ch
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

前往频道在 Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
183 029
订阅者
+4724 小时
+7487
+4 55830
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ሓጃችሁ መብሩር፣ ሰዕያችሁ መሽኩር እንዲሆን ከልብ የሚመኘው አቢሲንያ አሚን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት፤ የዘንድሮውን የሐጅ ጉዞ ለነየታችሁ ሑጃጆች መልካም የዒባዳ ጊዜ ይሁንላችሁ እያለ፤ የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ ይገልፃል። ሐጀን መብሩር፣ ወሰዕየን መሽኩር! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!
显示全部...
👍 94👏 15 12🔥 10😁 8🤩 8🤔 5
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 42 5🤩 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 38 15🤩 8🔥 4👌 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የነገ ህልምዋን ለማሳካት ዛሬ ላይ በሙዳይ ይቆጥቡ ! ገበሬዎችን፣ ነጋዴዎችን፣ ባለሱቆችንና በሌሎች አነስተኛ ሥራዎች ላይ የተሰማሩትን ሁሉ ተጠቃሚ በሚያደርገው የሙዳይ ልዩ የቁጠባ ሂሳብ በመቆጠብ ህልምዎን ዕውን ያድርጉ! #MudaySavingAccount #SavingAccount #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 72 24🤔 10😁 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 28
照片不可用在 Telegram 中显示
ውድ ደንበኛችን ለሀጅ ጉዞዎ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ካጠናቀቁ በኋላ ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፎች መክፈል እንደሚችሉ ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው! አቢሲንያ አሚን! ዕሤትዎን ያከበረ!
显示全部...
👍 88 10😱 6👌 6😁 4🤩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 33😁 2
00:07
视频不可用在 Telegram 中显示
የአፖሎ አካውንት በመክፈት ወይም የአፖሎን መተግበርያ ለሌሎች በማጋራት አንዲሁም ገንዘብ ተቀማጭ በማድረግ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ። የመርሃ ግብሩን ዝርዝር መረጃ ከዚህ በታች ያግኙ፡፡ https://t.me/BoAEth/1525 አፖሎን በማውረድ ተሳታፊ ይሁኑ፡ ለአንድሮይድ ስልኮች: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.apollo&hl=en&gl=US ለአፕል ስልኮች: https://apps.apple.com/eg/app/apollo-digital/id1601224628 ለህዋዌ ስልኮች ፡https://appgallery.huawei.com/app/C108966741 #መጣሁልሽ #አምሮኛል_መጣሁልሽ #ApolloWinBig #DepositAndWin #JoinApolloGetRewarded
显示全部...
BOA Apollo User Aquisition Campaign_POST.mp413.33 MB
👍 67 26😁 5🤩 4🤔 3🔥 1👌 1
የአፖሎ መርሃ ግብር ዝርዝር መረጃ
显示全部...
የአፖሎ_ዲጂታል_ባንክ_የመጀመሪያ_ዙር_‹‹የባንካችን_ደንበኛ_ይሁኑ_፣_ይቆጥቡ_፣_ለወዳጅ_ዘመድ_ያጋሩ.pdf2.34 KB
👍 26😁 4
አቢሲንያ_ባንክ የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የስራ አመራር አባላት ባለፉት ስድስት ወራት በባንኩ በተሰሩ ዋና ዋና ክንውኖች ላይ ጥር 23 እና 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሐይሌ ግራንድ ሆቴል በጋራ ግምገማ አካሂደዋል፡፡ በግምገማው ወቅት ከእቅድ አንፃር በዋና ዋና መለኪያዎች ረገድ የተሰሩ ስራዎች በዲስትሪክት ፅ/ቤቶች ተነስተው ሰፊ ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ በአፈጻጸማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክት ፅ/ቤቶች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ድረ_ገጻችንን ይጎብኙ፤ https://www.bankofabyssinia.com/hm/ #Bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 72 13🤩 2🔥 1😱 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እናቀርባለን። አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #Telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
24👍 18🤔 5
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 21
照片不可用在 Telegram 中显示
ፈጥነው የመለሱ 10 ሰዎችን እንሸልማለን! ጥያቄ፡ የአፖሎ የቁጠባ ወለድ መጠን ስንት ነው? ማሳሰቢያ፡ መልስ ማስተካከልም ሆነ በተለያየ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ጊዜ በላይ መመለስ አይቻልም፡፡ ከዚህ በፊት ያሸነፉ ሰዎችም በድጋሚ መሳተፍ አይችሉም።
显示全部...
👍 164 30👌 14🔥 11🤩 10👏 6🤔 6😱 6
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 71😁 11👌 10🔥 7🤩 4
ባንካችን ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በካፌ የሚሰጠውን ማዕከል በድምቀት አስመረቀ! ባንካችን አቢሲንያ በዋናው መስሪያ ቤት በሚገኘውና ከጫካ ቡና ጋር በመተባበር የከፈተውን ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በካፌ የሚሰጠውን ማዕከል በትላንትናው ዕለት ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ፣ የጫካ ቡና ባለቤት አቶ ብስራት በላይ እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል፡፡ ይህ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በካፌ በውስጡ በሚገኙ የኢንተርአክቲቨ ቴለር ማሽኖችና (ITM) የራስ አገዝ አገልግሎት መስጠት በሚችሉ ታብሌቶች አማካኝነት ከጥሬ ገንዘብና ከወረቀት ንክኪ ነጻ በሆነ መልኩ ደንበኞች ከቅርንጫፎች ማግኘት የሚችሉትን የባንክ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በማዕከሉ ውስጥ በሚሰጠው የካፌና የሬስቶራንት አገልግሎት ከጥሬ ገንዘብና ከወረቀት ንክኪ ነጻ (Cashless and Paperless) መልኩ በተለያዩ የዲጅታል አማራጮች የአገልግሎት ክፍያ የሚስተናገድ ይሆናል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጠቀሙ፡-https://surl.li/ypzbwf
显示全部...
👍 131 40👏 11👌 11🔥 10🤩 6
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 28 7🤩 3🥰 2
00:05
视频不可用在 Telegram 中显示
አቢሲንያ ባንክ ከጥሬ ገንዘብ እንዲሁም ከወረቀት ንክኪ ነጻ (CASHLESS & PAPERLESS) የባንክ አገልግሎትን ያጣመረ ዘመናዊ ማዕከል የምርቃት ሥነስርዓት ቀጥታ ስርጭት በባንካችን የፌስቡክ ገጽ ላይ ይከታተሉ፡፡ Link: https://www.facebook.com/BoAeth #Cashless #Paperless #RelaxAndBank #AbyssiniaBank #ChakBunna #CoffeeAndBanking #BankingInnovation #DigitalBanking #CashlessBanking #CashlessExperience
显示全部...
3.gif.mp40.23 KB
👍 104 18🔥 7🤩 6
照片不可用在 Telegram 中显示
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking  #BanksinEthiopia  #AddisAbaba  #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
👍 49 6🔥 5🤩 4👌 2
00:11
视频不可用在 Telegram 中显示
አዲስ ነገር ! እጅግ የተለየ ነው ዝግጁ ይሁኑ! #NewArrival #LaunchSoon #DigitalEthiopia #Ethiopia #Teaser #ComingSoon #CafeBranch #TechInnovation #DigitalBanking #BankofAbyssinia #ChakBuna #TheChoiceForAll #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
IMG_9699.MP42.03 MB
61👍 58👏 13😁 10
አዲስ ነገር ! እጅግ የተለየ ነው ዝግጁ ይሁኑ! #NewArrival #LaunchSoon #DigitalEthiopia #Ethiopia #Teaser #ComingSoon#CafeBranch #TechInnovation #DigitalBanking #BankofAbyssinia #ChakBuna #TheChoiceForAll #የሁሉም_ምርጫ
显示全部...
Coming Soon (1080 x 1350 px).gif55.39 MB