ch
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

前往频道在 Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
182 943
订阅者
+4424 小时
+8987
+4 55230
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የባንኮክ ጉዞን ጨምሮ አይፎን 16፣ ሳምሰንግ S24 እና ሌሎች አጓጊ ዕጣዎችን የያዘው የባንኮክ ሽርሽር ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ! እንኳን ደስ አላችሁ እያልን እርሶም የአፖሎ ዲጂታል መተግበሪያን አውርደው ቤተሰብ ይሁኑ! አፖሎን ለማውረድ ለአንድሮይድ ስልኮች: https://play.google.com/store/apps/details... ለአፕል ስልኮች: https://apps.apple.com/eg/app/apollo-digital/id1601224628 ለህዋዌ ስልኮች ፡https://appgallery.huawei.com/app/C108966741 #መጣሁልሽ #አምሮኛል_መጣሁልሽ #ApolloWinBig #DepositAndWin #JoinApolloGetRewarded
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
显示全部...
30👍 4
照片不可用在 Telegram 中显示
እንኳን ለአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia
显示全部...
48👍 22🔥 12

🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
显示全部...
27👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የባንካችን ደንበኛ አቶ መላኩ በሬሳ ከአዋሳ የሞባይል ባንክ መተግበሪያ በመጠቀም ክፍያዎችን በመፈፀማቸው በspin to win ጨዋታ Hp ላፕቶፕ 13ተኛ ጀነሬሽን ስጦታ ተሸላሚ ሆነዋል። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 35 18😁 4
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
显示全部...
32👍 4😱 1👌 1
ባንካችን አቢሲንያ በፈጠራ ልህቀት የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት አቢሲንያ ባንክ በቅርቡ በተካሄደው 23 ኛው ኮኔክትድ ባንኪንግ ስብሰባ (23rd Edition of Connected Banking Summit - Innovation and Excellence Awards Ethiopia!) ላይ የፈጠራ ልህቀት ተሸላሚ ሆኗል። ይህንንም የፈጠራ ልህቀት (𝐄𝐱𝐜𝐞𝐥𝐥𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐢𝐧 𝐈𝐧𝐧𝐨𝐯𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧) ሽልማት የአክሴፕታንስ ኔትዎርክ ዳይሬክተር አቶ ተዎድሮስ አባይ ነሃሴ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል በተካሄደ ዝግጅት ላይ ባንኩን ወክለው ተቀብለዋል። ይህ ሽልማት ባንካችን የደንበኞች ተሞክሮን (Customer Experience) ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግና አስቀድሞ መፍትሄ ለማበጀት ላደረገው ያላሰለሰ ጥረትና በሃገራችን የባንክ አገልግሎት ላይ ላሳረፈው ጉልህ አሻራ የተሰጠ ዕውቅና ነው። ባንካችን አቢሲንያ የተለያዩ የፋይናንስ አገልግሎቶችንና ፕሮዳክቶችን ለደንበኞቹ ከማስተዋወቅ አንስቶ እጅግ በጣም ዘመናዊና ከወቅቱ ጋር የሚሄዱ ቴክኖሎጂዎችን በስራ ላይ በማዋል ረገድ ብዙ ርቀት ተጉዟል። በቅርቡም ከ920 በላይ በሆኑትና በመላ ሃገሪቱ በሚገኙት ቅርንጫፎቹ ሙሉ ለሙሉ ዲጂታል፣ ወረቀት አልባና ጥሬ ገንዘብ አልባ (Cashless) አገልግሎትን ስራ ላይ ማዋሉ የሚታወስ ነው።
显示全部...
62👍 26😱 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
显示全部...
28👍 9
00:10
视频不可用在 Telegram 中显示
ክፍያ በአቢሲንያ ይሁንልኝ በሉ! ደንበኛን ከሻጭ አስማምቶ በሽልማት ያንበሸብሻል። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
BOA MC - Souq 1080x1080.mp412.79 MB
37👍 9😁 7
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም የደብረ ታቦር በዓል ይሁንላችሁ ! #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 52 34🤩 2👌 2👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
显示全部...
28👍 5😱 1

34👍 7🔥 3
照片不可用在 Telegram 中显示
አቢሲንያ ሼባ ካርድ አቢሲንያ ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለበጎ አላማ ተጣምረዋል። እናም ውድ ደንበኛችን በአቢሲንያ ሼባ ካርድ እየተገበያዩ የበረራ ማይልስ ይሰብስቡ። #BankofAbyssinia #Banking #VisaCard #Visa #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 46 20🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
显示全部...
22👏 11👍 6
43👍 25🤩 4🔥 3🤔 3
13👍 10🔥 1
ባንካችን አቢሲንያ “የእሷ ቴክ አውደ-ርዕይ’’ ላይ ተሳተፈ • የዕውቅና ሽልማትም ተበርክቶለታል አቢሲንያ ባንክ የሴፍ ላይት ኢንሼቲቭ 2025 አካል በሆነው በአዲስ አበባ በፒያሳ በቀድሞው አጠራር ፖስታ ቤት ግቢ “በክሬቲቭ ሀብ ’’ በተዘጋጀው አውደ-ርዕይ ላይ ከነሐሴ 07 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በመሳተፍ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ“የእሷ-YE’ESUA ቴክ አውደ-ርዕይ” ጥሪ የተደረገላቸው የመንግሥት የሥራ መሪዎች፣ ሴት አመራሮች፣ ሥራ ፈጣሪዎችና ሌሎች ታዳሚዎች በተገኙበት በተባበሩት መንግሥታት የሴቶች ተወካይ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ኅብረት ልዩ ተወካይ በሆኑት በተከበሩ ዶሪስ ሙፑሞ በደማቅ ሁኔታ የተከፈተ ሲሆን እስከ ነሐሴ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይም ተገልጿል፡፡ በዕለቱም “አይ.ሲ.ቲና ዲጅታል ኢኮኖሚ የሴቶች ተጠቃሚነት” በሚል የፓናል ውይይት የተካሄደ ሲሆን ባንካችንን በመወከል በዲጅታል ባንኪንግ የኦንላይን መርቻንትና ፊን-ቴክ ማኔጅመንት ሥራ አስኪያጅ ወይ. ሰላም ጎሹ ተሳትፈዋል፡፡ በፓናል ውይይቱ ባንካችን በቅርቡ ያስተዋወቀውን ወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት ጨምሮ ሌሎች በተለይ ሴቶችን ያማከሉ የባንክ አገልግሎቶችንና ሥራ ፈጣሪ ሴቶችን ለማበረታታት ያለመያዣ የተሰጠውን ብድር በተመለከተ ለመድረኩ ተሳታፊዎች ግንዛቤ ለመፍጠር ተችሏል፡፡ በተጨማሪም በዕለቱም ባንካችን ያከናወናቸውን ሴቶች ላይ ትኩረት ያደረጉ ሥራዎች ለመንግሥት ኃላፊዎች፣ ለዓለም አቀፍ ረጂ እና አጋር ድርጅቶች ተወካዮች ገለጻ ተደርጓል፡፡ ሴፍ ላይት ኢንሼቲቭ በየዓመቱ ወጣት አመራሮችን ለማብቃት የአመራርነት ጉባኤና ወድድር (Leadership Conference and Competition) በማዘጋጀት የሚታወቅ ሲሆን፣ እ.ኤ.አ. ከጁላይ 22- 24, 2025 በተለያዩ ኩነቶች በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢ.ሲ.ኤ) በተሳካ ሁኔታ መከናወኑ ይታወሳል፡፡ እ.ኤ.አ ከጁላይ 22-24, 2025 በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን 5ተኛው ዓመታዊ ሊደርሽፕ ጉባኤና ውድድር ላይ አይ.ሲ.ቲ/ቴክ/ አውደ-ርዕይ፣ የወጣት ሴቶች አመራርነት ጉባኤና ውድድር፣ እንደዚሁም እ.ኤ.አ ጁላይ 31, 2025 የመንግሥት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶችና የተባበሩት መንግሥታት ተወካዮች በተገኙበት ዲፕሎማሲያዊ እራት ግብዣና የዕውቅና ሥነ-ሥርዓት ላይም የባንካችን ከፍተኛ የስራ መሪዎች የተሳተፉ ሲሆን፣ ባንካችንም በዕለቱ የዕውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡
显示全部...
41👍 2🤩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
显示全部...
25👍 1

20👍 2🔥 2😱 1