ch
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

前往频道在 Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
183 014
订阅者
+4724 小时
+7487
+4 55830
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
የአቢሲንያ ባንክን አፖሎ አካውንት ከፍተዋል? ካልከፈቱ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ በመክፈት ወይም የአፖሎን መተግበርያ ለሌሎች በማጋራት እንዲሁም ገንዘብ ተቀማጭ በማድረግ የባንኮክ ጉዞን ጨምሮ በተለያዩ ሽልማቶች ይንበሽበሹ! መልካም ዕድል ! የመርሃ ግብሩን ዝርዝር መረጃ ከዚህ ያግኙ፡፡ https://t.me/BoAEth/1525 አፖሎን በማውረድ ተሳታፊ ይሁኑ፡ ለአንድሮይድ ስልኮች: https://play.google.com/store/apps/details... ለአፕል ስልኮች: https://apps.apple.com/eg/app/apollo-digital/id1601224628 ለህዋዌ ስልኮች ፡https://appgallery.huawei.com/app/C108966741 #መጣሁልሽ #አምሮኛል_መጣሁልሽ #ApolloWinBig #DepositAndWin #JoinApolloGetRewarded
显示全部...
👍 52 8😱 3🤩 2👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 33 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
29👍 19🤔 4😱 1🤩 1
ባንካችን አቢሲንያ በየዓመቱ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 አስመልክቶ ለ4ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የ”እችላለሁ” መርሐ ግብር በሙዚቃ (በድምጽ)፣ በቲክቶክ ቪዲዮ እና በሥራ ፈጠራ ውድድሮች ላይ ተሰጥዖ ያላቸው እንስቶች እንዲሳተፉ ጋበዘ፡፡ ዛሬ የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ. ም የባንካችን የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች እንዲሁም የሚዲያ አካላት በተገኙበት ለገሃር በሚገኘው ዋና መ/ቤት መግለጫ የተሰጠ ሲሆን፣ በሙዚቃ (በድምጽ) እና በአጭር የቲክቶክ ቪዲዮ አሸናፊ ሆነው ከ1ኛ-3ኛ ለሚወጡ እንስቶች ከብር 50,000-100,000 የሚደርስ ሽልማት እንደሚበረከትላቸው ተገልጿል፡፡ በቲክቶክ ቪዲዮ የተሰጥዖ ውድድር ባንካችን ለሴት ደንበኞቻችን ያዘጋጃቸውን 'አደይ' እና 'ዘሃራ' የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶችን በተለየ መንገድ የሚያስተዋወቅ መሆን ይኖርበታል ተብሏል፡፡ በተጨማሪም በሥራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ ለሚሆኑ 50 እንስቶች ለሥራ ማስፋፊያ የሚሆን በአነስተኛ የወለድ ምጣኔን ካለመያዣ እስከ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ብድር የሚሰጥ ይሆናል፡፡ የባንካችን የፋይናንሻል አካውንቲንግ ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሠናይት ጣሰው በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ በዚህ መርሐ-ግብር ከቀደሙት ዙሮች በተለየ ሁኔታ የተለያዩ ሕዝብ አሳታፊ የሆኑና ባንካችን ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ይበልጥ እንዲወጣ የሚያስችሉት ሥራዎች እንደሚሠሩ ገልጸው፣ እነዚህም ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የደም ልገሳ ፕሮግራም በአስሩም የባንካችን ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች እንደሚከናወን፣ ሴት ደንበኞቻችንና ከባንካችን ብድር የወሰዱ ሴት የሥራ ፈጣሪዎች ሥራቸውን የሚያስተዋውቁበትና ለሽያጭ የሚያቀርቡበት ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የንግድ ትርዒትና ባዛር እንዲሁም በሁሉም የባንካችን ዲስትሪክቶች የሚመረጡ ከ500 በላይ የሚሆኑ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ የሚያደርግ ስልጠና እንደሚሰጥ ገልጸዋል፡፡ ይህ የሽያጭ ዘመቻ የባንካችንን 'አደይ' እና 'ዘሃራ' የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶችን ለማስተዋወቅ፣ በሴቶች ጉዳይ ላይ ከሚሠሩ ተቋማት ጋር ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር፣ በአነስተኛ የንግድ ሥራ ላይና በሥራ ፈጠራ ላይ የተሰማሩ ሴቶችን ወደ ባንካችን ለማምጣት፣ ባንካችን በተለይም ከወጣቶች ጋር ያለውን ግንኙነት ከፍ ለማድረግ፣ የባንካችንን ተቀማጭ ገንዘብ ለማሳደግና አዳዲስ ደንበኞችን ለማምጣት፣ እንዲሁም ማኅበራዊ ኃላፊነትን ለመወጣት የጎላ ሚና እንደሚኖረው ይታመናል፡፡ የመወዳደሪያ ሥራውን የማስረከቢያ ጊዜ ከየካቲት 24 እስከ መጋቢት 8 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን፣ ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ሥራ በባለሙያና በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሰጥ የሕዝብ ድምጽ ተለይቶ አሸናፊዎች የሚለዩ ይሆናል፡፡
显示全部...
👍 103 24🤩 8🔥 3👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 28🤩 6 3👏 1
00:05
视频不可用在 Telegram 中显示
ክብር በጀግንነት ነፃ ሃገር ላስረከቡን ቅድም አያቶቻችን #Adwa #battleofadwa #ethiopia #BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
ጥሬ ገንዘብ ለምኔ (5).mp42.83 MB
👍 115 25🥰 4👏 4👌 4🤩 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 44🔥 7 6👏 4👌 4🤩 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
25👍 21🤩 5😁 4👌 1
👍 67 21🤔 5🔥 3🤩 3
👍 19
照片不可用在 Telegram 中显示
እንኳን ለታላቁ የረመዷን የጾም ወር በሰላም አደረሰዎ፡፡ ከባንካችን ጋር እየሰሩ ስለሆነ እናመሰግናለን፡፡ بنك أبيسينيا يهنئكم بقدوم  شهر رمضان المبارك أعاده الله عليكم بالخير والبركة የ1446 ሂጅራ የረመዷን ወር የከተማዎን የኢፍጣር እና የሱሁር ፕሮግራም ይመልከቱ
显示全部...
👍 19 15
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
13👍 7🤩 4
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 44 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 34 4👌 4
ለውድ ሴት የሥራ ፈጣሪዎች.pdf1.00 KB
👍 65 6👏 6
照片不可用在 Telegram 中显示
4ኛ ዙር እችላለሁ! ማርች 8 እየደረሰ ነው ! ዝግጁ ! የሴቶች የሥራ ፈጠራ፣ የሙዚቃና የቲክቶክ ቪዲዮ ውድድር ! ባንካችን በየአመቱ የሚከበረውን ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 ምክንያት በማድረግ እ.አ.አ ከማርች 3 ቀን እስከ ማርች 31 ቀን 2025 ድረስ በሁለት የተከፈሉ ውድድሮችን አዘጋጅቶ ለተሳታፊዎች ክፍት አድርጓል፡፡ 1) የሙዚቃ ተሰጥዖ ውድድር ባንካችን የሙዚቃ ተሰጥኦ ያላቸውን ሴት ተሳታፊዎችን በማወዳደር በባለሙያና በማህበራዊ ሚዲያ በሚሰጥ የህዝብ ድምጽ የተለዩ አሸናፊዎችን በየደረጃው ይሸልማል፡፡ አንደኛ ለምትወጣው የብር 100,000፣ ሁለተኛ ለምትወጣው የብር 75,000 እንዲሁም ሶስተኛ ለምትወጣው የብር 50,000 ሽልማት አዘጋጅቷል፡ በሙዚቃው ዘርፍ ተሰጥኦዬን ያሳያል የምትሉትን ከሶስት (3) ደቂቃ ያልበለጠ የሙዚቃ ሥራ ያለ ሙዚቃ መሣሪያና የድምፅ ማዳመጫ (Earphone) ሳይደረግ በቪዲዮ ሰርታችሁ ከዚህ በታች በተቀመጠው ቴሌግራም መላክ ይኖርባችኋል፡፡ የቴሌግራም አድራሻ------------ 0919- 85 73 73 2) የቲክቶክ ቪዲዮ ተሰጥዖ ውድድር እንዲሁም በተመረጡ ቲክቶከሮች መካከል ባንካችን ለሴት ደንበኞቻችን ያዘጋጃቸውን አደይና ዘሃራ የቁጠባ ሂሳቦችን በተለየ መንገድ የማስተዋወቅ ውድድር ይካሄዳል፡፡በዚህም ውድድር አንደኛ ለምትወጣው የብር 100,000፣ ሁለተኛ ለምትወጣው የብር 75,000 እንዲሁም ሶስተኛ ለምትወጣው የብር 50,000 ሽልማት አዘጋጅቷል፡ 3) የሥራ ፈጠራ ውድድር የሴት ሥራ ፈጣሪዎችን ለማበረታት ባንኩ ባሉት ዲስትሪክቶች የሥራ ፈጣሪ ሴቶችን በመምረጥ በአነስተኛ የወለድ ምጣኔን ካለመያዣ እስከ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) የብድር አገልግሎት ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ፍላጎቱ ያላችሁና መስፈርቶችን የምታሟሉ የሥራ ፈጣሪዎች አቅራቢያችሁ ባሉ ቅርንጫፎችና የዲስትሪክት ፅ/ቤቶች በመቅረብ ከየካቲት 19 ቀን እስከ መጋቢት 22 ቀን 2017 ዓም. ባሉት ቀናት ብቻ በፁሑፍ ጥያቄያችሁን እንድታቀርቡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፤ በዚህም መሠረት በመርሃ-ግብሩ መሳተፍ የምትፈልጉ ሴት ተወዳዳሪዎች አስቀድማችሁ የአቢሲንያ ባንክ የፌስቡክ ገፅን https://www.facebook.com/BoAeth/ መወዳጀት ይኖርባችኋል፡፡ ዝርዝር የብድር እንዲሁም የመወዳደሪያ መስፈርቶችን ለመመልከት ከታች የሚገኘውን የቴሌግራም ሊንክ መጠቀም የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ https://t.me/BoAEth
显示全部...
👍 86 17👏 6🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 34🔥 4🥰 3🤩 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 45 9👏 7🤩 4🤔 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 50 14🤩 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 59👌 15 13🤩 11