መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿
前往频道在 Telegram
☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ አየር ጤና እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞#0918834904 📞#0915310455 መልዕክት ካለዎት @merigetaamedeberhan
显示更多2025 年数字统计

118 446
订阅者
-15824 小时
-9817 天
-4 58130 天
帖子存档
❤️ሰላም
❤️ፍቅር
❤️ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው የዓለም ህዝብ ይሁን።
▶️መስጥመ አጋንንት፣ዓይነ ጥላ፣ዛር መናፍስትን ማስወገጃ◀️
❌አጋንንትን ክፉ መናፍስትን❌
👉 እንዴት ከኛ ዘንድ እናርቃቸው?
ክፉ መናፍስት ከአዳም..ዘመን ጀምሮ እስከ እዚህኛው ዘመን ባህሪያቸው መልካቸው እና አኳኃናቸው እየቀያየሩ!
👉 በረቀቀ መናፍስታዊ ተስጥኧቸው በፈተና ማቅ አልብሰውን ለችግር ለስቃይ ለድህነት ዳርገውን የተቸገርን ሰዎች ብንኖር?
👉በዘር፣ በጎሳ፣በብሔር ፣በኃይማኖት በሃገራችን እንዲሁም በዓለማችን የሚታይ ችግር ከክፉ መናፍስት ሴራ መሆኑን ተረድተን አስተሳሰባችን ይስተካከል ዘንድ ለራሳችን ፣ለልጆቻችን ፣እንዲሁም ለሃገራችን ስንል በጸሎት ተግተን የተለያዩ የፈጣሪ ጥበቦችን በመጠቀም መፍትሔ እናበጅለት።
❤️እንዲሁም ከፈጣሪ ዘንድ የማዳን ጸጋ በተሰጣቸው እጽዋቶች የአበው ጥበቦችን የረቀቁ አጋንንትን የሚገስፁ ቅዱስ ጸሎቶችን በመጠቀም እናስወግዳቸው።
❇️መፍትሔዎች❇️
☘የጅባራ(ዥባራ) የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል
☘የታሪገም (ታሪገማ፣ድርሽት ሥር እና ቅጠል
☘የውሻ አጎል...ጊዜዋ ሥር እና ቅጠል
☘የዓጋም ሥር እና ቅጠል
☘ከርቤ ዕጣን/አልቲት
☘የዕጸ ሳቤቅ ሥር
☘የከርመድ ተቀጽላ
👉ዕጽዋቶቹ ሁሉም ካልተገኙ የተገኘውን መጠቀም ይቻላል።
......እነዚህ እጽዋቶች ሥራቸው በማድረቅ እና በማላም ከዕጣን ከርቤ እና ከአልቲት ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ ለ፯ ቀን ከስር ያለው ብዙ ሰዎች ያልተገነዘቡት ድንቅ የሆነ ጸሎት ከዕጽዋቶቹ ላይ ማታ ማታ ፯ ጊዜ በመጸለይ መታጠን።
❤️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ ቡዳ፣ወቁመኛ፣ዛር ውላጅ፣ ቁራኛ፣
አስኮራስኪስ ፫ ጊዜ
አስኮራስጵር ፫ ጊዜ
አስኮራስኪር ፫ ጊዜ
አስኮራስጲስ ፫ ጊዜ
አትናዊጵ ፫ ጊዜ
አኽያ :ሸራኽያ:ኤልሻዳይ፡ጸባዖት:ጼቃ፡ቤቃ: ብልልጣ፡አውዴን፡ጋዴን፡ይምራሔ፡ ኃያል ቅዱስ ሎፍሐም ነገርኩክሙ ኢያኤል ያጥፍእ እግዚአብሔር ሕማመ እኩየ ጸርየ ወጸላእትየ ዘሐለዩ ላዕሌየ፡
ሐኖ
ሐኖ
ሐኖ
አኑኤል:አማኑኤል፡ብርሱባሔል፡በእሉ አስማቲከ አርህቅ አጋንንተ ዘይሰልቡ ልበ በእግዚአብሔር አብ ወበክርስቶስ ወልድ ወበሳልሳይ መንፈስቅዱስ። ከመ ኢይቅረቡ ኃበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ስም)
አክሳኤል፡ አጥይስ አድኅነኒ እምሕማመ ቡዳ ወቁመኛ ወቡዳ
አክፋጅር ፫ ጊዜ
ናናጅር ፫ጊዜ
አቅድር ፫ ጊዜ
አቅደርድር ፫ ጊዜ
ኢታንሳሕስሕ እደዊከ ወእገሪከ በ፭ቱ ቅንዋተ መስቀሉ ለክርስቶስ
በሳዶር ጨ
በአላዶር ጨ
በዳናት ጨ
በአዴራ ጨ
በሮዳስ ጨ
በዝ አስማት ወበእሉ ቃላት ኢትብጻህ ኃበ ህላዌየ። አንተ ቡዳ ወቁመኛ ዛር ወቁራኛ ለ ዕገሌ(ስም)
አላሁማ ፯ ጊዜ
ወይኑሬልጅ ፯ ጊዜ
ረጅ: ወበሐቅለ ረጅ: በሐቅለ ማገዮን፡ስልባቆን፡ወበሸፍን፡ወበሸሹን፡ ዘረበቦሙ ለአጋንንት እኩያን ሎፍሐም፡ነገርኩክሙ ኢያኤል፡ያጥፍዕ፡ እግዚአብሔር ህማመ እኩየ ዘጸላእትየ ዘሐለዩ ላዕሌየ
ሐኖ
ሐኖ
ሐኖ
ልዋ አስተናግሮ ለቡዳ መሰርይ ወለሌጌዎን እኩይ ወእመ አሐዘኒ እጀ ሰብእ ህሙም ይትናገር ቡዳ ኃቤሆሙ በ እግዚአብሔር መደንግጽ ወልድ ግሩም ነጎድጓድ መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነዳዴ እሳት
ቸነዲን(ቸኒዳን)
ቴቴሬቴን
ፌፌዱፌሆን
ፌፌዴፌሆን በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አድኅነኒ እምህማመ ቡዳ ወቁመኛ ዛር ወቁራኛ ዓይነ ወርቅ ወዓይነ ባርያ ወአጋንንት ለገብርከ (የክርስትና ስም የዓለማዊም ጨምር!)
👉በቀይ ቀለም በመጻፍም ከትበው ብይዙት ከህልመ ሌሊት፣ ከቅዠት ያድናል።
❤️ ማሳሰብያ!❤️
በቁጥር ፫ ጊዜ የተባለው ፯ ጊዜ የተባለው ሲጻፍ ተደጋግሞ ፫ ጊዜ መጻፍ ነው ወይም ፯ ጊዜ መጻፍ ነው።
👉ይህ ጸሎት ቁጥራቸው በርካታ በሆኑ ሰዎች መፍትሔነቱ ታይቶ አርኪ ውጤት ያስገኘ ፀሎት በመሆኑ በድጋሚ እንድለጥፍላችሁ ሁኗል።
ብዙ የተጠቃሚዎች ምስክርነትም በስፋት ያስተናገደ ፍቱን የእግዚአብሔር ጸሎት ነው።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉በቡዳ መናፍስት
👉በቁራኛ ለሚሰቃዩ
👉የዓይነ ጥላ መናፍስት
👉የሴት ዛር መንፈስ
👉በሥራይ የተላከ መንፈስ
👉የገበያ ገርግር መንፈስ
👉የፍቅር..ሀብት ገርግር መንፈስ
👉የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት...
ሙሉ ለሙሉ ከእኛ ይወገዱ ዘንድ ትልቅ መፍትሔ ነው።
።።።።። መርጌታ አምደ ብርሃን ።።።
ሌሎች መፍትሔዎች ለምትሹ በሙሉ
0918834904 ብለው ይ�ደውሉ።
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigetaamedeberhan
።።።።።። ጥበብን መጠቀም ብልህነት ነው !!! ።።።።
👍 2❤ 1
🌿ተቀጽላ ማለት 🌿
በምስሉ እንደምትመለከቱት፦
ከማንኛውም ዕጽ በወፍ ዘራሽ አማካኝነት ከአንድ ዛፍ ግንድ ተጣብቆ የሚበቅል ቅጠሉ ሰፋ ሰፋ ያለ ዕጽ ነው።
የብሳና እና የወይራ ተቀጽላ ማለት ከብሳና ግን ወይም ቅርንጫፍ ተጣብቆ ከብሳና ቅጠል ለየት ብሎ የሚበቅል ዕጽ ነው።
ከወይራም እንዲሁ ይገኛል።
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
💵ለንግድ💵 ለገበያ💵
ንግድ ላይ የሚገረግሩ ክፉ መናፍስትን በማራቅ መልካም ገበያ እንዲኖራችሁ የማድረግ ችሎታ ያላቸው እጽዋቶች ብዙ ቢሆንም ከእነዛ መካከል!
ገበያው የደራ እንዲሆን ፦
🌿የብሳና ተቀጽላ
🌿የሎሚ ተቀጽላ.አንድ ላይ በማድረግ በቆዳ ወይም በሚመች ነገር ከትበው ኪስ ውስጥ መያዝ።
ፍቱን ነው።
ሌሎች መፍትሔዎች ለምትሹ በሙሉ
0918834904 ብለው ይ�ደውሉ።
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigetaamedeberhan
።።።።።። ጥበብን መጠቀም ብልህነት ነው ።።።።።
👍 1
ሰለም ጤና ፍቅር ለጥበብ ተከታታዮቼ እየተመኘሁ
#######የጥቅሻ ድግምት መዘዙ#####
ይህም መስተፋቅር የሚሰራ ብዙውን ደብተራ ተብለው በሚጠሩ ሰዎች የሚተገበር የድግምት አይነት ሲሆን ይህም ብዙውን የአካባቢ ሴቶች ወንድን ፍለጋ ሲታትሩ የሚጠቀሙት አይነት ድግምት ነው፡፡
ምልክቶቹ!
1.የተጠቂው ሰው ጤና ጥሩ ከሆነ ። አስደጋሚውን በሚያይበት ወቅት እጅግ በጣም ሀይለኛ ራስ ምታት ይኖረዋል ከጥሩ ወደ መጥፎ ሙድ ይገባል፡፡
2.ቀልቡ ይህችን ሴት መፍራት ይጀምራል፡፡ መፍራት ሲባል ሲያያት ልቡ ድንግጥ ወከክ ማለት ይጀምራል፡፡
3.ልክ ባልሆነ መልኩ በህልሙም በእውኑም ስለዚህች ልጅ ማሰብ ይጀምራል፡፡ ለጓደኞቹ ስለልጅቷ መናገር ይጀምራል፡፡
4.ብዙ ጊዜ ከፀሎትና ከሀይማኖታዊ ቦታዎች በሙሉ መራቅ ሙዚቃ ማዳመጥ ምግቦችን አለመመገብ ይሆናል ስራው፡፡
5. ፀብ .ከገዛ. ቤተሰቡ ከጓደኞቹ ጋ መግባባትን ያቆማል፡፡
6.ክንድ ያህል ብትቀርበው ይህች ሴት ለርሱ ርቃ ትታየዋለች። ህልሙ ብትሆንም እርሷን ማግኘት ግን ከባድ ፈተና ይሆንበታል፡፡ እርሷ ግን ሁሌም እርሱ በሚኖርበት ቦታ ስፍራ አትጠፋም፡፡
7.ተመልካች አድናቂ የላትም ለሰዎች ውበቷ አይታይም ውበቷ ለርሱ ብቻ ነው የሚታየው፡፡ እርሷንም አጉል ማድነቅና ስለርሷ መጥፎ ነገር የሚናገርን መጥላት መጣላት ይጀምራል፡፡
8.ርእስ ውስጥ የሌለ ከመሬት ተነስታ አድርግልኝ ያለችውን በሙሉ ያደርጋል ያለ ጥያቄ፡፡
9.ሁሌም በዚያች ሴት ህይወት ውስጥ ነው ያለው ፡፡ እርሷን እንዳይከፋት እንዳይሞቃት እንዳይበርዳት እርሱ ይፈጋል፡፡
10.ሴቷ በእርግጥም በጣም ከፈለገችው ታገባዋለች ነገር ግን ከተጋቡ ቡሃላ አንድም ትዳሩ ከታወቀ ከሆነ ቡሃላ ከዚህ ድግምት በትንሹ ማገገም ስለሚጀምር ደርሶ ይጠላታል፡፡
11.ልጅ አይወለድላቸውም ከተወለደም አንድ የአካለ ስንኩልነትን ባህሪ ወይም መጥፎ ልጅ ይወጣላቸዋል፡፡
ይህ ከብዙ በጥቂቱ የጥቅሻ መስተፋቅር የሚያመጣብን ችግሮች ናቸው በዚህ ችግር ውስጥ ያላችሁ አማክሩኝ።
ሀሳብ አስተያየታችሁን 0918834904 በመደወል አማክሩኝ።
❤ 3
#ከህይወት_ውጣ_ውረድ_ልፋት_እና_እንግልት_ለመዳን_የእግዚአብሔር_ጥበብ_ተጠቀሙ !!!
#የህይወት_መሰናክል_ገጥሞዎታል??
#የትዳር መሰናክል
#የስራ መሰናክል
#የእቅድ መሰናክል
#የኑሮ መሰናክል
#የሀብት መሰናክል
#የጤና መሰናክል
✅ለዚሁሉ ችግር ክፉው የዓይነጥላ መንፈስ ነው
እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን፦
✅የትዳር መሰናክል ፦መልክ አቋም ቁንጅና ፀባይ ሳይጎልብን ወንዱ እየጠየቀ መመለስ ጎደኝነት ጀምሮ ማቋረጥ አንድቀን አግኝቶ መጥፋት
✅የስራ መሰናክል፦ ማንኛውንም ስራ አቅደን እንሰራለን ብለን ወሰነን አለመሳካት ስራው ተጀምሮ መቆም ፍፃሜው አለማማር።
✅የእቅድ መሰናክል፦ የአቀድ ነው እቅድ መፍረስ የጀመርነው አለመሳካት ወይም ተጀምሮ መበላሸት መቋረጥ ነው።
✅የኑሮ መሰናክል ፦እንደሰው እየለፉ እየደከሙ ከሰው በታች ሁኖ መኖር እንደልፋት አለመኖር (የድካምን) አለማግኘት የኑሮ ማሽቆልቆል ወደታች መወረድ ድህነት
የዓይነ ጥላመንፈስ በተፈጥሮው ምቀኛና ቅናተኛ ስለሆነ የማይዘጋው እድል የለም
⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
??#ትዳር ማስጠላት
💚#ጓደኝነት ጀምሮ መለያየት
💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
💚#ተስፋ መቁረጥ
??#ፀባይ መቀያየር
💚#ወንድ ልጅን ማፈር
💚#ባል እየመጣ መመለስ
💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
💚#ህልመ ሌሊት
💚#እራስን መደበቅ
??#ሱሰኛ መሆን
💚#የእድል መዘጋጋት
💛#የወር አበባ መዛባት
💛#የፅንስ አለመርጋት
💛#ማስወረድ (አቦርሽን )
💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
??#ቤተሰብ ማስጠላት
💛#ስራ ማስጠላት
💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
??#ከፍተኛ የራስ ህመም
💛#ተኝቶ መቃዠት
💛#ፍርሐት
💛#ከፍተኛ ላብ
❤#የጠረን መቀየር
❤#መጥፎ የአፍ ጠረን
❤#በሰው መሐል ሐሳብን አለመግለፅ
❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❤#ከስራ መባረር
❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው።
#የገርግር_መንፈስ_ተፅኖና_አላማው
🔺የሚመጣልንን ትዳር መመለስ
🔺የሚመጣልንን ገንዘብ መመለስ
🔺የውጭ እድል መመለስ
🔺ከሰው ጋር እንዳንግባባ መገርገር
🔺ልጅ እንዳንወል መገርገር
🔺ፈተናላይ ልባችን ማሸበር
🔺ፈተና ላይ የምናውቀውን ማስረሳት
🔺ገብያ ስንሰራ መዝጋት መገርገር...
#መፍትሔ_ዓይነ_ጥላ
ይህንን መፍትሔ የማቀርብላችሁ በያላችሁበት እንድትጠቀሙበት እንጂ መፍትሄው ይሄ ብቻ ሆኖ አደለም እፅዋቶችን በምትጠቀሙበት ስአት ከቻላችሁ #መዝሙረ_ዳዊት
- መዝ፦ 7፣12፣22፣23፣34፣56፣72 ...... አብራችሁ ለመፀለይ ሞክሩ
እጅግ በጣም ይረዳችኋል ።
#የጊዜዋ ስርና ቅጠል ከ፯ ላይ ቀጥፎ አድርቆ
የአጋም ስሩን ከ፯ ላይ ነቅሎ አድርቆ ወቅጦ ሁለቱን በአንድ ለ፯ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ ቢተኙ አይነ ጥላ ይለቃል።
እድሉ አልቃና ላለሰው ስራ ለገረገረው
#የጉፋ ተቀፅላ
#የዋርካ ተቀፅላ
#የፍየለፈጅ ፍሬ ፯
#የምሳና ተቀፅላ
#በቅባቅዱስ አንግሶ ከትቦ በኪስ መያዝ
❎ትዳሩን ለገረገረው ሰው
የጎበዝ ጠቀስ አበባ ለቅሞ በቅባቅዱስ በሜሮን ፍታዘወልድን ፯ ጊዜ ደግሞ እየተቀቡ ቢወጡት ትዳር ይከፍታል
❎ገንዘብ አልበረክትለት ላለሰው
👉የከርመድ ተቀፅላ ካልተገኘ እንጨቱን በኪስ መያዝ በቤት ማስቀመጥ ወሳኝ መፍትሔ ነው ትጠቀማላችህ።
#አድራሻችን_ቁ/1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከ አደባባይ ወደ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መሄጃ...
#አድራሻችን_ቁ/2 አ/አ ከ አየር ጤና ወደ አለም ባንክ መሄጃ በ ቤተል መገንጠያ በኩል ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት እንገኛለን
👉 የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ሐሳብ አስተያየትዎን)
📞0918834904
📞0915310455 ይደውሉልን
‼️ማስጠንቀቂያ የምፅፈውን ኮፒ በማድረግና አስመስለው ፔጅ በመክፈት በአካውንት ብር አስገቡ እያሉ የሚያጭበረብሩ ሌቦች አሉ የሽማግሌ ድምፅ በማስመሰል ያጭበረብራሉ ብዙዎች ዘመናዊ ተማሪዎችናው እባካችሁ ተጠንቀቁ በጣም ብዙሰው ተዘርፏል ‼️
።።።።።። ጥበብን መጠቀም ብልህነት ነው ።።።።።
👍 1
ሰላም ጤና ፍቅር ለጥበብ ተከታታዮቼ
####የአጋንንት ጥቃት በሴቶች ላይ ምልክቶቹ####
1.#የብቻ_ሰአት_አብዝቶ መፈለግ ብቻ መሆን የምትፈልጊ ከሆነና ሀሳብሽ በሙሉ ከሰው ለመገለል ከሆነ እራስሽን ጠይቂ፡፡
2. #ቀላል_ያልሆነ የወሲብ ፍላጎት ከፍተኛ መሆን እና እራስን መንካት፡፡ በተቃራኒው ከባለቤትሽ ጋር ግንኙነትን እጅግ በጣም መጥላት
3.#ልክ_ያለፈ ምሽትና ቀን ማልቀስ ምክንያቱን በቅጡ በማታውቂው ምክንያቶች እምባ በእምባ መሆን ሆድ መባስ፡፡ ይከፋሻል ምክንያቱን ግን አታውቂውም።
4.#ብርቱ_ድብርት መሰማት ይህ ድብርት ጥዋት ላይ ይከፋል ሰው ወገግ እያየለለት ሲሄድ ባንቺ ላይ እየጨለመ ይመጣል።
5.#ዶክተር_ህክምና ማስቆም የማይችለው የፔሬድ መብዛት፡፡ ፔሬድ ከ5-8 ቀን በኖርማል ሁኔታ ሊፈስ ይችላል ፡፡ በአጋንንት ልክፍት ግን 30 እና 45 ቀን የፔሬድ ደም ሶስት ቀን እረፍት ሊኖር ይችላል፡፡ ይህም እንደ ጥቃቱ ይለያያል፡፡ የጥቃቱ ሃይለኝነት የፔሬዱን ብዛት ይወስናል፡፡ ዝቅተኛ ጥቃት መጠነኛ የፔሬድ መብዛት ሲሆን ከፍተኛው ደግሞ ከፍተኛ የፔሬድ መብዛት ይኖረዋል፡፡
6.#ክፉ_ፍራቻ መሰማት፡፡ ማታ ሲመሽ ከመጠን በላይ መፍራትና የልብ ምት መጨመር፡፡ የሚሞቱ ያክል ፍራቻ መሰማት፡፡ መተንፈስ እንኳ እስኪጨንቅሽ።
7.#ተራ_የማይባል ለሰው የማይታየው ለሷ ብቻ የሚታያት ምልክቶች መኖር፡፡ እነኛም 100 በ100 ልክ ናቸው፡፡ ከሰፈር ውስጥ ማን እንደሚሞት እንደሚታመም እንዲሁም የሚደረጉ ሁናቴዎች ለርሷ ግልፅ ባለ መልኩ ይታያታል፡፡ ይህ ግን ፈፅሞ በእውነታ ላይ የተመሰረተ ውሸት ነው፡፡ ይህን ሰይጣንም ያመሳስላል፡፡
8.#ርካሽ_በሆኑ ነገሮች ከጓደኞችሽ ጋር በሆነው ባልሆነው መጣላት ፡፡ ሰላም ማጣት ብሎም ሳምንቱን ሙሉ መጥፎ ወሬዎችን መስማት፡፡
9.#እጅግ_በጣም ተናዳጅ መሆን ሰው ጥሩ እያወራሽ አንቺ ቱግ ማለት። ጥሩ እያሰቡልሽ እንደ ጠላት መቁጠር ሰው አለማመን አደለም ይሁንና እስከመንቀጥቀጥ የሚያደርስ ንዴት።
10. #ውሸታምነት። አዎ እጅግ ሲበዛ ውሸታም ነገር አሳባቂ መሆን ። ውሸቱን ወደሽ አደለም ምትዋሺው የሚያስገድድሽ ነገር አለ።
11.#ከልክ_ያለፈ_ቅናት_ምቀኝነት። የምታውቂያቸው ሰዎች ካንቺ በታች ሁነው እንዲንፈራፈሩ ትሻለሽ። የነገራቶች ፈጣሪ ሰው ስላንቺ እንዲያወራ ብቻ ትፈልግያለሽ። ያ ሰው ጥቅም እንዲያገኝ አትፈልጊም ቢያገኝም ካንቺ ካልሆነ ያንገበግብሻል።
12.#ቄሶችን ወይም የሀይማኖት አባቶችን የሚሰሩ ሰዎችን መጥላት ። ይህም ከልብሽ ብትበቀያቸው ደስታሽ ነው። ሲያወሩ ወሬያቸው አይጥምሽም ቢመክሩ ምክራቸው አይዋጥልሽም። ሳታውቂያቸው መጥላት።
13. #አስመሳይ ገፀ ባህሪ እንዲኖርሽ ያደርጋል። የማትወጂውን መውደድ መምሰል የምትወጂውን ጠይ መምሰል በጥቅሉ የሰውን ህሳቤ ወዳንቺ መጎተት ትፈልግያለሽ። ይህ ከዚህ በፊት የሌለ ባህሪ ነው።
ሌሎች መፍትሔዎች ለምትሹ በሙሉ
0918834904 ብለው ይ�ደውሉ።
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigetaamedeberhan
።።።።።። ጥበብን መጠቀም ብልህነት ነው ።።።።።
👍 1😢 1
ጸሎተ ንድራ የተሰኘው ጥንታዊ መጽሐፍ የቀደሙት ሊቃውንቶቻችን ማንኛውንም አይነት ተላላፊ በሽታና በሰውነት ውስጣዊ አካላችን ውስጥ የሚፈጠሩ ቁስለቶችን ለመፈወስ ይጠቀሙበት የነበረ ታላቅ የጥበብ መጽሐፍ ነው። ይህ መጽሐፍ በይዘቱ ትልቅ ሲሆን እንደሌሎቹ የህክምና መጻሕፍት ሁሉ የራሱ ጠልሰሞች (ምልክቶች)ና ገቢሮች አሉት።
ይህን መፅሐፍ ሊቃውንቶቻችን በመጠቀም አሁን AIDS በመባል የሚጠራውን አስከፊ በሽታ ይፈውሱበት እንደነበር የመፅሐፉ ሊቃውንት ያስረዳሉ። እንዲሁ በመፅሐፉ ላይም እንዲህ የሚል የፀሎት ቃል ይገኛል፦
"በመለኮተ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አውግዙሞ ለባርያ ወሌግዎን ለኤድስ ወለካንሰር ለምትሐት ወለፍልፀት ለመጋኛ ወለውጋት ለንዳድ ወለቡዳ ወለኩሎሙ መናፍስት ርኩሳን መሰርያን ይርኃቁ እምኔየ ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኪየ ዕቅእብ ሕይውትየ ወሰርየ ሃጢአትየ ወአድኃነኒ እመከራ ስጋ ወነፍስ ለ 'የክርስትና ስምዎ' አሜን።"
እነዚህ በሽታዎች ከሰው ልጆች ጋር የተዋወቁት በነስማዝያ ነው። ከወደቁት ሁለት መቶዎቹ መላእክት መካከል አሚዛራክ በሽታዎችን ለሰው ልጆች ሰጥቷል። እነዚህም በሽታዎች ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፉና አእምሮን የሚያስጨንቁ በሽታዎች ናቸው። እግዚአብሔር አምላክ እነዚህን በሽታዎች የሚፈውስበትን ጥበብ ለኖኅ የሰጠው ሲሆን እርሱም እነዚህ የህክምና ጥበቦች ፅፎ ለልጅ ልጆቹ አሳልፏል። ይህ መጽሐፈ ንድራም ከኖኅ ዘመን አንስቶ የወረደውን ጥበብ ከያዙ መጻሕፍት አንዱ ነው።
በሽታዎቹ በቅርብ አመታት በእንግሊዘኛው AIDS , CANCER, ወዘተ እየተባለ ስም ወጣላቸው እንጂ አስቀድመው የሰውን ልጅ ሲያሰቃዩ የነበሩ በሽታዎች
ናቸው። ለዚህም ነው በዚህ አስጨናቂ ዘመን ወደ ቀደመው የአያቶቻችን ጥበቦች መመለስ አለብን የምንለው።
👍 4
ትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!!
⚡️ስንፈተ ወሲብ የሚለውን ቃል፣ ጠበብ ባለው ዐውዱ ሲታይ፣ከዚህም የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡
⚡️የመጀመሪያው ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን፣
⚡️ ሁለተኛው ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኘውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡
⚡️ችግሩ ያለበት ሰው ከሚያሳያቸው ምልክቶች ዋና ዋና የሚባሉትን እንሆ!
ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት ቀጥሎ የምገልፃቸው ናቸው፡፡
– የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)
– የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)
– ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች)
– የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡
❌በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት
❌ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድሃኒት አይደለም፡፡
መድሃኒቱ የስኳር፣ የደም ግፊት፣ የልብና የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እንደዚሁም የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣለ፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡
❌ ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድሃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡
❌ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
⚡️የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ቢገነዘብ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡
⚡️በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!!
⚡️በተጨማሪም የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም።
ይህ ማለት በወንዶች ዘንዳ የሴት ዛር የምትባል መንፈስ!
በሴቶች በኩልም የወንድ ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች ዘግበውት አልፈዋል።
⚡️ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው። ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንዳ ችግሩ ይከሰታል ብለው ደመደሙ።
⚡️ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው።
#ለምሳሌ
_የስራ ጫና
_ጭንቀት
_ፍርሃት
_ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር..
_ዝሙት
_ሕልመ ሌሊት
_ግለ ወሲብ...ወዘተ በመጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ።
⚡️ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል።
_የወሲብ ጥላቻ
_የመጨረሻ እርካታ አለመድረስ
_ብልት አለመነሳት
_ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ።
ይህ ሁሉ ችግር በዕጽዋት እና በፈጣሪ ኃይል የሚስተካከል ይሆናል።
#❤️የስንፈተ ወሲብ መፍትሔ❤️
👉የአብላሊት ሥር
👉የዶግ ሥር
👉የእንቧጮ ሥር
👉የእንስላል ሥር
👉የቀስተንቻ(የሴት ቀስት) ሥር
⚡️እነዚህን እጽዋቶች ለየቅል አድርቀው አልመው ፤በትንሿ ማንኪያ ደምደም አድርገው ለክተው አንድ ላይ አምስቱ እጽዋት በማቀላቀል ማታ በግማሽ ሊትር የላም ወተት አድርገው አፍልተው ቀዝቀዝ ሲል ይጠጡ።
🍀ይህ ድርጊት ለ ሰባት ተከታታይ ቀናት ያድርጉት ለሁሉም ስንፈተ ወሲብ መፍትሔ ይሆናል።ለብልት ማነስ ግን አይሆንም።
#ተፈትኖ ያለፈ ጥበብ
ሌሎች መፍትሔዎች ለምትሹ በሙሉ
0918834904 ብለው ይ�ደውሉ።
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigetaamedeberhan
።።።።።። ጥበብን መጠቀም ብልህነት ነው ።።።።።
❤ 2
#ሰላም
#ፍቅር
#ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለመላው የዓለም ሕዝብ ይሁን።
ራሰ በራነት ወይም የፀጉር መመለጥ ምንድን ነው?
መነሻው እና ህክምናው ምንድን ነው?
#ፀጉር ኬራቲን(keratin) ከሚባለው ፕሮቲን በዉጨኛው የቆዳ ክፍል የፀጉር ፎሊክል ዉስጥ ይሰራል፡፡ ፎሊክላችን አዲስ የፀጉር ሴል ሲሰራ/ሲያመርት አሮጌ ሴሎቻችን በአመት 6 ኢንች ወደ ዉጪ ቆዳችን ተገፍተው ይወጣሉ የምናየው ፀጉር የሞተ ክር መሳይ ኬራቲን ሴል ነው፡፡ በአማካይ የአንድ አዋቂ ሰው ጭንቅላት ከ 100,000-150,000 የሚደርስ ፀጉር ሲይዝ በቀን 100 ፍሬ ፀጉር በራሳቸው ጊዜ ይነቀላሉ በማበጠሪያች ውስጥ ትንሽ የተነቀሉ ፀጉር ማግኝት የተለመደ እና ሊያስደነግጠን የማይገባ ጤናማ ሁኔታ ነው፡፡
#የወንዶች እና የሴቶች ራስ በራን ከአፍላ የጉርምስና ዕድሜ አንስቶ ሊጀምር ቢችልም አብዛኛውን ጊዜ የሚጀምረው በ30ዎቹ ዓመት መገባደጃና በ40ዎቹ ዓመታት ዕድሜ ነው፡፡ እንዲህ ያለው የፀጉር መርገፍ በብዙ ወንዶች ላይ የሚደርስ ቢሆንም መጠኑ ከዘር ወደ ዘርና ከግለሰብ ወደ ግለሰብ ይለያል፡፡ ያም ሆነ ይህ ለዚህ ችግር የተረጋገጠ መድሃኒት ማግኘት አልተቻለም፡፡ አንዳንዶች በራቸውን ለመሸፈን ሰው ሰራሽ ፀጉር ለማድረግ ወይም በቀዶ ህክምና ፀጉር ለማስተካከል ይመርጡ ይሆናል፡፡ ለተቀረው ፀጉር ተገቢውን እንክብካቤ ማድረግ ፀጉር እንዳይረግፍ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል፡፡
#የፀጉር መሳሳት መንስኤዎች
#የተለያዩ ብዙ ምክንያቶች ፀጉራችን እንዲረግፍ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ ከነዚህም መካከል
#ሆርሞን
የተዛባ የአንድሮጂን ሆርሞን መጠን (የወንድ ሆርሞን ሲሆን በወንድና ሴቶች ይመረታል)
#ጂን(ዘረ መል)
ከሁለቱም ወንድ እና ሴት ወላጆች ለወንድ ወይም ሴት ልጅ መመለጥ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ፡፡
#ጭንቀት፣ ህመም እና ወሊድ
ጊዜያዊ የሆነ የፀጉር መርገፍ ያስከትላል፡፡ የሆድ ትላትሎችና የፈንገስ ኢንፊክሽን ተጠቃሽ ናቸው
#መድሃኒቶች
ለካንሰር ህክምና የሚዉለው ኬሞቴራፒ፣ የደም መቅጠን፣ ለደም ግፊት የሚዉሉ መድሃኒቶች፣ አንዳንድ የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች ጊዜያዊ የሆነ የፀጉር መርገፍ ሊዳርጉን ያችላሉ፡፡
#ቃጠሎ፣ አደጋና ራጅ
ጠባሳ እስካልተከሰተ ድረስ አደጋው በሚድንበት ጊዜ መደበኛ ፀጉራችን መብቀል ይጀምራል፡፡
#የኮስሞቲክስ ውጤቶች
በብዛት ሻምፖ፣ ፐርም እና የተለያዩ ንጽህና መጠበቂያዎች ፀጉር በቀላሉ እንዲሰበር በማድረግ ለፀጉር መሳሳት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ፡፡ ነገር ግን ለራሰ በራነት ላይዳርጉን ይችላሉ፡፡
#የጤና ችግሮች
የታይሮይድ በሽታ፣ የስኳር በሽታ፣ የብረት እጥረት፣ የአመጋገብ ችግርና የደም ማነስ የፀጉር መመለጥ እንዲከሰት ያደርጋሉ
#ምግብ
የፕሮቲን መጠናቸው ዝቅተኛ የሆኑ ምግቦችና የካሎሪ መጠናቸው ዝቅተኛ የሆኑ ምግቦች የፀጉር መመለጥ እንዲከሰት ያደርጋሉ፡፡
#የፀጉር መሳሳት ወይም የራስ በራነት መፍትሔ
#የልት ቅጠል እና ሥር (የማርያም አንባሻ) malva parviflora
ይህ ከስር የምትመለከቱት ዕፅ በብዛት ልት በመባል የሚጠራ አረም መሳይ ዕፅ ሲሆን በብዛት ወይና ደጋ እና ደጋ አከባቢ የሚገኝ ዕፅ ሲሆን!
#ልት ዕንጨቱ ጥንካሬ የሌለው የደረቀ ቍስል የሚያለሰልስ ማላጋ ቅጠል የታወቀ ዕውቅ ፤ እንደ ጐመን እየቀቀሉ ሲበሉት ለሆድ መድኅኒት የሚሆን ዕጽ ነው።
ከመርዛማነት ውጭ የሆነ ዕጽም ነው።
#የፀጉር መነቃቀል መፍትሔ
አጠቃቀም
#የልት ቅጠል እና ሥር በእርጥቡ በንጽህና በመጨቅጨቅ!
ሁለት የሾርባ ማንኪያ የተጨቀጨቀው ዕፅ ከንፁህ የፀጉር ቅቤ ጋር በማቀላቀል ሙሉ
ፀጉሮትን መቀባት ለ ስድስት ሰዓታት ያክል አቆይቶ በደንብ ሳያሹ ቀስ አድርጎ በሻምፖ መታጠብ ።
ከ ታጠቡ በኃላ በልት ቅጠል ብቻ ቀስ አድርገው በድጋሚ መታጠብ።
ይህ ድርጊት በሳምንት ሶስት ጊዜ ደጋግመው ለ አንድ ወር ያክል ይጠቀሙ።
ሌሎች መፍትሔዎች ለምትሹ በሙሉ
0918834904 ብለው ይ�ደውሉ።
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigetaamedeberhan
።።።።።። ጥበብን መጠቀም ብልህነት ነው ።።።።።
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ሰንሰል፥ ስምዒዛ....ዕጸ ሥላሤ፦
ይህ ዕጽ ብዙ ሊቃውንት የወጡበት ዕጽ ነው።
ለልጆችም ይሰጣል
ዕጸ ሥላሤ በአንድ የግንድ ዘለላ ፫ ቅጠል በአንዴ ከበው ሲበቅሉ ዕጸ ሥላሤ ይባላሉ ልዩ የሆነ የትምህርት ገቢርም የሰራባቸዋል።
ለድርሰት
የተማሩትን ላለመርሳት
ለፈጠራ ባለሙያነት
ለንቃተ ህሊና...በአፍልሆ መልኩ
እናም ቅጠልዋ ላይ የተለያዩ አስማተ እግዚአብሔር በመጻፍ የሚከናወን ነው።
በተጨማሪም፦
በኢትዮጵያ፣ ሙሉ ተክሉ ለቁርባ ሕክምና ይጠቀማል። እንዲሁም ለሚያስቀምጥ መድኃኒት ይጠቀማል።
የሰንሰል ቅጠል ጭማቂ ለቁርባ ወይም ለወፍ በሽታይጠጣል።
የሰንሰልና የአኻያ ቅጠል ጭማቂ ለሰዎችም ሆነ ለእንስሶች ውሻ በሽታ ይሰጣል። የሰንሰል፣ የእምቧጮና የግራዋ ቅጠል ጭማቂ ለሆድ ቁርጠት ወይም ለወባ ይሰጣል።
ማስጠንቀቅያ አንድ መድኃኒት ያለ ባለሙያ ፈቃድ ው�ጭ
ወደአፍ ማስገባት አይቻልም።
ሻሎም!
ሌሎች መፍትሔዎች ለምትሹ በሙሉ
0918834904 ብለው ይ�ደውሉ።
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigetaamedeberhan
።።።።።። ጥበብን መጠቀም ብልህነት ነው ።።።።።
❤ 6👍 1🥰 1
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
❤️ወደ ውጭ ሀገር ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️
❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓
✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።
✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።
✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።
✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።
✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።
✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።
✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ
📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
📌ጽንስ ማቋረጥ
📌ትዳር ማቋረጥ
📌ተስፋ ማጨለም
📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል
📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት
📌መነጫነጭ
📌ራስ ምታት
📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ
📌ሀብት መገርገር
📌ስራ መገርገር
📌ጭንቀት መፍጠር
📌ለአደጋ መዳረግ
📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን
📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
📌በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል
📌ልጅ መከልከል
📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
📌ፍርሃት.....
✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።
✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።
✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ
ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም)
✅አሰራሩ✅
መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ።
እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ።
ልዩ ውጤት ያገኙበታል።
✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።
❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!
✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!
✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
📞0918834904
📞0915310455
መልእክት ለማስቀመጥ
@merigetaamedeberhan
👍 7
