ch
Feedback
Best አማርኛ ጥቅሶች

Best አማርኛ ጥቅሶች

关闭频道
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
182 114
订阅者
-13424 小时
+657
-49130
帖子存档
Repost from N/a
照片不可用
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ ⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ። ✈️ የቻናሉ Link👇 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/3778
显示全部...
1
በነፃ ይማሩ 📖
​​   💖የፍቅር ማእበል​💞 💝ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በBest አማርኛ ጥቅሶች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝           ክፍል2⃣7⃣ ቡናችንን ጠጣተን : ምሳችንን በላልተን ቀኑን ሙሉ ጨዋታው እንደደራ አመሸንና ወደ 11 ሰአት አካባቢ ወደቤታችን ለመሄድ ወጣን። ባባን ልዑሌ ነበር ያቀፈው ወደመኪናችን ልንገባ ስንል ልጁን ለኔ ሰጠኝና በዛው ግንባሬን ሳምምም አደረገኝ ። ወደመኪናችን ገብተን እየሄድን ድንገት ዞርስል ማክቤል በመብራት ፖል ተደብቆ እያየን ነበር:: አስተያየቱ እንደነፍሰ ገዳይ ነው ። በጣም ያስፈራ ነበር ባላየ ፊቴን አዞርኩኝ። ከባባጋ እየተጃጃልኩ ልዑሌ ደሞ ዝም ብሎ እኔን እያየ እየሳቀ መንገዳችንን ቀጠልን በነገራችን ላይ የባባ ስም ማን ይመስላችኋል(ዛብሎን ነው ልዑሌ ነው ስሙን ያወጣለት ከኔጋ ይኖራል ማለት ነው) ለምን እንደዛ እንዳለው ባላውቅም የልጄ ስም ግን ዛብሎን ነው እውነት ለመናገር ደስ የሚልና ለየት  ያለ ስለሆነ እኔም ወድጄዋለሁ። ቤታችን ከደረስን ቡሀላ ሁላችንም ደክሞን ስለነበር ለመተኛት እየሞከርን ነበር ባባ ግን እንቢ አለኝ አንዴ እኔ አንዴ ልዑሌ እያጫወትነው ቆየን ከሌሊቱ 6ሰአት አካባቢ ስልኬ ተደጋጋሚ ጊዜ እየጠራ ነበር ከማክቤል እንደማይዘል ስለገባኝ ቼክ አላደረኩትም ነበር ። ልዑሌ አይቶ እንዳላየ ዝም አለኝ ሳይለንት አደረኩት ። ትኝሽ ቆይቶ ባባ ሲተኛ ልዑሌም አብሮት ተኛ የዛኔ ስልኬን አንስቼ ሳየው እውነትም ማክቤል ነበረ 26 ጊዜ ደውሏል ። 10 text ልኮልኝ ነበር ። መጀመሪያ እንደለመደው እየተጃጃለ ስለመሰለኝ ያን ያህል ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር  textochun ማንበብ ጀመርኩ ። ema Enate Selam አፈቅርሻለሁ ናፍቀሽኛል ......... ........... .......... የመጨረሻው ላይ ተስፋዬ ይሙት(ተስፋዬ አባቱ ነው) ከዛሬ ጀምሮ አይኔን አታይኝም ካባቴም ካንቺም ካልሆንኩ ማንአለኝ ብዬ እኖራለሁ እራሴን ነው ማጠፋው የዛኔ አንችም ሰላምሽን ታገኛለሽ አባቴም ልጅ አለኝ ብሎ ተስፋ ማድረጉን ያቆማል ለነገሩ አሁንም ተስፋ ቆርጦብኛል :: አባቴን ባየሁት ቁጥር እንደዛ ሆኖ አሳድጎኝ ዛሬ ባንቺ ምክንያት እንደዚህ ክብሩን ሳሳጣው ያናድደኛል አንቺን ሳይሽ ደሞ ምናለ የዛኔ አባቴን እንደምንም ብዬ ባሳመንኩት አንቺን ጨክኜ ብመርጥ ኖሮ አባቴ ደስተኛ መሆኔን ሲያይ ሀሳቡን ይቀይር ነበር እላለሁ። በመሀል ቤት እኔ ባክኜ ቀረሁ ሰላም አንቺ ከኔጋ እንደተለያየሽ ድጋፍ እንዲሆንሽ እንዲያፅናናሽ ልዑልን ላከልሽ ቆይ ለኔስ እእእ ብቻዬን ወይ አልሞትኩ ወይ አልዳንኩ ። በየቀኑ እየጠጣሁ  እየሰከርኩ አባቴን ከማሰድብ እሱ ከማሳዝን አንችም ባየሽ ቁጥር ከምትሳቀቂ በቃ ቻውውውው::: textun እንዳነበብኩ እጄ ተንቀጠቀጠ ወደ መታጠቢያ ቤት ገብቼ ደወልኩለት አያነሳም ደግሜ 2/3 ጊዜ ደወልኩ አያነሳም ። እንደምንም እራሴን አረጋጋሁን text ፃፍኩለት ። አረ እንደዚህ አታስብ አሁንም ድረስ ለኔም ላባትህም ታስፈልገናለህ ብዬ ላኩለት መልስ የለም። ደግሜ አሁኑኑ ደውልልኝ በጣም ፈልጌህ ነው ?? አይመልስም ። የዛኔ የምር የሆነ ነገር የሆነ መስሎኝ ነበር ከመደንገጤ ብዛት ምን እየፃፍኩ እንደነበር እራሱ ማሰቢያ ሰአት አላገኘሁም ። ብቻ ማክቤል ቢያንስ ለልጅህ ስትል መኖር አለብህ ዛብሎን ያንተ ልጅ ነው ካንተ ስላረገዝኩ ነው ልዑሌ እንደዛ በተፋጠነ ሰርግ ያገባኝ ቢያንስ ለሱ ስትል ኑርለት አልኩት። መልስ አልሰጠኝም ሌሊቱን ሙሉ እንቅልፍ ባይኔ ሳይዞር 12 ሰአት ሆነ ። ዝም ብዬ ተነስቼ ልብሴን ቀየርኩና ከክፍላችን ወጣሁ ። ለማንም ሳልናገር ስልኬንና የትራንስፖርት ብርብቻ  ይዤ ወጣሁ ። ቀጥታ ወደነ ማክቤል  ግሮሰሪ ሄድኩኝ ዝግ ነው ወደቤታቸው አመራሁ ከየት የመጣ ድፍረት እንደሆነ ባላውቅም በሩን በሀይል ደበደብኩት አባቱ መተው ከፈቱልኝ ሲያዩኝ በጣም ደነገጡ የሞት መልአክ እንጂ ሰው ያዩ አይመስሉም ነበር ። እየተንተባተብኩ ይቅርታ ፋዘር ማ ማ ማክቤልን ፈልጌው ነበር ቤት ነው እንዴ  አልኳቸው ። አዎ የኔ ልጅ ምነው ይሄን ያህል አስቸኳይ ነው እንዴ ልቀስቅስልሽ ሌሊት ሰክሮ እየተዘላገደ ነው የገባው ነይ ግቢና አንቺ ቀስቅሽው በዛውም ትንሽ መክረሽው ትሄጃለሽ አሉኝ። የዛኔ ልክ ትልቅ ሸክም ከትከሻዬ ላይ እንደተነሳልኝ ነገር እፎይ አልኩኝ ። አይ አባባ አመሰግናለሁ ይተውት በቃ ይተኛ ቡሀላ እደውልለታለሁ ብዬ መልሳቸውን እንኳን ሳልጠብቅ ፊቴን አዙሬ በፍጥነት ከዛ አካባቢ ሄድኩኝ ። ወደቤት እየተመለስኩ ልዑሌ ደወለ ። ሰላሜ የት ሄደሽ ነው በዚህ በጠዋት አስደነገጥሽኝኮ ?? ይቅርታ ልዑሌ መጥፎ ህልም አይቼ ስለነበር ባባ ሳይነሳ ቤተክርስቲያን ተሳልሜ ልምጣ ብዬኮ ወጥቼ ነው መጣሁ አልኩትና ስልኩን ዘጋሁት :: ወደቤት ስደርስ ልዑሌ አይቶኝ በጣም ደነገጠ እንዴ ሰላም አብደሻል እንዴ እንደዚህ ሆነሽ ነው ቤተክርስቲያን ሄድኩ ምትይኝ ወይስ ምንድነው አለኝ ። አረ ልዑሌ ከእንቅልፌ ስነቃ በጣም ደንግጬ ስለነበር ምን እንደለበስኩ እራሱ አላስተዋልኩትም ነበር  ልክ ቤተክርስቲያኑ በር ላይ ደርሼ ከተሳለመኩ ቡሀላ ነው የታወቀኝ አልኩት። አይንሽ እራሱ ቀልቷልኮ አሞሻል እንዴ ?? አይ እየቃዠሁ ስለነበር ለዛ ነው በቃ ትንሽ እንቅልፍ ልተኛ መሲን ባባን አጫውችው በላት ብዬው አልጋው ላይ ተዘረርኩ ። ልዑሌ ያወራሁት ያደረኩት ምንም አልተዋጠለትም ግን ዝምምም አለኝና ባባን አቅፎ ከክፍል ወጣ ። ሌሊቱን ያልመጣው እንቅልፌ የማክቤልን ደህና መሆን ከሰማ ቡሀላ  ባንዴ መጣብኝ ..... ክፍል ሀያ ስምንት ከ3⃣0⃣0⃣👍 like በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ   🖤 @Best_amharic_quotes 💛 ሼር 🙏
显示全部...
👍 340 65👏 3💯 3😱 2👌 2🥰 1🤝 1
በጣም ርቦኛል ለማለት
显示全部...
I am going toeat.
I am starving.
I am thirsty.
I am sick.
Repost from N/a
照片不可用
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
显示全部...
2🤝 2
ሀ.1983
ለ.1997
ሐ.1998
መ.1999
Repost from N/a
ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more 📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ
显示全部...
1
📝Read More....📝
照片不可用
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 ና ግባ😆👇👇👇 ፈን ዞን እንባላለን💀
显示全部...
😂ሰለ ትምሮ😂😂
🤣🤣የክላስ ትረባ🤣🤣
🤣🤣የTiktok ኮሜንቶች🤣🤣
🤣🤣ኢትዮ ቀልዶች🤣🤣
🤣🤣አሽቄ ሚም🤣🤣
🤣🤣መርጌታ ሚም🤣🤣
🤣🤣PATRON ሚም🤣🤣
💀ሁሉም ያለበት💀
Repost from N/a
Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት see more....
显示全部...
1
❗️ሙሉ ታሪኩን ለማየት ❗️
👀see👀
照片不可用
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎 ና ግባ 🤣😁👇👇
显示全部...
🤣የተማሪ ትረባ🤣
😂አዝናኝ ቀልዶች😁
😂ለመሳቅ ብቻ😂
😢አቤ እና ከቤ😁
😂አለመሳቅ ፖሌንጅ😆
😎ሁሉንም በ አንድ ላይ😁
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
显示全部...
1
JOIN
Winner
ቤቲንግ
100% የተረጋገጠ odd
00:30
视频不可用
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
显示全部...
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
100 ✳️
0 ✳️
10 ✳️
20 ✳️
ፍቅረኛ አሎት?
显示全部...
አዎ
የለኝም
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
显示全部...
JOIN
照片不可用
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
显示全部...
1
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
ተማሪ ነህ 🤗
显示全部...
አዎ
አይ
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
显示全部...
1
📚 ትምህርት ሚኒስትር 📚
⚽️ ስፖርት ⚽️
🎧 ሙዚቃ 🎧
🌎 ፖለቲካ 🌎
🎬 ፊልም 🎬
🗿 ቴክኖሎጂ🗿
📖 መፅሐፍ 📖
🌇 ጥቅሶች 🌇
😂 ቀልዶች 😂
👨‍💻ትኩስ ዜና 👩‍💻
⛪️ የሃይማኖት ቻናል 🕍
1GB ስንት MB ነው?
显示全部...
1000
1024
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
显示全部...
ሀ. 1950
ለ. 1960
ሐ.1977
መ.1970
照片不可用
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
显示全部...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
Repost from N/a
Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት see more....
显示全部...
3
❗️ሙሉ ታሪኩን ለማየት ❗️
👀see👀