Jafer Books 📚
前往频道在 Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
显示更多2025 年数字统计

30 525
订阅者
+1624 小时
+797 天
+20530 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
አዲስ ነገር
ውድ ደንበኞቻችን ውጭ ሀገር የምትኖሩና ሀገር ውስጥ የተለያዩ ክፍለ ሀገራት ላላችሁ እንዲሁም አዲስ አበባ ውስጥም ሆናችሁ ባላችሁበት እንዲደርሳችሁ የምትፈልጉ ከ ኢትዮዺያ ፓስታ ጋር ባደረግነው ስምምነት መሰረት በፈጣን አገልግሎት ያላቹበት ድረስ እናደርሳለን !
👍 31❤ 15🥰 5🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ደራሲና ሐያሲ አለማየሁ ገላጋይ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱንና ዘመናዊውን መደብራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን !
❤ 57👍 17🥰 3🙏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ተስፋሁን ከበደ ( ፍራሽ አዳሽ ) ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር አዲስ የከፈትነውን ዘመናዊና የተደራጀ መጽሐፍ መደብራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን !
❤ 54🥰 7⚡ 4🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ተወዳጁ የስፖርት ጋዜጠኛ አበበ ግደይ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲስና ዘመናዊ መጽሐፍ መደብራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን !!
❤ 23🕊 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የመጽሐፍ ምረቃና የፊርማ ስነ-ስርዓት
ታህሳስ 4
አዲስ በከፈትነው ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በሚገኘው ጃዕፈር መጻሕፍት
❤ 26👍 5🔥 4
照片不可用在 Telegram 中显示
" ኮዝሚክ አስትሮሎጂ (ማዛሮት)" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ለንናብ በቃ ::
ኮዝሚክ አስትሮሎጂ (ማዛሮት)፡ እራስን የማወቅ እና የመለወጥ ቁልፍ።"
በመጽሐፉ ውስጥ ምን ያገኛሉ? (Book Content):
ይህ "ኮዝሚክ አስትሮሎጂ (ማዛሮት)" የተሰኘው መጽሐፍ ስለ ኮከብ ቆጠራ ጥበብ ጥልቅ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ሲሆን የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዳስሳል፡
* የ12ቱ የዞዲያክ ምልክቶች ጥልቅ ትንታኔ፡ ከአሪየስ እስከ ፓይሲስ ያሉትን የዞዲያክ ምልክቶች ባህሪ፣ ጥንካሬ፣ ድክመት እና ስነ-ልቦናዊ ተፈጥሮ በዝርዝር ያብራራል።
* የናታል ገበታ (Natal Chart) ምንነት፡ የልደት ገበታ እንዴት እንደሚሰራ፣ የኮስሚክ ዑደቶች በህይወታችን ላይ ስላላቸው ተጽእኖ እና እጣ ፈንታን ከነጻ ፈቃድ ጋር እንዴት ማጣጣም እንደሚቻል ያስተምራል።
* ፍቅር እና ግንኙነት (Compatibility): እያንዳንዱ የኮከብ ምልክት ከሌሎች ጋር ያለው የግንኙነት ጥምረት፣ በፍቅር፣ በስራ እና በጓደኝነት የትኛው ከየትኛው ጋር እንደሚስማማ ወይም እንደሚጋጭ ይመረምራል።
* የአርችታይፕ ለውጥ (Archetype Transformation): እያንዳንዱ ሰው ካለበት የተፈጥሮ ባህሪ (ለምሳሌ ከቁጣ፣ ከፍርሃት ወይም ከስንፍና) ተላቆ እንዴት ወደ ተሻለ እና ከፍተኛ ማንነት ማደግ እንደሚችል የሚያሳይ የመንፈሳዊ እና የስነ-ልቦና እድገት መመሪያ ነው።
* ስራ፣ ጤና እና ገንዘብ፡ ለእያንዳንዱ የዞዲያክ ምልክት ተስማሚ የሆነ የስራ መስክ፣ የገንዘብ አጠቃቀም ልማድ እና ሊያጋጥሙ የሚችሉ የጤና እክሎችን ከመፍትሄዎቻቸው ጋር ያቀርባል።
ይህ መጽሐፍ ስለ ኮከብ ቆጠራ ብቻ ሳይሆን፤ ራስን ስለማወቅ፣ ስለ ማህበራዊ ግንኙነት እና ስለ ህይወት ክህሎት የሚያስተምር ድንቅ ስራ ነው።
መጽሐፉን በመደብሮቻቻን ያገኙታል !
❤ 21👎 17👍 3😍 1
