Jafer Books 📚
前往频道在 Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
显示更多2025 年数字统计

30 526
订阅者
+1624 小时
+797 天
+20530 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
መምህር እና አክቲቪስት ዑስማን - ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ሥር የከፈትነውን አዲሱንና ዘመናዊውን የመጽሐፍ መደብር ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን ::
❤ 19🥰 1
https://vm.tiktok.com/ZMApj1yrw
ሰትጠይቁን ለነበራቹ ውድ ደነበኞቻችን በተመጣጣኝ ዋገ በመደብሮቻችን ይገኛል
☎️ 0911932088
❤ 4
01:48
视频不可用在 Telegram 中显示
“የዘሪቱ ከበደ” “ከልጅነት “እስከ ልጁነት” የተሰኘዉ መጸሐፍ እተሸጠ ነዉ። ይሸምቱ
☎️0911932088
0911125324
ጃዕፈር መጸሐፍት
21.52 MB
❤ 25👎 15👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
“በዶ/ር ዳዊት ወንድም አገኝ “የተጻፈዉን “አለመኖር “የተሰኘዉ መጸሐፍ በድጋሚ ለህትመት በቅቶዋል መጸሐፋን በመደብራችን ያገኙታል
ሽያጭ ላይ ነ ን
ጃዕፈር መጸሐፍት
☎️0911932088
0911125324
❤ 29👍 6🔥 6🥰 2😍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የእግር ኳስ አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ሥር የከፈትነውን አዲሱንና ዘመናዊውን የመጽሐፍ መደብር ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን ::
❤ 35
