"ኡማ ቲቪ " Tv
前往频道在 Telegram
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
显示更多2025 年数字统计

46 284
订阅者
无数据24 小时
-877 天
-54930 天
帖子存档
00:31
视频不可用在 Telegram 中显示
ሰው በኖረበት ህይወት ነው የሚሞተው
من عاش على شيئ مات عليه
ለሚለው የምሁራኖች ጥቆማ ማሳያ ነው የሙአዚን ፈይሶል ቢን ዐብዲልመሊክ አሟሟት።
ይህ በመጨረሻዋ የህይወታቸው ጊዜ በአልጋቸው ላይ ሆነው በጠና ታመው ሲያሰሙት የነበረ የአዛን ድምጽ ነው።
2.63 MB
❤ 66😢 10🙏 6
00:31
视频不可用在 Telegram 中显示
ሰው በኖረበት ህይወት ነው የሚሞተው
من عاش على شيئ مات عليه
ለሚለው የምሁራኖች ጥቆማ ማሳያ ነው የሙአዚን ፈይሶል ቢን ዐብዲልመሊክ አሟሟት።
ይህ በመጨረሻዋ የህይወታቸው ጊዜ በአልጋቸው ላይ ሆነው በጠና ታመው ሲያሰሙት የነበረ የአዛን ድምጽ ነው።
2.63 MB
😢 56❤ 27😭 2
በጋዛ በእስራኤል ጥቃት ወደ ሐዘን የተለወጠው ሰርግ
በአስቸጋሪ ሁኔታ የተደገሰው ሰርግ በእስራኤል ጥቃት ተቋርጧል።
በምስራቃዊ ጋዛ ከተማ ቱፋህ ሰፈር በአንድ የሰርግ ድንኳን ውስጥ 40 ሰዎች ታድመዋል።
በሰፈሩ ከረጅም ጊዜ በኋላ የተደረገው የሰርግ ድግስ ለአካባቢው የተለየ የደስታ ድባብ ፈጥሮ ነበር። ሙሽሮችም ከህይወት አጋራቸው ጋር ሸሪዓውን ጠብቀው በጋብቻ ለመተሳሰር ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ጠርተዋል።
የሙስጠፋ እና የነስማ አል ቦርሽ የሰርግ ድግስ በጋዛ ሰርጥ ያለውን አስቸጋሪ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ ነበር።
ነስማ የተከራየቸውን ነጭ የሙሽራ ቀሚስ ለብሳ ከሙስጠፋ ጋር ፎቶ እየተነሳች ነበር።
የነስማ " ትልቅ ሰርግ አልጠብቅም ነገር ግን እየኖርንበት ካለነው አስቸጋሪ ሁኔታ አንጻር ጥቂት አስደሳች ጊዜያትን ለመስረቅ ሞከረን - እና ሰርግ ደገስን " ትላለች። ነገር ግን እነዚህ አስደሳች ጊዜያት ከሙስጠፋ እና ነስማ ተሰረቁ።
ምክንያቱም የፍልስጤማውያንን ደስታ የሚሰርቁት የእስራኤል ሐይሎች በአቅራቢያቸው ነበሩ። በድንገት ድንኳኑ በተጣለበት ህንጻ ላይ ከባድ ፍንዳታ ተሰማ። በአስቸጋሪ ሁኔታ የተዘጋጀው ድግስ ፣ የሙሽሮች ጫጉላ እና የእንግዶች ማረፊያ ሳይቀር በቅጽበት ወደ ፍርስራሽነት ተለወጠ።
በእስራኤል ጥቃት የወደመው ህንጻ በትምህርት ሚኒስቴር የሚተዳደር የሙያ ማሰልጠኛ ቢሆንም በጦርነቱ ወቅት ወደመጠለያነት ተቀይሮ ነበር። ጥንዶቹም ከሰርጉ በኋላ በዚህ ህንጻ ላይ ለመኖር ነበር ያሰቡት።
ከባድ ፍንዳታ ይሰማል። ሁሉንም የሚበላ የእሳት ነበልባል ይታያል። አቧራ እና ጭስ ድንኳኑን ሸፍኖታል። አካባቢው በድንገት ጩኸት እና በጣረ ሞት ድምጽ ተሞላ።
ሙሽሮቹ በድንጋጤ ቆመዋል። በዙሪያቸው የሚሆነውን ነገር መረዳት የሚከብድ ባይሆንም በዚህ ደረጃ ግን ይሆናል ብለው አልገመቱም። የሰርጋቸው ቀን አይናቸው ስር ወደአስከፊ ሐዘን ተለወጠ።
ሙስጠፋ " ሙሽራዬን ከጥቃቱ ከተረፉት ሴት ዘመዶቿ ጋር ወደሌላ ቦታ ላኳት" ይላል። የ29 አመቱ ሙስጠፋ "ኮቴን አውልቄ የተጎዱትን ለማዳን ከፍርሰራሽ ስር እያነሳን ቱፋህ አቅራቢያ ወደሚገኝ አንድ መጠለያ ጣቢያ በማድረስ እና በመርዳት ቀኑ መሸ " በማለት ለአልጀዚራ ተናግሯል።
የሙስጠፋ ቤተሰቦች የሚኖሩት በጥቃቱ ቀጥታ ኢላማ የተደረገው ሁለተኛው ፎቅ ነበር። ለወደፊት እንዲኖሩበት የተዘጋጀው ክፍል እና ጫጉላው ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኗል።
ቤተሰቦቻቸውን ጨምሮ በጥቃቱ በርካታ ሰዎች ሞተዋል። ብዙዎች ተጎድተዋል። ሙስጠፋ "ወዳው አምቡላንስ እንዲመጣልን ደውለን ነበር ነገር ግን አምቡላንስ ወደስፍራው መግባት የሚችለው እስራኤል ስትፈቅድ ብቻ ነው። አምቡላንስ በመጠበቅ እስራኤል እስከምትፈቅድ ድረስ ሁለት ሰዓት ጠበቅን ነገር ግን ከዚያም በኋላ እስራኤል አልፈቀደችልንም" ይላል።
ሙስጠፋ ከሰርጉ ቀን ጀምሮ በደም የተጨማለቀ የሰርግ ልብሱን እንደለበሰ እስካሁን ድረስ አስከሬን በማውጣት እና የተጎዱትን በመርዳት ላይ ተጠምዷል።
የ29 አመቱ ሙስጠፋ እና የ22 አመቷ ነስማ ሰርግ ሊደረግ የታሰበው ጥቅምት 2023 እስራኤል የዘር ማጥፋት ዘመቻ በከፈተችበት ወቅት ነበር። አሁንም እንደያኔው ሁሉ በእስራል ጥቃት ምክንያት ሳይሳካ ቀርቷል። ሰርጋቸው በሌላ ጊዜም በታህሳስ 2023 በጃባሊያ ቤታቸው በቦምብ በተደበደበበት ወቅት እና ሌላኛው በመጋቢት 2025 በጦርነቱ ሁለተኛ አጋማሽ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ሰርጋቸው ተስናክሎባቸዋል።
😭 61❤ 29
01:14
视频不可用在 Telegram 中显示
#እስራኤል ሰምጣላች
==============
በሰሜን እስራኤል የጣለው ከባድ ዝናብና ከፍተኛ የጎርፍ መከሰት ምክንያት አከባቢው ተጥለቅልቋል። ጎዳናዎች ላይ የቆመውን ሁሉ ጠራርጎ በመዋጥ ከፍተኛ የንብረትና የህይዎት ኪሳራን አድርሷል።
2.66 MB
👍 106❤ 22😁 19🤣 7
照片不可用在 Telegram 中显示
ቱርክ የእስራኤል "ሁለተኛዋ ትልቅ ስጋት"
© ሀሩን ሚዲያ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የእስራኤል የደህንነት ተቋማት እና የፖለቲካ መሪዎች ቱርክን እንደ ትልቅ ስጋት መፈረጅ ጀምረዋል። በተለይም እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2025 የወጡ የደህንነት ሪፖርቶች (ለምሳሌ የናገል ኮሚቴ ሪፖርት) ቱርክ ከኢራን ቀጥላ ለእስራኤል ብሄራዊ ደህንነት ቀጥተኛ ስጋት መሆኗን አመልክተዋል። ይህ ለውጥ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን የኃይል ሚዛን የሚቀይር ትልቅ ክስተት ነው።
ስጋቱ ከምን መነጨ? (ቁልፍ ምክንያቶች)
እስራኤል ቱርክን እንደ ስጋት እንድታይ ያደረጓት ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦
የሶሪያ እጣ ፈንታ፦ የሶሪያው የአል-አሳድ መንግስት መውደቅን ተከትሎ፣ ቱርክ በሶሪያ ላይ ያላት ተጽዕኖ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። እስራኤል "ቱርክ በሶሪያ በኩል ድንበሬ ላይ መጣችብኝ" የሚል ስጋት አድሮባታል። ቱርክ በደማስቆ እና በደቡብ ሶሪያ ያላት ወታደራዊ እንቅስቃሴ በእስራኤል ቁጥጥር ስር ያለውን የጎላን ኮረብታ ስጋት ላይ ጥሎታል።
የሐማስ ድጋፍ፦ ቱርክ ለሐማስ የምታደርገው ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ እስራኤልን አስቆጥቷል። ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ሐማስን "የነጻነት ተዋጊ" ብለው መጥራታቸውና የሐማስ መሪዎችን በአንካራ መቀበላቸው በመካከል ለተፈጠረው ፍርሀት ዋና ምክንያት ነው።
የምስራቅ ሜዲትራኒያን የበላይነት፦ በሜዲትራኒያን ባህር ስር ስላለው የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ እና የባህር ወሰን፣ ቱርክ ከእስራኤል፣ ግሪክ እና ቆጵሮስ (Cyprus) ጋር ከፍተኛ ፍጥጫ ውስጥ ነች። እስራኤል ከግሪክ እና ቆጵሮስ ጋር ያደረገችው ወታደራዊ ጥምረት ቱርክን ለማግለል ያለመ እንደሆነ ይታመናል።
የኤርዶጋን "ኢምፓየር" እና የእስራኤል ስጋት
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በቅርቡ በሰጡት መግለጫ፣ ቱርክ "የድሮውን የኦቶማን ኢምፓየር ለመመለስ እና በቀጣናው የበላይ ለመሆን ትሰራለች" ሲሉ ከሰዋል። ይህ "ኒኦ-ኦቶማኒዝም" (Neo-Ottomanism) የተባለው የቱርክ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ፣ እስራኤልን በቀጣናው ብቻዋን ሊያስቀራት እንደሚችል ታስቧል።
የኢኮኖሚ ጦርነቱ
ከወታደራዊው ስጋት ባሻገር፣ ቱርክ በእስራኤል ላይ የወሰደችው የንግድ እገዳ ትልቅ ጉዳት አድርሷል። ቱርክ ከእስራኤል ጋር የነበራትን የቢሊዮን ዶላሮች የንግድ ልውውጥ ሙሉ በሙሉ ማገዷ፣ እስራኤልን በኢኮኖሚ ለመጫን የወሰደችው እርምጃ ነው። ይህ በእስራኤል ታሪክ ውስጥ ከአንድ ትልቅ የንግድ አጋር የደረሰባት የመጀመሪያው ከባድ የኢኮኖሚ ቅጣት ነው።
የወደፊት ዕጣ-ፈንታ፣ ጦርነት ወይስ ቀዝቃዛ ፍጥጫ?
ምንም እንኳን ሁለቱም ሀገራት ለኔቶ ቅርብ ቢሆኑም (ቱርክ አባል ነች፣ እስራኤል አጋር ነች)፣ በመካከላቸው ያለው ፍጥጫ ወደ ቀጥተኛ ጦርነት የማደግ ዕድሉ ዝቅተኛ ቢሆንም፣ በሶሪያ እና በሊባኖስ በኩል ግን "በውክልና ጦርነት" (Proxy War) የመጋጨት ዕድላቸው ሰፊ ነው።
© ሀሩን ሚዲያ
❤ 39👍 8
ሰሚር አጠቃላይ የተካዌ እቃ አቅራቢ
የምንሰጣቸው አገልግሎት
➔ የዳቦ ቤት ፊስታል
➔የኬክ ቤት ተካዌ ማስያዣ
➔ የጁስ ቤት ተካዌ ማስያዣ
➔የምግብ ቤት ተካዌ ማስያዣ
➔እድሁ የኢርጎ ተካዌ ማስያዣ
እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው ደረጃቸውን እና ውበታቸውን የጠበቁ የቴካዌ ማስያዣ ከፈለጉ ከኛ ጋር በቤተሰብ ዋጋ ያገኛሉ ።
በየትኛውም የሀገራችን ክፍል ሁነው እቃችንን መጠቀም ከፈለጉ ባሉበት ሁነው ማዘዝ ይችላሉ ።
አድራሻ :- መርካቶ ሸማ ተራ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
📞0919325123
📞0981546580
የተለያዩ እቃወችን ለመመልከት በቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ።
https://t.me/+SqQVoHU76wY2YmNk
❤ 12
照片不可用在 Telegram 中显示
ከጦር ሜዳ እስከ እስልምናው ብርሃን
===========
አሜርካ በአፍጋኒስታን ላይ በከፈተችው ጦርነት ተሳትፎ የነበራት አሜሪካዊቷ ወታደር ሉርደስ ሎዮላ የውትድርና ጉዞዋ… ህይወቷን ለዘላለም ወደ የእምነት ጉዞ ለውጥ ይመራታል ብሎ ማንም ያሰበ አላሰበም። በሙስሊሞች ላይ የነበራት አሉታዊ ገጽታ ቢኖርም መሬት ላይ ያየችው ነገር ግን ሁሉንም አመለካከቶቿን ይቃረናል። በሙስሊሞች ስነ_ ምግባር እና ጥልቅ ሰብአዊ አያያዝ ተደንቃለች እናም የጥያቄ ዘሮች በልቧ ማደግ ጀመሩ።
እ.ኤ.አ. በ2015 ወደ አሜሪካ ተመለሳነበእስልምና ላይ የጥላቻ ንግግሮች ማባባስ ስጀምሩ፣ ሙስሊም ወንድሟን ስትከላከል አገኘችው፣ ይህም በጉጉት ለመረዳት ባላት ፍላጎት ይህን ሀይማኖት እንድትፈልግ አነሳሳት።
ቁርኣንን ማንበብ ጀመረች፣ በህይወቷ ለመጀመሪያ ጊዜ መስጊድ ጎበኘች ፣እዚያም ልቧን ያናወጠ እና አእምሮዋን የሚያበራ ታማኝና ምክንያታዊ መልሶች አገኘች።
#ሉርደስም እንዲህ ይላል፡-
በዲሴምበር 2015 ሻሃዳን አነበብኩና ከረዥም ጊዜ ቆይታ በኋላ ወደ ቤት የተመለስኩ ያህል ተሰማኝ..እናቷን ከመራራ ኪሳራ በኋላ እንዳገኘሁ ልጅ አለቀስኩ፣ ነገር ግን ጉዞው በዚህ ብቻ አላቆመም ይልቁንም የእውነተኛ ለውጥ መጀመሪያ ነበር። ቀስ በቀስ ወደ ሂጃብ ቀረብኩ፣ እ.ኤ.አ. በ 2018 ሙሉ በሙሉ እስክለብስ ድረስ መጠነኛ ልብሶቼን ወደ ጂም ፣ ከዚያም ጠፍጣፋ ኮፍያ ያለ ልብስ መልበስ ጀመርኩ። ጥልቅ ውስጣዊ ፍላጎቴ እና እርካታም ተሰማኝ
በ 2020 ትልቁ አስገራሚ ነገር መጣ። ባህሪዋን የሚከታተል እና በእምነቷ የተነካው ባለቤቷም ተመሳሳይ መንገድ ለመከተል ወሰነ እና ሻሃዳውን ተናገረ፣ ብዙም ሳይቆዩ ሶስቱም ልጆቻቸው እነሱን ተከትለውት ስለነበር መላው ቤተሰብ የብርሃን መንገድ የሚወስድ ሙስሊም ቤተሰብ ሆነ" ትላለች፡-
እስልምና ሀይማኖት ብቻ ሳይሆን ወደ እውነት ሚደረግ ጉዞ ነው። ምህረትን መፈለግና ሊገለጽ የማይችል የልብ ሰላምም ነው። እሷና ቤተሰቧ ጸንተው እንዲቆዩ፣ጠቃሚ እውቀት እንዲኖራቸው እና ጥሩ
እና መልካም ስራዎችን እንዲሰሩ አላህን እንጠይቃለን።ለእስልምና በረከት አላህን አመሰግናለሁ" በማለት ገልፃለች።
❤ 103🥰 6👍 1
