ch
Feedback
Best አማርኛ ጥቅሶች

Best አማርኛ ጥቅሶች

关闭频道
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
181 921
订阅者
-14724 小时
+1927
-1 03530
帖子存档
1GB ስንት MB ነው?
显示全部...
1000
1024
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
显示全部...
2
ሀ. 1950
ለ. 1960
ሐ.1977
መ.1970
照片不可用
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
显示全部...
1
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
ተማሪ ናቹ ?
显示全部...
✅አዎ✅
🔻አይ🔻
照片不可用
😂😂ሁሌ ሳቅ😂😂
显示全部...
😂ሰለ ትምሮ😂😂
😂ስለ መምህር😂
😂አቤ እና ከቤ😂
😂ሁሉም ያለበት😂
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ❓
显示全部...
⚡️አዎ⚡️
🤭አልፈልግም 🤭
⚖️እንዴት ⚖️
照片不可用
ሁሌም ሳቅ😂😂😂
显示全部...
1
🤣የተማሪ ትረባ🤣
😂አስቂኝ meme😂
🤣😄አቤ እና ከቤ😄🤣
😂😎ሁሉንም በ አንድ ላይ😎😂
Repost from N/a
ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more 📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ
显示全部...
1
📝Read More....📝
照片不可用
ኮከቦ ምንድ ነው?
显示全部...
♈️ ኤሪስ
♌️ ሊዮ
♐️ ሳጁታሪየስ
♉️ ታውረስ
♍️ ቪርጎ
♑️ ካፕሪኮርን
♊️ ጄሚኒ
♎️ ሊብራ
♒️ አኳርየስ
♋️ ካንሰር
♏️ ስኮርፒዮ
♓️ ፓይሰስ
💫 ኮከቦን ለማወቅ 💫
የ ኪያ ቁጥር 2 ፊልም አዲሱ ማጀቢያ ሙዚቃ ዳውንሎድ ማድረግ ሳይጠበቅባቹ ከስር 'Play' ሚለው በመንካት ያዳምጡ 😭 ❤️ ኤሊያስ ተሾመ - ኪያዬ ቁ.2 Play ▷ ◉─────── 04:55
显示全部...
PLAY
​​        💖የፍቅር ማዕበል 💞 💝ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በከምርጦችመህደር የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝           ክፍል 2⃣3⃣ የት ሄዶ ይሆን እያልኩ ወደናቴ ቤት ሄጄ ትንሽ ልረፍ ብዬ ልመለስ ስል የማክቤት አባት የኔ ልጅ የኔ ልጅ እያሉ ከኋላይ እየሮጡ መጡና አስቆሙኝ 5  ደቂቃ ብቻ እንዳወራቸው አጥብቀው ለመኑኝ:: ቅር እያለኝም ቢሆን እሺ አልኳቸው ወደ ውስጥ ገብተን እንቀመጥ አሉኝ እሺ ብዬ ተከተልኳቸው ወንበር አዘጋጅተው አስቀመጡኝ። ምን ሊያወሩኝ እንደሆነ መገመት አልቻልኩም ግን አሁንም ካጠገቡ እራቂ ሊሉኝ ይሆን እንዴ??? ይቅርታ የኔ ልጅ ምን ይምጣልሽ አሉኝ ምንም አልፈልግም እቸኩላለሁ ካላስቸገርኮት ማለት የፈለጉቱን ቶሎ ይበሉኝና ልሂድ አልኳቸው ... እየውልሽ የኔ ልጅ እኔ ስለልጄ ላወራሽ ነበር አሉኝ ቀና ብለው አይኔን ለማየት እየፈሩ እንዴት ብዬ አይኔን በጨው አጥቤ ፊትሽ እንደቆምኩ አላውቅም  ግን በቃ ልጄን መልሽልኝ ማክቤልና የአይኔን ማረፊያ አይኔ እያየ አጥቼዋለሁ አሉ እንባ እየተናነቃቸው። ምነው ማክቤል የሆነው ነገር አለ እንዴ??? (እውነት ለመናገር ደንግጫለሁ ) አዎ ካንቺጋ ከተለያያችሁ ጀምሮ የበፊቱ ማክቤል የለም በስርአት አውርቶኝ አያውቅም ቤትም ሆነ ስራ ቦታ ከስንት አንዴ ብር ሲፈልግ ብቻ ነው ሚመጣው የለበሰው ልብስ እላዩ ላይ ሸቶ እንኳን አይቀይረውም ። ልጄን አተርፋለሁ ብዬ ገደልኩት እየውልሽ የኔ ልጅ እኔ ነኝ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ እሱ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ። ህይወቴን በሙሉ ለፍቼ ሰርቻለሁ ልጄን ለማሳደግ ስል የልጄ እናት በቂ ገንዘብ ስሌለኝ ከኔና ከልጄጋ በድህነት መኖር ስለማትፈልግ ብቻ ነው እኔንም ማክቤልንም ጥላን የሄደችው ። እና ቆይ የኔ ልጅ ከኔ በላይ ገንዘብን መውደድ ያለበት ሰው አለ እኔ አንችና እሱ እንድትለያዩ ያደረኩበትና ምክንያቶች ልጥቀስልሽ በመጀመሪያ እኔ ልጄ የራሱን ቤት በራሱ እስኪገዛ መኪና እስኪኖረው ሀብታም ከሚባሉት ደረጃ እስኪመደብ ድረስ ጠንክሮ እንዲሰራና እንደሱ ሀብታም የሆነችውን መርጦ አግብቶ እኔ እሱን ባሳደኩበት መንገድ ሳይሆን በተለየ መንገድ ነው ልጆቹን እንዲያሳድግ ምፈልገው ሁለተኛ በቃ ስራ ስራ ነው ማክቤል ብዙ ጊዜ እንዲሰራ ያዘዝኩትን ስራ እየተወ አንቺን ለማግኘት ይመጣል አየሽ ዛሬ ገንዘብ በመስሪያው ሰአት አንቺን አንቺን እያለ ነገ የተሻለ ሀብታም ስታገኚ ጥለሽው ብትሄጂስ ብዬ ፈራሁ ሶስተኛ አንቺ ስንት አመት ሙሉ እናትሽ ብቻዋን ለፍታ አስተምራሽ ተምረሽ ከተመረቅሽ ቡሀላ ግን እሷ እየሰራች አንቺ የቤት እመቤት ሆንሽ በዛ ሰአት ለልጄ እነደማትሆኚው ወሰንኩ ቢያንስ እንኳን በርሽ ላይ ሱቅ ነገር ከፍተሽ ሻይ ቅጠል መሸጥ ይሻላልኮ በዚህ ወጣትነት እድሜ ስራ እስካገኝ ነው እያሉ ቤት ከመቀመጥ ግን አሁን የታየኝ ልጄ እናንተጋ ሀብት መስፈርት አልነበረውም ፍቅራችሁ አንዳችሁ አንዳችሁን አምናችሁ ጠብቃችሁ እንድትኖሩ ያደርጋችሁ ነበር ለካ ሁሉም ሴት እንደኔ ሚስት አደለም እኔ ይቺን ግሮሰሪ ይዤ ለልጄ ሚስትነት ስታንሽብኝ የሀብታሞች ሀብታሙ መጥቶ በክብር አንደላቆ አገባሽ የዛኔ ነው ሁሉም ነገር የተገለጠልኝ ። ዛሬ ከረፈደ እንደ እግር እሳት ቢበላኝ ምን ላድርግ ግን በቃ አንድ የመጨረሻ ነገር የምለምንሽ ማክቤልን እንዴትም አድርገሽ ቢሆን ወደራሱ መልሽልኝ ሚስቱ ባትሆኚ እንኳን እህቱ ሁኚው እባክሽ የኔ ልጅ በኔ ጥፋት እሱ አይቀጣብኝ እንደው በወለደችሽ እናትሽ ይዤሻለሁ ይቺን ብቻ እሺ በይኝ አሉ እንባቸው ካይናቸው እየወረደ ይቀጥላል ...... ምርትና አግልግሎቶን ለማስተዋወቅ ያናግሩኝ !!! ክፍል ሀያ አራት ከ3⃣0⃣0⃣👍like በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ።
显示全部...
👍 406 64👏 6🤷‍♀ 5🥰 3🔥 2🤗 1
照片不可用
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 ና ግባ😆👇👇👇 ፈን ዞን እንባላለን💀
显示全部...
1
😂ሰለ ትምሮ😂😂
🤣🤣የክላስ ትረባ🤣🤣
🤣🤣የTiktok ኮሜንቶች🤣🤣
🤣🤣ኢትዮ ቀልዶች🤣🤣
🤣🤣አሽቄ ሚም🤣🤣
🤣🤣መርጌታ ሚም🤣🤣
🤣🤣PATRON ሚም🤣🤣
💀ሁሉም ያለበት💀
照片不可用
ታሪኩ እንዲነው ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም😳😳😳😳 ሴቷ እንዲህ አሰበች.....
显示全部...
4
📖ያንብቡት.....
照片不可用
እስክትሞቱ መሳቅ🤣 ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ ይህ ቻናል ለእናንተ ነው፣....ህይወት አጭር ነች Join በማለት ፈታ በሉ።🔥😂😂😂😂
显示全部...
😂 JOIN 😂
😂 Telegram ጨዋታ 😂
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ❓
显示全部...
⚡️አዎ⚡️
🤭አልፈልግም 🤭
⚖️እንዴት ⚖️
Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
显示全部...
📚ትምህርት ሚስቴር📚
⚽️ ስፓርት ⚽️
📀 ሙዚቃ 📀
🌐 ፖለቲካ 🌐
🎬 ፊልም 🎬
🪩 ቴክኖሎጂ 🪩
📙 መፅሐፍ 📓
😂 ቀልዶች 😂
📌 ትኩስ ዜና 📌
ሁሉንም በአንድ ቻናሎች✅
Repost from N/a
ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more 📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ
显示全部...
1
📝Read More....📝