች በአንድ ጣሪያ ውስጥ መመልከት የሚያስችል ድንቅ ቦታ ነው በማለት የኢትዮጵያ ኒውኪሊየር ሃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ሳንዶካን ገልጸዋል::
显示全部...
02:22
视频不可用在 Telegram 中显示
የአማራ ህዝብ በገዛ ልጆቹ የሚደርስበት መከራ የመንግስት አካላት፣ የደህንነቱ መስሪያ ቤት፣ የሐገር መከላከያ፣ ወዘተ ካፒቴን ማስረሻ የተናገረውን ነገር በትኩረት ሊመለከቱት ይገባል። ፌደራል ላይ ካሉ ባለስልጣኖች ጀምሮ እስከክልል መዋቅር ድረስ ከዚያም አልፎ ከውጪ ሃይላት ጋር በሰንሰለት የሚሰራ ሐገር የማፍረስ ሴራ አለ ማስረጃም አለኝ እሰጣለሁ እያለ ነው ካፒቴኑ። እጅግ አደገኛው ጠላት በውጪ ያለው አይደለም። አደገኛው ጠላት ውስጥ ሆኖ የመንግስትን ስልጣን ይዞ ለጠላት የሚሰራው ከሃዲ ነው። ከፌደራል እስከ ክልል ድረስ መረጃ አጠናክሮ እነዚህን ባንዳዎች ከመንግስት ጫንቃ ላይ ማራገፍ ነገን የሚጠብቅ ውሳኔ አይደለም።
显示全部...
IMG_3118.MP411.97 MB
照片不可用在 Telegram 中显示
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
显示全部...
00:31
视频不可用在 Telegram 中显示
በሐገሩ ፍቅር የነደደ ትውልድ እየመጣ ነው። ይሄ ጀግና ታዳጊ ግብፅ ድረስ ሄዶ ለእናት ሐገሩ በወርልድ ቴክዋንዱ ወርቅ ይዞ መጥቷል። አብርሃም አዱኛ ይባላል። እንዲህ ሳቅ እና እንባ የሚተናነቀው ከህፃንነቱ ጀምሮ “አንድ ቀን ለሐገሬ ኢትዮጵያ ወርቅ አመጣለሁ” የሚለው ህልሙ ስለተፈፀመ ነው። ሊያውም ከታሪካዊ ባላንጣችን ሐገር ከመጣ ግብፃዊ ጋር ተፋልሞ! ይሄን ከኦሮሚያ የፈለቀ ኢትዮጵያ ያፈራችውን ትውልድ እነ ኮለኔል ገመቹ አያና (ኦነግ) ያውቁታል ግን? ባለፈው የኦነጉ ኮለኔል ገመቹ ካልተገነጠልን ሲል ሰምቼው ነበር። እነሱ ዘልአለም አንድ ነገር ላይ ተቸክለው ኢትዮጵያን አንዴ Empire ነች ሌላ ግዜ ደግሞ ቅኝ ገዝታናለችና እንገንጠል እያሉ በዚህ በሰለጠነ ዘመን ስልሳዎቹ ውስጥ የቀረ የተገንጣይነት ኋላቀር ፖለቲካ ሲያራምዱ አዲሱ Generation እንዲህ በሐገር ፍቅር ልቡ ነድዶ ለኢትዮጵያ ይንሰፈሰፍላታል። በአለም አቀፍ መድረኮች ከአለም ጋር ተናጥቆ ልክ እንደአባቶቹ ወርቅ አምጥቶ ያኮራታል። እነኮለኔል ገመቹ አያና ይሄንን ትውልድ ፈፅሞ አያውቁትም። እነሱ ዘንድሮም “ኢምፓየሯ ኢትዮጵያ” ላይ ናቸው። የፈለከውን ያህል ወደኋላ ተጉዘህ ታሪክ እንደሰበዝ ብትመዝዝ የኦሮሞን ጀግኖች ለኢትዮጵያ ዳር ድንበር ሲዋደቁ ታገኛቸዋለህ። ወደአድዋ ብታቀና እነደጃዝማች ባልቻን፣ እነ ፊትአውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴና እልፍ አእላፍ ጀግኖችን ታገኛለህ። ወደማይጨው ጦርነት አይንህን ብታማትር፣ እነ ገረሱ ዱኪን፣ እነ ጃጋማ ኬሎን፣ እነ አብዲሳ አጋን፣ እነ ራስ አበበ አረጋይና ቆጥረህ የማትጨርሳቸውን ጀግኖች ለእናት ሐገራቸው ኢትዮጵያ አጥንታቸውን ሲከሰክሱ ታያለህ። በካራማራውም ጦርነትም ከታላላቆቹ ከነ ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ጀምረህ እልፍ የኦሮሞ ልጆች ከጠላት ጋር ጉርምቦ ለጉርምቦ ተናንቀው ለእናት ሐገራቸው ታሪክ ሲሰሩ ታገኛቸዋለህ። ኦሮሞ የእናት ሐገሩን ባንዲራ ከፍ ያላደረገበት ዘመን የለም፣ ወደሮም ብትሄድ ከኦሮሚያ አብራክ የፈለቀ አንድ ወጣት ኢትዮጵያዊ በባዶ እግሩ ሮጦ ጥቁር ነክቶት የማያውቀውን ሜዳሊያ ለሐገሩ ይዞ ሲመጣ ታየዋለህ፣ በአትሌቲክሱ ብትል በሳይንሱ፣ በቁንጅና ውድድሩ ብትል በኪነጥበቡ ኦሮሞ በአለም አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያን ስም ከፍ ያላደረገት ዘመን የለም። እዚህ ልጅ ላይ ያለው የሐገር ፍቅር ወኔም ከአባቶቹ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የአርበኝነት መንፈስ ነው! እነኮለኔል አያና ከዚህ ትውልድ ጋር ተጠፋፍተዋል እሱም አያውቃቸውም እነሱም ፈፅሞ አያውቁትም እነሱ ዘንድሮም “ኢምፓየሯ” ላይ ናቸው። እውነተኞቹ የኦሮሞ ልጆች ደግሞ ዳር ድንበር ለማስፋት አይናቸውን ከቀበሌና ከተራ የጎጥ አስተሳሰብ ነቅለው የአለም የንግድና የፖለቲካ ኮሪደር ወደሆነው ቀይ ባህር አሻግረው ያያሉ። ሐገር ያፀናሉ። ትውልድ ይገነባሉ። ድንበር ያሰፋሉ። ልዩነቱ ግልፅ ነው። እንኳን ደስ አለህ አብረሃም አዱኛ። ከዚህ በላይ ሐገርህን እንደምታስጠራ እናምናለን። በርታ።
显示全部...
IMG_3114.MP45.48 MB
照片不可用在 Telegram 中显示
የገና በአልን አስመልክተን 20% ታላቅ የሽያጭ መርሀ ግብር ከአጓጊ ቅናሽ ጋር !  **** ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። 💥5%ቅድመ ክፍያ  ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። 👉 21% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ 👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ 👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት ፨  ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:- ፨  ለገሀር ፨  ቦሌ አትላስ ፨  ተ/ሀይማኖት ፨  22 ጎላጉል አደባባይ ፨  ሲኤምሲ አደባባይ ፨  አያት አደባባይ... 🏗75% የግንባታ ደረጃ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል... 🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ..... በውስጡ 🏫 የልጆች ትምህርት ቤት 🏥 ሆስፒታል 🏟 እግር ኳስ ሜዳ 🏨 ሆቴል 💧 የከርሰ ምድር ውሃ 🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች : 🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ 🏖 መናፈሻ የያዘ ነው ይፍጠኑ!!! Gift Real Estate                    ማህበረሰብን እንገነባለን ለተሻለ መረጃ 👇    ☎️ 0963999333
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ልዩ መረጃ ‼️ የጽንፈኛው ህወሃት አፈርሻ እንቅስቃሴ እንደቀጠለ ነው! ፅንፈኛው ህወሐት ቡድን የገጠመውን ህዝባዊ ተቃውሞ እና ቅቡልነት ማጣት ለመቀልበስ በሁሉም ዞኖች የአመራር ስብሰባ እንዲሁም ከተለያዩ ማህበራት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ስብሰባ ለማካሄድ እና ህብረተሰቡን ለማስፈራራት የሚያደርገውን ጥረት አሁንም አስቀጥሏል። ይሁን እንጂ ቡድኑ አሁንም እየገጠመው የሚገኘው ህዝባዊ ተቃውሞ ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን በቀጣይ ቀናት በመቀሌ ከተማ ፀረ-ህወሃት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ለማካሄድ ምልክቶች እየታዩ መሆኑን ከታማኝ ምንጮች ለማረጋገጥ ተችሏል። በተለይም ታጣቂ ቡድኑ ከደመወዥ እና ከጥቅማጥቅም ጥያቄ ጋር በተገናኘ በቀጣይ ቀናት ተቃውሞ እንደሚያደርግ የሚጠበቅ ሲሆን የቡድኑ ከፍተኛ አመራሮች ይህንን ተቃውሞ ለመስበር በተቃውሞ አስተባባሪዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ ክትትል እያደረገ እንደሚገኝም ነው መረጃዎች የሚያሳዩት። በተለይም በመቀሌ ዙሪያ በተሰማሩ አርሚዎች ላይ የሚደረገው ትብብር ተጠናክሮ መቀጠሉን ለማወቅ ተችሏል። በተመሳሳይ በደቡብ ግንባር የተሰማሩ የህወሃት ታጣቂዎች ከቡድኑ በመውጣት የተደራጁ የሀራ መሬት ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን ተከትሎ ራያ አላማጣ ወረዳ የተሰማሩ የአርሚ 24 ታጣቂዎች ጣፌ ወደተባለ ቀበሌ የቦታ ለውጥ እንዲያደርጉ ከበላይ አመራር ትዕዛዝ የተሰጣቸው ቢሆንም የቡድኑ ታጣቂዎች እና አመራሮች ትዕዛዙን ለመቀበል ፍቃደኛ አልሆኑም ነው የተሰማው። በዚህም ምክንያት በቡድኑ ከፍተኛ አመራሮች እና በታጣቂ ቡድኑ መካከል ልዩነቶች ስለመፈጠራቸው ታውቋል። በሌላ በኩል ይህ የጥፋት ቡድን ከጥፋት የማይማር በመሆኑ ሌሎች የጥፋት ሃይሎችን ለዚሁ እኩይ አላማ ለማዋል በማስታጠቅ ተልዕኮ እየሰጠ ይገኛል። በተለይም በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው ፀረ ሰላም ቡድን ለዚህ ቡድን በመገበር ክልሉን እና ህዝቡን ለማሰቃየት የጦር መሳሪያ እና ልዩ ልዩ ድጋፍ መቀበል ከጀመረ ሰነባብቷል። ዛሬ ባገኘሁት ታማኝ መረጃም ይሄው ቡድን በሽሬ ከተማ ዙሪያ ልዩ ቦታው በለስ አካባቢ ከሚገኝ የጦር መሳሪያ መጋዘን ውስጥ ሃያ አራት ፍሬ የሞርተር ቁምቡላ እና አምስት መቶ የእጅ ቦምብ ወጪ በማድረግ በአማራ ክልል ለሚንቀሳቀሰው ተላላኪ ቡድን መላኩን ማረጋገጥ ችያለሁ። በተመሳሳይ ቡድኑ አሁን ክልሉን የጦርነት ቀጠና ለማድረግ ባለው ፍላጎት ከባባድ የጦር መሳሪያዎችን እያንቀሳቀሰ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል። ይሄ ቡድን በተለይ የሰሜን ዕዝን ከጀርባው ካጠቃ በኋላ የደበቃቸውን መሳሪያዎች እያንቀሳቀሰ እንደሚገኝ ምንጮች ያረጋገጡ ሲሆን በማዕከላዊ ትግራይ ዞን አበርገሌ ወረዳ ተከዜ ሃይል ማመንጫ ግድብ አካባቢ የተሰማራው የአርሚ 26 ኮር 03 የተባለ የጽንፈኛው ታጣቂ ቀብሮት ያቆየውን TM-57 የተባለ ፀረ-ተሽከርካሪ ፈንጂዛሬ እያወጣ እንደሚገኝ ከቡድኑ የተገኙ መረጃዎች ያመላክታሉ። በሌላ በኩል ቡድኑ ከፀረ ሰላም ቡድኑ በተጨማሪ ከኤርትራ ጋር የፈጠረውን ፀረ ኢትዮጵያ ጥምረት በተለያየ ደረጃ እያስኬድ ይገኛል። በዚህ ረገደ የቡድኑ ልዩ ልዩ አመራሮች የግል ጉዳዮቻቸውን ጭምር በኤርትራ በኩል እያስፈፀሙ እንደሚገኝ ለማወቅ የተቻለ ሲሆን ለአብነትም የምዕራብ ግንባር ሎጂስቲክስ ሃላፊ ኮ/ል ሀይለ ማርያም ነጋሽ ከኤርትራ ሰራዊት መረጃ አመራሮች ጋር የፈጠረውን ትስስር በመጠቀም ለጊዜው ማንነታቸው ያልተገለፁ የህወሓት አመራር የቤተሰብ አባላትን በኤርትራ በኩል ወደ ውጭ ሀገራት ለማስወጣት ሁኔታ እያመቻቸ እንደሚገኝም ነው መረጃዎች የሚያሳዩት!
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ልዩ መረጃ ‼️ፅንፈኛው ህወሐት ቡድን በሁሉም ዞኖች የአመራር እንዲሁም ከተለያዩ ማህበራት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ወቅታዊ የክልሉ ሁኔታ በሚመለከት የሚያካሄውን መድረክ ቀጥሏል ቡድኑ በቀጣይ ቀናት በመቀሌ ከተማ ፀረ-ህወሃት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ለማካሄድ ምልክቶች እየታዩ በመሆኑ በተቃውሞ አስተባባሪዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ ክትትል እያደረገ ነው:: የምዕራብ ግንባር ሎጂስቲክ መምሪያ በታህሳስ 10/2018 በሽሬ ከተማ ዙሪያ ልዩ ቦታው በለስ አካባቢ ከሚገኝ የጦር መሳሪያ መጋዘን ውስጥ ሃያ አራት (24) ፍሬ የሞርተር ቁምቡላ እና አምስት መቶ (500) የእጅ ቦምብ ወጪ በማድረግ ለፀረ-ሰላም ቡድኑ (ፋኖ)ተደራሽ ለማድረግ እያንቀሳቀስ ነው በማዕከላዊ ትግራይ ዞን አበርገሌ ወረዳ ተከዜ ሃይል ማመንጫ ግድብ አካባቢ የተሰማራው የአርሚ 26 ኮር 03 በመሬት ውስጥ ቀብሮት ያቆየውን TM-57 የተባለ ፀረ-ተሽከርካሪ ፈንጂ በማውጣት ላይ ነው በደቡብ ግንባር ራያ አላማጣ ወረዳ የተሰማሩ የአርሚ 24 ታጣቂዎች ጣፌ ወደተባለ ቀበሌ የቦታ ለውጥ እንዲያደርጉ ከበላይ አመራር ትዕዛዝ የተሰጣቸው ቢሆንም የቡድኑ ታጣቂዎች እና አመራሮች ትዕዛዙን ለመቀበል ፍቃደኛ አልሆኑም የምዕራብ ግንባር ሎጂስቲክስ ሃላፊ ኮ/ል ሀይለ ማርያም ነጋሽ ከኤርትራ ሰራዊት መረጃ አመራሮች ጋር የፈጠረውን ትስስር በመጠቀም ማንነታቸው ያልተገለፁ የህወሓት አመራር የቤተሰብ አባላትን በኤርትራ በኩል ወደ ውጭ ሀገራት ለማስወጣት ሁኔታ እያመቻቸ ይገኛል::
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
አሜሪካ በየዓመቱ የምታካሂደውን የዲቪ ሎተሪ አቆመች። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት በብራውን ዩኒቨርሲቲ በተፈጸመ የጅምላ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ የአሜሪካን ግሪን ካርድ ሎተሪን (ዲቪ) አገዱ። ጥቃቱን ፈጽሟል ተብሎ የተጠረጠረው እና ሐሙስ ዕለት ሞቶ የተገኘው ፖርቹጋላዊው በአውሮፓውያኑ 2017 ዲቪ ሎተሪ አሸንፎ ወደ አገሪቱ የገባ ሲሆን ግሪን ካርድም ተሰጥቶታል። የአገር ውስጥ ደኅንነት ሚኒስትር የሆኑት ክሪስቲ ኖም " በዚህ አስከፊ ፕሮግራም አሜሪካውያን ከእንግዲህ እንዳይጎዱ ለማረጋገጥ " በሚል ትራምፕ በሰጡት መመሪያ መሠረት የቪዛ መርሃ ግብሩን ለጊዜው እንዲቋረጥ መደረጉን ተናግረዋል። የአሜሪካ ባለሥልጣናት ተጠርጣሪው የ48 ዓመቱ ክላውዲዮ ኔቭስ ቫለንቴ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የማሳቹሴትስ የቴክኖሎጂ ተቋም ፕሮፌሰር ኑኖ ሉሬሮንም ገድሏል ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል። የዲቪ ሎተሪ ፕሮግራሙ በአሜሪካ በስደተኝነት በቂ ድርሻን ላላገኙ አገራት ዜጎች በየዓመቱ 50 ሺህ ቪዛዎችን ይሰጣል። ይህ ደግሞ የአሜሪካ ዜግነትን ለማግኘትም በር ከፋች ነው።
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
የገና በአልን አስመልክተን 20% ታላቅ የሽያጭ መርሀ ግብር ከአጓጊ ቅናሽ ጋር !  **** ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። 💥5%ቅድመ ክፍያ  ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። 👉 21% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ 👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ 👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት ፨  ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:- ፨  ለገሀር ፨  ቦሌ አትላስ ፨  ተ/ሀይማኖት ፨  22 ጎላጉል አደባባይ ፨  ሲኤምሲ አደባባይ ፨  አያት አደባባይ... 🏗75% የግንባታ ደረጃ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል... 🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ..... በውስጡ 🏫 የልጆች ትምህርት ቤት 🏥 ሆስፒታል 🏟 እግር ኳስ ሜዳ 🏨 ሆቴል 💧 የከርሰ ምድር ውሃ 🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች : 🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ 🏖 መናፈሻ የያዘ ነው ይፍጠኑ!!! Gift Real Estate                    ማህበረሰብን እንገነባለን ለተሻለ መረጃ 👇    ☎️ 0963999333
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
Aviation: the CEO of Ethiopian Airlines announced that the company has placed orders for 120 new aircraft.
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ክንፍ አልባው ክንፈ የሜቴኩ ክንፈ ዳኘው “ትግራይን እንደ ኤርትራ ሐገር ማድረግ አለብን” ብሎ ኤርትራን መሆን እንደሚመኝ ተናግሯል። በዚች ምድር ላይ እንደ ሐገር መሆን የማትመኛት ሐገር ብትኖር ኤርትራ ነች። የሜቴኩ ክንፈ ዳኘው ግን ካልጠፋ ምሳሌ ትግራይን እንደኤርትራ ማድረግ ነው አላማችን ብሏል። ክንፈ በስልጣን ላይ በነበረበት ግዜ አንድም ቀን ትግራይን ከእናት ሐገሯ ኢትዮጵያ መገንጠል አልታየውም። ኢትዮጵያን የሚፈልጋት እሱ ስልጣን ላይ ተቀምጦ ፈላጭ ቆራጭ እስከሆነ ድረስ ነው። ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ላይ ፈላጭ ቆራጭ መሆን እንደማይችል ሲያውቀው የራሱን ዘመን አቃጥሎ በአዲሱ የትግራይ ትውልድ እጣ ፈንታ ላይ ይወስናል። ክንፈና መሰሎቹ ኢትዮጵያን በኪሳቸው በኩል ነው ሚያይዋት። ትናንት አዲሳባ ተቀምጦ በውስኪ ሲራጭ ትዝ ያላለው የትግራይ ህዝብን ዛሬ ከሐገሩ ገንጥሎት እንደ ኤርትራ ማድረግ ፈልጓል። ተሳክቶለት ትግራይ ተገንጥላ እሱ ግን ለሌብነቱ ባይመቸው ራሱ አድዋን ወይም አክሱምን እገነጥላለሁ ማለቱ አይቀርም። ምክኒያቱም እነዚህ ሰዎች ማንኛውንም ነገር የሚያሰሉት ከግል ጥቅማቸው አንፃር ብቻ ነው። እኔ ማንኛውንም ህዝብ በማባበልና በመለማመጥ ማቆየት አግባብ ነው ብዬ አላምንም። እንኳን ጠላት ሊሰለቅጣት የፍቺዋን ቀን የሚጠብቅላት ትግራይ፣ የትኛውም ብሔር ከኢትዮጵያ ከተለየ ከዛፉ እንደተለየ ቅጠል ይደርቃል። እምዬ ኢትዮጵያን ክዶ ተገንጥሎ የረባ ሐገር የሚሆን ክልል የለም። በኤርትራ ያየነው ይሄንን ነው። የነበሩት መሪዎች የጠየቁትን ሁሉ ሰጥተው ሸኝተዋቸው እስዛሬዋ ቀን ድረስ ሐገር መሆን ተስኗቸው እያየን ነው። ነገር ግን የግድ ከዚች ታላቅ ሐገር መለየት እፈልጋለሁ የሚል ህዝብ የለም ዘራፊና ስጣን ፈላጊ ጥቅሙ የተነካበት ካልሆነ በቀር ኢትዮጵያ ገዝፋ የምታገዝፍህ፣ ከብራ የምታከብርህ ድንቅ ሐገር ናት። ኢትዮጵያዊ ነኝ ብትል ክብሩ ለራስህ እንጂ ለኢትዮጵያ አይደለም። ከዚህ በኋላም ማንም እየተነሳ እገነጠላለሁ ብሎ የሚያስፈራራው ህዝብ የለም። ግን ይሄ የሚወሰነው የሌቦች አለቃ በነበሩ በእንደክንፈ ዳኘው አይነት ሰዎች ሳይሆን በትግራይ አዲሱ ትውልድ ነው። አዲሱ የትግራይ Generation ደግሞ ከማነስ ይልቅ መግዘፍን ምርጫው እንደሚያደርግ ምንም ጥርጥር የለኝም።
显示全部...