ch
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

前往频道在 Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
182 942
订阅者
+9824 小时
+9867
+4 67730
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
የደህንነት ማስጠንቀቂያ የሞባይል ባንኪንግዎን ይጠብቁ! ውድ ደንበኞቻችን፣ "ፋርማ ፕላስ" (Pharma+) የተባለና ወደ ስልካችን ገብቶ አጠቃላይ ስርዓቱን የሚያጠቃ አደገኛ ማልዌር (Malware) የባንክ ደንበኞችን ዒላማ አድርጎ በማህበራዊ ሚዲያዎች (Telegram; WhatsUp) እየተሰራጨ ይገኛል። ይህ ማልዌር (Malware) ስልክዎ ላይ ከተጫነ፣ ራሱን በመደበቅ የይለፍ ቁልፎችን እና ሌሎች የግል መረጃዎችን ይሰርቃል። ከዚህም በላይ እርስዎ ሳያውቁ የባንክ ሂሳብዎን በመቆጣጠር ገንዘብዎን ወደ ሌላ አካውንት ሊያስተላልፍ ይችላል። ራስዎን ከጥቃት ለመከላከል የሚከተሉትን ወሳኝ እርምጃዎች እንዲወስዱ ይመከራል፦ • መተግበሪያዎችን ከታማኝ ምንጮች (ከGoogle Play Store ወይም ከApple App Store) ብቻ ይጫኑ፦ • ከማያውቋቸው ሰዎች የተላኩ ወይም አጠራጣሪ የሆኑ ሊንኮችን እና ፋይሎችን በፍጹም አይክፈቱ፤መክፈት ካለብዎትም ተገቢውን ጥንቃቄ ያድርጉ። • አዲስ መተግበሪያ ሲጭኑ መተግበሪያው የሚጠይቀውን ፈቃድ (Permissions) በጥንቃቄ ይመልከቱና ተገቢውን ውሳኔ ይወስኑ። አጠራጣሪ ነገር ካጋጠመዎ የሚከተለውን ያድርጉ ስልክዎ በዚህ ማልዌር እንደተጠቃ ከተሰማዎት፣ ወዲያውኑ ስልክዎን ከኢንተርኔት (Wi-Fi እና Mobile Data) ያላቅቁ እና በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም በአስቸኳይ ወደ ደንበኞች አገልግሎት መስመራችን 8397 ወይም +25115183981 በመደወል ያሳውቁን፡፡ የእርስዎ ንቁ ተሳትፎ ለሁላችንም ደህንነት ወሳኝ ነው!
显示全部...
👍 89 57🔥 6👏 6😱 6👌 5🤔 4
照片不可用在 Telegram 中显示
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
显示全部...
31👍 10🔥 4

45👍 15
00:22
视频不可用在 Telegram 中显示
የፈጠነ ቤት አፈሰ! ባለ2 መኝታ አፓርታማ፥ 50 ሺህ ብር፥ ላፕቶፕ እንዲሁም ሞባይል የእናንተ ሊሆን ይችላል። በአቢሲንያ ተገበያዩ - ተሸለሙ! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
BOA_Phase 2 Digital cut_1.mp432.78 MB
👍 27 24🤩 5
照片不可用在 Telegram 中显示
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
显示全部...
40👏 3🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የአድዋ ድል መታሰቢያ የፓን አፍሪካ አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጠቅላላ ጉባዔዎቹ ላይ እንድትገኙ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡ የጉባዔው አጀንዳዎች እና ተጨማሪ መረጃዎች ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ድረ-ገጻችንን ይመልከቱ። https://www.bankofabyssinia.com/boa-shareholder-meeting/ #AbyssiniaBank #Shareholders #Meeting
显示全部...
35👍 22
照片不可用在 Telegram 中显示
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
显示全部...
32👍 5🥰 2😁 1👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ በተጨማሪ በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
显示全部...
38👍 5

44👍 9🔥 5👏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
በበዓል ሰሞን ከሚሰራ የገንዘብ መጭበርበር ራስዎን ይጠብቁ!!! የበዓል ወቅት ግብይቶች በብዛት የሚፈፀሙበት ጊዜ በመሆኑ አጭበርባሪዎች እንደጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም የገንዘብ ሥርቆት ይፈጽማሉ። ከዚህ የገንዘብ መጭበርበር ራስዎን ለመጠበቅ፦ የምስጢር ቁጥር (PIN) ሲያስገቡ ማንም እንደማያይዎት ያረጋግጡ። የክፍያ ካርድ ምሥጢር ቁጥርዎ (PIN) የታየ ከመሰሎት ወዲያውኑ ይቀይሩ። የክፍያ ካርድዎንና የምሥጢር ቁጥሩን ለማንም አይስጡ። የፖስ (PoS) ግብይቶችን ሲፈጽሙ ካርድዎን በቅርበት ይከታተሉ። የክፍያ ካርድ መረጃዎችን በምሥጢር ይያዙ። የክፍያ ካርድ ሲጠፋብዎት በአቅራቢዎ ለሚገኝ ቅርንጫፍ ወይም ወደ 8397 በመደወል ወዲያውኑ ያሳውቁ። ከበዓል ቅናሽ ጋር የተያያዙ አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን አይንኩ። የስልክዎን ደህንነት ያጠንክሩ። ጠንካራ የሞባይል ባንኪንግ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ እንዲሁም በምሥጢር ይያዙ። ከግብይት ጋር የተያያዙ የእርዳታ (የልርዳዎት) ጥያቄዎችን በጥንቃቄ ይመርምሩ። የክፍያ ደረሰኝዎትን በጥሞና በመመልከት የክፍያ መጠኑን እና ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ። የሂሳብ እንቅስቃሴዎን በአግባቡ ይከታተሉ። ከባንክ የሚመጡ የአጭር ጽሑፍ (SMS) ወይም የኢሜይል (Email) መልእክቶችን በአግባቡ ይመልከቱ።
显示全部...
38👍 18🤔 3🤩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ በተጨማሪ በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
显示全部...
26👍 3
00:06
视频不可用在 Telegram 中显示
መልካም አዲስ ዓመት! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #Newyear #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ የቲክቶክ ገጻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank
显示全部...
IMG_5643.MP43.28 KB
63👍 13🔥 8🤩 3🥰 1👏 1😁 1
00:18
视频不可用在 Telegram 中显示
ከአቢሲንያ ጋር በፈጣን እና አስተማማኝ ዲጂታል ባንኪንግ የምንዘምንበት ዓመት ይሁንልን! አቢሲንያ፣ የሁሉም ምርጫ! #Newyear #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ የቲክቶክ ገጻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank
显示全部...
New year.mp415.68 MB
60👍 11🤩 4👏 2🤔 1👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ በተጨማሪ በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
显示全部...
44👍 7👏 1😱 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! አዲስ ዓመት! አዲስ ብርሃን! አዲስ ጸዳል! እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! መስከረም የደስታና የፌሽታ ወር ነው ! ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ በተጨማሪ በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ መልካም አዲስ ዓመት! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
显示全部...
40👍 6🤔 5👏 2😱 2👌 1
መስማት የተሳናቸው ሴቶች በባንካችን ዋና መ/ቤት ተገኝተው የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ አበባ አየሽ ሆይ ጭፈራ አቀረቡ በዴፍ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የሚደገፉ መስማት የተሳናቸው ሴቶች የ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመትን አስመልክተው በባንካችን ዋና መ/ቤት በመገኘት በሃገራችን የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ የሆነውን የእንቁጣጣሽ ወይም "አበባ አየሽ ሆይ" ዜማ አቀረቡ። እነዚህ በቁጥር አስራ ሁለት የሚሆኑ ሴቶች በሃገር ባህል ልብስ አምረውና ደምቀው ያለባቸውን የመስማት ውስንነት ወደጎን ትተው ሲወዛወዙና ሲጨፍሩ የተመልካቾችን ቀልብ በእጅጉ ገዝተውት ነበረ። እንደሚታወቀው ባንካችን አቢሲንያ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣትና የማኅበረሰባችንን ችግሮች ለመቀነስ የበኩሉን አስተዋጽኦ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን፣ ለአብነትም ማየት ለተሳናቸው ወገኖች የሚያገለግል ባለማዳመጫ ኤ.ቲ.ኤም ስራ ላይ ካዋለ ቆይቷል፡፡ በተመሳሳይም ባንካችን መስማት የተሳናቸው ወገኖቻችን ምቹ የባንክ አገልግሎት እንዲያገኙና እንዲሁም በእነዚህ ወገኖቻችን ዙሪያ የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ ለሚገኘው ዴፍ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የብር 100,000(አንድ መቶ ሺሕ) ድጋፍ አድጓል፡፡ ትናንት ጷግሜ 3 ቀን 2017 ዓ.ም በባንካችን ዋና መ/ቤት በተካሄደው በዚህ ደማቅ ሥነ-ሥርዓት ላይም የባንካችን ሴት አመራሮችና ሠራተኞች ታድመው ነበር።
显示全部...
47👍 10😁 3🥰 1👏 1🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ በተጨማሪ በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
显示全部...
34😁 6👍 4🤔 3🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን! ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመጠናቀቁ ባንካችን እንኳን ደስ አላችሁ ይላል! መልካም አዲስ ዓመት! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #Ethiopia #GERD #EthiopiaRising #GERD2025
显示全部...
127👍 37🤩 6👌 4🥰 2🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በአንድ ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ በአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፎች ላይ በሚገኙ ፖስ ማሽኖች በዓለም አቀፍ ቪዛ፣ ማስተር እና ዩኒየን ፔይ ካርድ ተጠቅመው ብር ሲያወጡ በ አንድ ዶላር 10 ብር ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ #Visa #mastercard #Unionpay #googlepay #applepay #samsungpay #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
显示全部...
23😁 15👍 6👏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
የ10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ10 ብር ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
显示全部...
32👍 10🥰 1👏 1🤩 1