2025 年数字统计

253 204
订阅者
-6024 小时
-4367 天
-1 71130 天
帖子存档
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=es00DN4bT0M
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=uEspueEx7Mk
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=TXoPY3hX638
🔴🔴🔴
(ዓርብ ታህሳስ 17 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
-ዛሬ Boxing Day ነው። ግን ከዚህ ቀደም በዚህ ዕለት እንደ ተለመደው የፕሪምየር ሊግ ሙሉ ጨዋታዎች አይከናወኑም። አንድ ጨዋታ ብቻ ይኖራል። ማንቸስተር ዩናይትድና ኒውካስል ዩናይትድ!
ዩናይትድ ያለአምበሉ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የተደራራቢ ጨዋታ ፈተናውን እንዴት ይወጣዋል?
- ዊልያም ሳሊባ አራት ዋንጫ እንደሚያሸንፉና እንዳለፉት ዓመታት ደርሶ ደርሶ መቅረት እንደማይኖር ተናግሯል። ከተከላካዩ ሐሳብ ጋር እንስማማ? ወይስ ለተነሳሽነትና ኮንፊደንስ ብቻ የተናገረው ይሆን?
አርሰናል አራት ዋንጫ ማሸነፍ ይችላል? በእርስዎ ምክንያታዊ ግምት በስንት ዋንጫ ይጨርሳል?
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=pUxh-L0i50Q
🔴🔴🔴
(ሐሙስ ታህሳስ 16 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- ካፍ ከ2028 በኋላ የአፍሪካ ዋንጫን በየሁለት ዓመቱ ቀርቶ በየአራት ዓመቱ አንድ ጊዜ እንዲዘጋጅ ከወሰነ በኋላ የኢትዮጵያ ፉትቦል ፌዴሬሽን ለሚድያው ያጋራውን መረጃ ተመልከቱት።
የኮንፌዴሬሽኑን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውሳኔ አያይዞ ለ2029 ዝግጅት ለመወዳደር ያሰበችው የኢትዮጵያ ጉዳይ በ2028 እንደሚታይ አስታውቋል።
** (እንኳን በአንድ ዓመት ቀርቦ በ2028 ይቅርና) በ2029ስ ቢሆን ኢትዮጵያ እውን የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ዝግጁ መሆን ትችላለች?
** የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት መሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች ምን ምን ናቸው?
** ተሳክቶልን ብናዘጋጅ የምናገኘው ስፖርታዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የገጽታ ጥቅሞችስ?
በዚህና በተያያዥ ንዑስ ርዕሶች ላይ መረጃዎችንና አስተያየቴን አቀርባለሁ።
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
https://www.youtube.com/watch?v=inKoQ2zvg0c 👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
https://www.youtube.com/watch?v=jVY2AqgexrI 👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
🔴🔴🔴
(ረቡዕ ታህሳስ 15 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
- በተራዘመ የመለያ ምት አርሰናል ለካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍጻሜ ደርሷል። የመለያ ምቱ እንከን የለሽ አፈጻጸም ስለአርሰናል የዘንድሮ ቡድን የሚነግረን አንድ በጎ ነገር አለ።
- የጃንዋሪ መስኮት እስኪከፈት ለአንቷን ሴሜንዮ ዝውውር ተፋጠው ከነበሩት ክለቦች ማንቸስተር ሲቲ ፉክክሩን ወደ ማሸነፍ እየተጠጋ ነው። ሲቲ ሴሞንዮን ካስፈረመ የዋንጫ ፉክክሩ ላይ ይበልጥ አቅም ሊያገኝ?
አስተያየት ስጡበት።
.........
አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን።
https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot
............
ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050
👇👇👇👇👇👇👇
(ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
Repost from TgId: 1571225671
照片不可用在 Telegram 中显示
🇸🇳⚔️🇧🇼
ሴኔጋል ከ ቦትስዋና
ማን ያሸንፋል? የመጨረሻው ውጤትስ ስንት ለስንት ይሆናል?
🎁 ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች ፕሪምየም ጥራት ያላቸው የጂም አክቴቭዌር ቲሸርቶችን እንሸልማለን።
የውድድሩ ህጎች፦
✔️ የዋናው ስፖርትስዌርን (Wanaw Sportswear) የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ።
✔️ትክክለኛ ግምትዎን በዚህ ፖስት ኮሜንት (Comment) ላይ ይጻፉ።
✔️ይህንን ፖስት ለ5 ጓደኞችዎ ያጋሩ (Share)።
⚠️ ⚠️⚠️ማሳሰቢያ⚠️⚠️⚠️
በዋናው ስፖርትስዌር ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ላይ የተሰጡ ግምቶች ብቻ ናቸው ተቀባይነት የሚኖራቸው።
ውጤት ሳይጠቅሱ አሸናፊውን ብቻ መገመት ለሽልማት አያበቃም።
ያለፍውን ይገምቱ ይሸለሙ አሸናፊዎች ይፍ እናደርጋለን!
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=6wo_t6jw6-Y
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።
ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=bQGK0f49Qbo
🔴🔴🔴
(ማክሰኞ ታህሳስ 14 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት)
ዛሬም የማንቸስተር ዩናይትድ መሐል ሜዴ አስተማማኝነት የለውም። ችግሩ ከሮይ ኪን መልቀቅ በኋላ መታየት ቢጀምርም ይበልጡኑ ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን የመጨረሻዎቹ ዓመታት ጀምሮ ግን ዘላቂ መፍትሔ ያልተገኘለት ጉዳይ ሆኖ ኖሯል። ብሩኖ ፈርናንዴዝ የመልቀቅ አዝማሚያ አሳይቷል። የካሴሚሮ ዕድሜ ገፍቷል። ሁኔታው ሬድ ዴቭልስ የዘመናቱን (የአማካይ ክፍል ተጣማሪዎች ምልመላ) ስህተት በዘላቂው ከማረም ግዴታ ጋር አፋጧቸዋል።
የችግሩን ስፋትና አዳም ዋርተን ለዘለቂ መፍትሔነት የመታጨቱን ምክንያት ዛሬ አብይ አጀንዳችን ይሆናል።