ch
Feedback
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷‍♂

ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷‍♂

前往频道在 Telegram

| እውነት | ፍትህ | ፍቅር | ✔ሥነ ልቡና | የተለወጠ ግለሰብ አለም ይለውጣል! የተለያዩ የስነልቦናና የላቀ የሰው ልጅ አስተሳሰብ ላይ የተሰሩ video ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናሌን ይከታተሉ "የማወቅና የመለወጥ ሰአት አሁን ነው " https://www.youtube.com/user/TheNahusenai Facebook አድራሻዬ Fb.com/psychologyabc

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
10 762
订阅者
-424 小时
-527
-15730
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
‹‹ትልቁ ብቸኝነት ሰውን ማጣት ሳይኾን ራስን ማጣት ነው። በምድር ላይ ራሱን እንዳጣ ሰው ብቸኛ የለም። ራስን ማጣት፥ በኛ ውስጥ ያሉ ችሎታዎቻችንን አቅማችንንና ስሜቶቻችንን ማጣት ነው፡፡ እራሱን ያጣ ሰው በዙሪያው እልፍ ሰዎች ቢሰበስብ እሱ ግን ዘወትር ብቸኛ ነው።›› #ሜሎሪና _ሕይወቴ 💚💛❤️ ፎቷችሁን እየላካችሁልን ስለኾነ እናመሠግናለን።
显示全部...
11👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
‹‹ኹላችን በምድር ስንኖር ይስፋም ይጥበብም፣ ይብዛም ይነስም  በውስጣችን የፈጠርነው የራሳችን ብቻ የኾነ ዓለም አለን። በዚህ ዓለም ውስጥ ትልቁ የሰውነት ውቅራችን ደግሞ ትዝታ ነው። ትዝታ ለብዙ ሰው የዕድሜ ዘመን እስር ቤት ነው። ብዙ ሠዎችም ወደፊት መራመድ እየፈለጉ አስሮ የሚይዛቸው በገዛ አዕምሮአቸው ውስጥ ያስቀመጡት የትናንት ታዝታቸው ነው። ከትዝታው መፋታትና ትዝታውን ማሸነፍ የቻለ ሰው ግን የትም መድረስ ይችላል።›› ሜሎሪና ሕይወቴ ገጽ - 79 አብርሆት ቤተመጻሕፍት አጠገብ በሚገኘው ሀሁ መጻሕፍት መደብር "ሜሎሪና ሕይወቴ"ን ማግኘት ይቻላል። @psychoet
显示全部...
7👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ሜሎሪና ቁጥር 3 (ሜሎሪና ሕይወቴ) እየተነበበ ነው። ፎቶና የወደዳችሁትን ሀሳብ እያካፈላችሁን ስላለ አመሠግናለሁ። ሜሎሪና መጽሐፍ በጃዕፈር መጸሐፍ መደብር (ለገሀር፣ 4ኪሎና ሳሪስ አደይ አበባ) ፣ በእነሆ መደብር 4 ኪሎ፣ በየኔነህ መደብር ቃሊቲ መናሀሪያ፣ በሱመያ መደብር መርካቶ፣ በባህርዳር ጎንደርና ላሊበላ አካባቢ አዳነ መደብር እና በሌሎችም መደብሮች ይገኛል። በሌሎችም መደብሮች እየተሰራጨ ስለኾነ የቀረውን የክረምት ቀናት ዳጎስ ያሉ (የሥነልቦናና የመሪነት) ሀሳቦችን ከልብወለድ ታሪክ ጋር በማንበብ እንድታሳልፉ እንጋብዛለሁ።
显示全部...
6👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
እስር ቤት...
显示全部...
👍 10
照片不可用在 Telegram 中显示
‹‹ትልቁ ብቸኝነት ሰውን ማጣት ሳይኾን ራስን ማጣት ነው። በምድር ላይ ራሱን እንዳጣ ሰው ብቸኛ የለም።  ራስን ማጣት፥ በኛ ውስጥ ያሉ ችሎታዎቻችንን አቅማችንንና ስሜቶቻችንን ማጣት ነው፡፡  እራሱን ያጣ ሰው በዙሪያው እልፍ ሰዎች ቢሰበስብ እሱ ግን ዘወትር ብቸኛ ነው።››             ሜሎሪና ሕይወቴ ገጽ 44 "ሜሎሪና - ሕይወቴን" አንብባችሁ አስተያየታችሁንና የወደዳችሁትን ሀሳብ ከፎቶ ጋር ብትልኩልን ደስ ይለናል። ሜሎሪና 💚💛❤️
显示全部...
23👍 5👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
እግዚአብሔር ይመስገን! ያለፉትን 13 ዓመታት የወሰዱት የሜሎሪና ተከታታይ የመጀመሪያ ክፍሎች ተጠናቀዋል። ሦስቱም የሜሎሪና ክፍሎች በየመደብሮቹ ስለሚገኙ እንድታነቡ እጋብዛለሁ። ለምትወዷቸው ደግሞ ለዐዲሱ ዓመት በስጦታ መልክ አበርክቱላቸው። ፎቷችሁንና ምልከታችሁን ደግሞ በታላቅ አክብሮት ስለምቀበል በውስጥ ላኩልኝ። ሜሎሪና - ስውር ጥበብ ሜሎሪና - ቴሎስ ሜሎሪና - ሕይወቴ 💚💛❤️ @psychoet
显示全部...
17👏 5👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ሜሎሪና መጽሐፍ በጃዕፈር መጸሐፍ መደብር (ለገሀር፣ 4ኪሎና ሳሪስ አደይ አበባ) ፣ በእነሆ መደብር 4 ኪሎ፣ በየኔነህ መደብር ቃሊቲ መናሀሪያ፣ በሱመያ መደብር መርካቶ እና በሌሎችም መደብሮች ይገኛል። በሌሎችም መደብሮች እየተሰራጨ ስለኾነ የቀረውን የክረምት ቀናት ዳጎስ ያሉ (የሥነልቦናና የመሪነት) ሀሳቦችን ከልብወለድ ታሪክ ጋር በማንበብ እንድታሳልፉ እጋብዛለሁ። በሚቀጥሉት ቀናት ከመጽሐፉ የተወሰዱ ሀሳቦችን አካፍላችኋለሁ። @psychoet
显示全部...
👍 10 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ሜሎሪና ቁጥር 3 "ሜሎሪና-ሕይወቴ"ን በኹሉም መደብሮች ማግኘት ትችላላችሁ።
显示全部...
👍 17 2👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ደረሰ! ሠላም ወዳጆች፥ "ሜሎሪና- ሕይወቴ" የተሠኘው 3ኛ መጽሐፌ ነገና ከነገወዲያ (ቅዳሜና እሑድ) በራስ አምባ ሆቴል ስለሚመረቅ  እንዲገኙ በአክብሮት እጋብዛለሁ። ቦታ: ራስ አምባ ሆቴል ( ከ4 ኪሎ ወደመገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ፣ የሆቴሉ መጨረሻ ፎቅ ) https://maps.app.goo.gl/V6u4r8vMw2m5cxPH8?g_st=ac t.me/psychoet
显示全部...
13👍 7👏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ኹለት ቀን ብቻ ቀረው።
显示全部...
👍 8😢 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የማይዋጥልን ጥያቄ! ምን ታስባላችሁ?
显示全部...
👍 8😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ሠላም ወዳጆች፥ "ሜሎሪና- ሕይወቴ" የተሠኘው 3ኛ መጽሐፌ የፊታችን ቅዳሜና እሑድ በራስ አምባ ሆቴል ስለሚመረቅ  እንዲገኙ በአክብሮት እጋብዛለሁ። ቀን: ነሀሴ 11 ( ከጠዋት 2 - ምሽቱ 2 ሰዓት ) እና ነሀሴ 12 (ከጠዋቱ 4- ምሽቱ 2 ሰዓት) ባመቻችሁ ሰአት በመገኘት መጽሐፉን ከደራሲው በአካል ማግኘት ትችላላችሁ። ቦታ: ራስ አምባ ሆቴል ( ከ4 ኪሎ ወደመገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ፣ የመጨረሻ ፎቅ ላይ) https://maps.app.goo.gl/V6u4r8vMw2m5cxPH8?g_st=ac መጽሐፉን በብዛት ለምትፈልጉ 0912664084 መደወል ትችላላችሁ t.me/psychoet
显示全部...
👏 12👍 3 2
ከሜሎሪና መጽሐፍ የወጡ ሀሳቦች - መጽሐፉን አንብባችሁ ፎቶዎችሁን ከማስታወሻ ጽሑፍ ጋር ላኩልን 📕‹‹ትልቁ የጦርነት ሥፍራ አእምሮ ነው፤ ትልቁ ድል ደሞ ራስን ማሸነፍ ነው›› “Dirreen lolaa inni guddaan sammuu namaati, Injifannoo guddaan of mo’uudha 📕ያለፍክበት የሕይወት መንገድ አስሮ ሊይዝህ አይገባም ፤ ነገህን መወሰን የራሳህ ምርጫ ነው፡፡ 📕በምድር ላይ ምንም ፍጹም ነገር የለምና አንተም ፍጹም ለመሆን አትሞክር ሰዎችም ፍጹም እንዲሆኑ አትጠብቅ ነገር ግን ኹሉን በመልካምነትና በቅን ልቦና አከናውን ፡፡ 📕ያለህን ችሎታ ፣ አቅም ፣ ዕውቀት አንተ ካላከበርከውና ካላወጣኸው ማንም መቶ ሊያከብርልህና ሊያወጣልህ አይችልም ፡፡ ስለዚህ ከተቀምጥክበት ተነሳና ከምኞት ወተህ ወደ ተግባር ተሻገር ፡፡ 📕ዝምታ ፣ በውስጡ ትልቅ ጩኸት የያዘ የማይጠየቅ ጠያቂ ፣ የማይመረመር መርማሪ ነውና ከዙሪያህ ካለ የሰዎች ጫጫታ በላይ በላይ የውስጥ ዝምታህን አድምጥ ፡፡ 📕በሕይወትህ ትልቅ መከራ ፣ ችግር ፣ ሀዘን ደርሶ ሊሆን ይችላል ፤ "ሰው እንዴት በዚህ ውስጥ ያልፋል?" ብለህ አዝነህ ፣ ተክዘህ ሊሆንም ይችላል ፡፡ ግን በሕይወት ዘመን መዘንጋት የሌለብህ ነገር "ተስፋ" የሚባል ነገር መኖሩን ነው ፡፡ 📕‹‹... በምድር ላይ የሚወዱትን ሰው በሞት እንደመቀማትና ተስፋ ያደረጉትን እንደማጣት ትልቅ ህመም የለም፡፡ ሲደጋገም ደግሞ ሐዘን፣ ሥቃይ፣ ችግርና መከራ እንደመጫሚያና ልብስ አጥልቀዋቸው የሚዞሩ ያህል ይሰማል፡፡›› 📕የሰው ልጅ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ መጠኑና ስፋቱ ቢለያይም፣ ራሱ በሠራው አሊያም ሌሎች ባጠሩለት እስር ቤት ይኖራል፡፡ እንደ ራሱ አሳብና አመለካከት ግን ትልቅ እስር ቤት የሚኾንበት አንዳች ነገር የለም፡፡ ለካስ እስር ቤት ቦታ ሳይኾን አስተሳሰብ ነው፡፡ በዚህች ምድር እጅግ ብዙ ሰው በአእምሮው እስር ቤት ውስጥ በአሉታዊ አስተሳሰብ ታስሮ፣ በከንቱና እንቶ ፈንቶ ፍርሀት ተይዞ ማንም እንዳይረዳው ኾኖ የእስር ቤት ቊልፉን ራሱ ደብቆ ይኖራል፡፡ @psychoet
显示全部...
21👍 15😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ትልቁ ብቸኝነት ሰውን ማጣት ሳይኾን ራስን ማጣት ነው። በምድር ላይ ራሱን እንዳጣ ሰው ብቸኛ የለም። ሜሎሪና - ሕይወቴ @psychoet
显示全部...
👏 18👎 3 3👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችኹ? እንዲያው በተለምዶ "ሕይወት እንዴት ነው?" ተባብለን እንጠያየቃለን። ግን ለእናንተ 'ሕይወት' ማለት ምን ማለት ነው? @psychoet
显示全部...
👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
እየመጣ ነው...
显示全部...
👍 6👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በቀጣይ ሳምንት ለንባብ ይበቃል ሜሎሪና ቁጥር 3 💚💛❤️
显示全部...
👏 10 6👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
Three stories to boot: 1. Nokia refused Android 2. yahoo rejected google 3. Kodak refused digital cameras Lessons: 1. Take chances 2. Embrace the Change 3. If you refuse to change with time, you'll become outdated Two more stories: 1. Facebook takes over whatsapp and instagram 2. Grab takes over Uber in Southeast Asia Lessons: 1. Become so powerful that your competitors become your allies 2. Reach the top and eliminate the competition. 3. Keep on innovating Two more stories: 1. Colonel Sanders founded KFC at 65 2. Jack Ma, who couldn't get a job at KFC, founded Alibaba and retired at the age of 55. Lessons: 1. Age is merely a number 2. Only those who keep trying will succeed Last but not least: Lamborghini was founded as a result of revenge from a tractor manufacturer who was insulted by Ferrari founder Enzo Ferrari. Lessons: Never underestimate anyone, Ever! ✔️ Just keep working hard ✔️ Invest your time wisely ✔️ Don't be afraid to fail
显示全部...
👍 15 5