ch
Feedback
@mensurabdulkeniofficial

@mensurabdulkeniofficial

前往频道在 Telegram

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
253 063
订阅者
-6724 小时
-5097
-1 79030
帖子存档
🔴🔴🔴 (ረቡዕ ኅዳር 24 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - በፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ማንቸስተር ሲቲ በመጨረሻ በጭንቅ ያሸነፈበትን ድንቅ ጨዋታ አሳየን። አርሰናል ዛሬ ምሽት፤ ሲቲ ያጠበበውን ልዩነት ለማስፋት ብሬትንፈርድን ማሸነፍ ይጠበቅበታል። ባርሴሎና አትሌቲን በካምፕ ኑ ለመርታት በሰንጠረዡ የመሪነት ልዩነቱን አስፍቷል። ሶስቱ ጉዳዮች የዛሬ ርዕሶቻችን ይሆናሉ። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=EBYE2P6qMbo
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=Lhb3mOGbH4E
显示全部...
🔴🔴🔴 (ማክሰኞ ኅዳር 23 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - ሴስክ ፋብሪጋዝ የመጪው ዘመን ታላቅ አሰልጣኝ እንደሚሆን እምነት ያሳደረ ተስፋ በኮሞ እያሳየ ይገኛል። በ13 የሴሪ አ ጨዋታዎች የተሽነፈው አንድ ጊዜ ብቻ ነው። እንዴት? የዛሬው ፕሮግራማችን ዝርዝር መልስ አለው። - ሮናልድ አራውሆ ከዛሬው የባርሳና አትሌቲኮ ማድሪድ ጨዋታ ቀደም ብሎ (ባልተለመደ ሁኔታ) ላልተወሰነ ጊዜ ከጨዋታ መገለሉ ተገልጿል። ነገሩ አካላዊ ጉዳት አይደለም። ታድያ ምንድነው? ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/iD_3oCIsQa4?si=yLnr7DhTQU3075U0
显示全部...
Repost from TgId: 1571225671
ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ ልክ እንደ አቃቂ ቃሊቲ ሰመር ካፕ የማኅበረሰብ አቀፍ ውድድር ማዘጋጀት ላሰባችሁ እጅግ አጓጊ እና ትልልቅ ሽልማቶችን የያዝ የቡድን ጥቅል(package) አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው። 🔥 በውድድሩ መጠን እና አላማ ላይ ተመስርቶ የዋናው የውድድር ፓኬጅ ሲጠቀሙ የሚያገኟቸው፦ • ነጻ የጨዋታው ኮከብ ሽልማቶች • ነጻ ብርንድድ ባክድሮፕ • ነጻ ዋንጫዎች • ነጻ የጂም ቲ-ሸርቶች • ነጻ የልምምድ ቢብስ • ነጻ የአሰልጣኝ ፖሎዎች • ነጻ የማልያ ቦርሳዎች • ነጻ የካፒቴን ባንዲራዎች • ነጻ ቱታ ውድድር ካለ ዋናው አለ! 📞የውድድር አዘጋጆች በዚህ ይደውሉልን! 8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣ | +251981867365
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/AVpt1lNKIIE?si=fqACzSqtGJDkD14E
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/_NUszJosGww?si=EaW5d3dBV94o3p2a
显示全部...
🔴🔴🔴 (ሰኞ ኅዳር 22 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - እጅግ በጋለ ፉክክርና አካላዊ ግብግብ የተጀመረው የቼልሲና አርሰናል ግጥሚያ በካይሴዶ ቀይ ካርድ ቀዝቀዝ ቢልም ግሩም ፉክክር  አሳይቶናል። ደጋፊዎች ምን ትላላችሁ? ውጤቱ በሊጉ የዋንጫ ፉክክር ሂደት ላይ ለሁለቱ ቡድኖች ያለውን ጥቅምና ጉዳት እንዴት ትገልጹታላችሁ? በሌሎች የእሁድ ጨዋታዎች ላይም ሃሳባችሁን አካፍሉን። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
显示全部...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/6l3V1LbnmRM?si=Ex5cXRLjDuGoUpRR
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
  🆕 አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ 📌 https://t.me/sellphone2777 📞  0929008292 📩 inbox @bina27 📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ
显示全部...