ch
Feedback
Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

前往频道在 Telegram

ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
263 484
订阅者
-54924 小时
+7 4037
+8 73030

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十二月 '25
十二月 '25
+15 989
在0个频道中
十一月 '25
+564
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+21 703
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+10 747
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+21 001
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+1 900
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+14 839
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+16 749
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+1 512
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+20 444
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+35 942
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+8 190
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+24 981
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+40 590
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+14 422
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+13 420
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+20 548
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+17 058
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+15 634
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+94 072
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+8 223
在2个频道中
Get PRO
三月 '24
+19 402
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+493
在2个频道中
Get PRO
一月 '24
+31 950
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+19 955
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+20 222
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+17 992
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+9 531
在1个频道中
Get PRO
八月 '23
+11 574
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+14 976
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+41
在1个频道中
Get PRO
五月 '23
+49 340
在2个频道中
Get PRO
四月 '23
+72 232
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+93
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+11 975
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+1 535
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+19 219
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+25 453
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+3 600
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+3 673
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+4 933
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+2 743
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+2 190
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+3 069
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+40 255
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
27 十二月+2
26 十二月0
25 十二月0
24 十二月+4 315
23 十二月+5 720
22 十二月0
21 十二月0
20 十二月0
19 十二月0
18 十二月0
17 十二月0
16 十二月0
15 十二月0
14 十二月0
13 十二月0
12 十二月0
11 十二月+5 882
10 十二月+22
09 十二月+2
08 十二月+2
07 十二月0
06 十二月+3
05 十二月+8
04 十二月+21
03 十二月+4
02 十二月+6
01 十二月+2
频道帖子
በምያንማር በማጭበርበር ተግባር ተሰማርተው የነበሩ 952 የቻይና ዜጎች ተይዘው ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ተደረጉ። ቻይና፣ ምያንማር እና ታይላንድ በድንበር አቋራጭ የቁማር ወንጀሎችና የቴሌኮም ማጭበር
በምያንማር በማጭበርበር ተግባር ተሰማርተው የነበሩ 952 የቻይና ዜጎች ተይዘው ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ተደረጉ። ቻይና፣ ምያንማር እና ታይላንድ በድንበር አቋራጭ የቁማር ወንጀሎችና የቴሌኮም ማጭበርበር ላይ በተሰማሩ ቡድኖች ላይ አዲስ ኦፕሬሽን ጀምረዋል። በዚህም መሰረት በኦፕሬሽኑ የተያዙ 952 አጭበርባሪ የቻይና ዜጎች ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ተደርጓል። በኦፕሬሽኑ ለማጭበርበር ወንጀል ሲውሉ የነበሩ 494 ህንፃዎችም መገኘታቸው ተነግሯል። ከባለፈው ጥቅምት ወር ጀምሮ ምያንማር አጭበርባሪዎች ላይ የምታደርገውን ዘመቻ አጠናክራ ቀጥላለች። በዚህ አመት ብቻ ከቁማር እና የቴሌኮም ማጭበርበር ጋር በተያያዘ በምያንማር ከ7600 በላይ የቻይና ዜጎች ተይዘው ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ሲደረግ ያታሂ ኒው ሲቲ በሚባል ቦታ የሚገኙ የማጭበርበሪያ ካምፖች ሙሉ ለሙሉ እንዲጠፉ ተደርጓል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

22 685100

2
ተጀምሯል‼ ˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ተጀምሯል!˚🎄✩ 💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ የከተማው እምብርት በሆነው ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን! 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራ
ተጀምሯል‼ ˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ተጀምሯል!˚🎄✩ 💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ  የከተማው እምብርት በሆነው  ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን! 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ) 💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ) 💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 20%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች 💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች ✅ ሌሎች ሳይቶቻችን 📍በተክለ ሀይማኖት 📍በ22 ማዞሪያ 📍ሲኤምሲ 📍አያት 📍ቦሌ አትላስ መኖር በጊፍት መንደር! ለበለጠ መረጃ:-  ☎️ 0906884502      0977734971 WhatsApp:-https://wa.me/message/T2T777T42K7QC1
22 298
3
የምግብ ዘይት አምራቾች የዋጋ ጭማሪ አላደረጉም ተባለ‼️ "የቅባት እህሎች በነጋዴዎች ተሰብስበው ወደ ውጭ መላካቸው ተገቢ አይደለም" የሀገር ውስጥ የምግብ ዘይት አምራቾች በቅርቡ በምግብ ዘይት ምርት
የምግብ ዘይት አምራቾች  የዋጋ ጭማሪ አላደረጉም ተባለ‼️ "የቅባት እህሎች በነጋዴዎች ተሰብስበው ወደ ውጭ መላካቸው ተገቢ አይደለም" የሀገር ውስጥ የምግብ ዘይት አምራቾች በቅርቡ በምግብ ዘይት ምርት ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አለማድረጋቸውን የኢትዮጵያ የምግብ ዘይት ማኅበር አስታወቀ። የማኅበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ ለመንግሥት ሚዲያ እንደገለጹት፤ የዋጋ ጭማሪ የታየው ከውጭ በሚገቡ የምግብ ዘይቶች ላይ እንጂ በአገር ውስጥ ምርቶች ላይ አይደለም። በአሁኑ ወቅት በማኅበሩ ሥር የታቀፉ 40 ትላልቅና ከ63 በላይ ጥቃቅን አምራቾች ምርታቸውን ባለፈው ክረምት ያስረክቡ በነበረበት ዋጋ ለአከፋፋዮች እያቀረቡ ይገኛሉ ብለዋል። እነዚህ ፋብሪካዎች ግብዓት በሚያገኙባቸው ከታኅሣሥ እስከ ሚያዝያ ባሉት ወራት የሀገሪቱን የምግብ ዘይት ፍጆታ ከ20 እስከ 23 በመቶ እንደሚሸፍኑም ሥራ አስኪያጁ መግለጻቸው ተዘግቧል። የአገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች ግብዓት አጥተው የቅባት እህሎች በነጋዴዎች ተሰብስበው ወደ ውጭ መላካቸው ተገቢ አለመሆኑን የጠቀሱት ሥራ አስኪያጁ፤ ምርቶቹ ለሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች ግብዓት እንዲውሉ በማድረግ ገበያውን ማረጋጋት እንደሚገባ አሳስበዋል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
22 077
4
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው #ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን ኮንዶሚኒየም) ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ 👉2.4ሚሊዮን 22ካሬ ቅድመ
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው #ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን ኮንዶሚኒየም) ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.4ሚሊዮን 22ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.5ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.7ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000 ብር 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 31ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ግራውንድ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
21 927
5
ምድር በጎርፍ ትጠፋለች በማለት በኖህ መርከብ በተመሰለችው መርከብ በሺዎች ያሳበሰበው የጋናው ነቢይ የጥፋቱ ቀን ተራዝሟል አለ‼️ ‎በጋና ኩማሲ ወደ አራት ሺ ሰው ገና ተሰርታ ባላለቀችው መርከብ ከም
ምድር በጎርፍ ትጠፋለች በማለት በኖህ መርከብ በተመሰለችው መርከብ በሺዎች ያሳበሰበው የጋናው ነቢይ የጥፋቱ ቀን ተራዝሟል አለ‼️ ‎በጋና ኩማሲ ወደ አራት ሺ ሰው ገና ተሰርታ ባላለቀችው መርከብ ከምድር ጥፋት ለመዳን የመጣ ሲሆን የጋናው ነቢይ እቦህ ኖህ ሁሉም ሰው ወደየሀገሩና ወደየመንደሩ እንዲመለስ ነግሯል። ‎ ‎"ዛሬ ዓለም አያበቃላትም" ብሏል። ‎ ‎ለ21 ቀናት ከጸለየና ከጦመ በኋላ፣ አምላክ ለሕዝቦቹ ጊዜ እንዲሰጣቸው እንደተማጸነና አምላክም ጸሎቱን ሰምቶ የጥፋቱን ቀን እንዳራዘመው ገልጿል። ‎ ‎"ይህ ሀሰተኛ ነቢይ ነው" የሚል ትችት የቀረበበት ነቢይ፥ ከ“እግዚአብሔር ሰዎች” ጋር ካደረገው ጸሎት በኋላ፣ እግዚአብሔር ሁሉንም ሰው የሚያስተናግዱ ተጨማሪ መርከቦች እንዲገነቡ ተጨማሪ ጊዜ እንደፈቀደላቸው ገልጿል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
29 280
6
ሴፍቲ ጫማ  ምትፈልጉ በፍሬ   በብዛት  miki  fashion ቴሌግራም👉t.me/sniiigg98      
27 861
7
መሳሪያ መግዣ አምጡ‼️ በአማራ ክልል እና በትግራይ ክልል መካከል የማንነት እና የወሰን ጥያቄ ከሚነሳባቸው ቦታዎች አንዱ በሆነው በራያ አላማጣ ወረዳ ከ ሀርሌ፣አየር ማረፊያ፣ጥሙጋ፣በደኖ ለኮ፣ሰሌን
መሳሪያ መግዣ አምጡ‼️ በአማራ ክልል እና በትግራይ ክልል መካከል የማንነት እና የወሰን ጥያቄ ከሚነሳባቸው ቦታዎች አንዱ በሆነው በራያ አላማጣ ወረዳ ከ ሀርሌ፣አየር ማረፊያ፣ጥሙጋ፣በደኖ ለኮ፣ሰሌን ውሃ፣ሁልጊዜ ለምለም ከሚባሉ አካባቢዎች ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ ከ60 በላይ ሰዎች በታጣቂዎች ታፍነው ወደአልታወቀ ቦታ መወሰዳቸውን አዩዘበሀሻ መዘገቡ ይታወሳል። አሁን ላይ የታፈኑት ሰዎች መሳርያ አምጡ እየተባሉ መሆኑን ምንጮቻችን ገልጸዋል። መሳሪያ የሌለው የአንድ ክላሽ ዋጋ 150 ሺ ሲሆን በተጨማሪ የአንድ ሰው ነፍስ ዋጋ 350,000 ብር ለያንዳንዳንቸው በአጠቃላይ 500 ሺ ብር አምጡ ተብለዋል። ዋስ ያመጣ እየተፈታ ነው ብለዋል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
30 651
8
‼️ማንም በአይኑ አይደራደርም‼️ 🎁 ሽክ ብለዉ በ F06 smartglass የአይኖን ጤንነት ይጠብቁ🙏 🌫ለፀሀይ Solar ሰለሆነ ተመራጭ 🌫የስልክ ጨረር ማያስገባ blucut 🌫ስልክ ማንሳት እ+2
‼️ማንም በአይኑ አይደራደርም‼️   🎁 ሽክ ብለዉ በ F06 smartglass       የአይኖን ጤንነት ይጠብቁ🙏 🌫ለፀሀይ Solar ሰለሆነ ተመራጭ 🌫የስልክ  ጨረር ማያስገባ blucut 🌫ስልክ ማንሳት እና ዘፈን ማዳመጥ       💰በ 2999 ብር ብቻ😱      በተጨማሪ👇 ✅w26 smartwatch 2199 ብር ✅M10  ኤርፓድ    1499 ብር ብቻ ✅25,000mah ፓ/ባንክ 3700 ብር ✅A58 የሴቶች ፓኬጅ 3800 ብር 🚚አዲስ አበባ ላይ ነፃና ፈጣን ዴሊቨሪ 📨ክፍለሀገር በፖስታ ቤት እንልካለን ✅መረጃ ለመጠየቅ እና ለማዘዝ✅          👇👇👇 👇👇👇          📞 0990050575         📞0990050575  ይደዉሉልን! ✍ወይም ስልክ እና አድራሻዎን በ 👉@dubaitera_shop ይፃፉልን! 🛍ዕቃዎቹን በደንብ ለማየት 👉@dubai_tera2👈
29 703
9
የዋጋ ማሻሻያ‼️ የዋጋ ማሻሻያ እንዲያደርግ ከፍተኛ ግፊት ሲደረግበት የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ የታሪፍ ለውጥ ሊያደርግ እንደሚችል እየተገለጸ ነው‼️ ኢትዮ ቴሌኮም የቴሌኮም አገልግሎቶቹን በዝቅተ
የዋጋ ማሻሻያ‼️ የዋጋ ማሻሻያ እንዲያደርግ ከፍተኛ ግፊት ሲደረግበት የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ የታሪፍ ለውጥ ሊያደርግ እንደሚችል እየተገለጸ ነው‼️ ኢትዮ ቴሌኮም የቴሌኮም አገልግሎቶቹን በዝቅተኛ ዋጋ ሲያቀርብ መቆየቱን ተከትሎ ከተለያዩ አካላት የዋጋ ማሻሻያ እንዲያደርግ ከፍተኛ ግፊት ሲደረግበት ቆይቷል፡፡ ለዘርፉ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለቅዳሜ ገበያ እንደተናገሩት ግዙፉ የቴሌኮም ድርጅት በተለይ እንደ ዓለም ባንክ ካሉ የውጭ አጋሮች እና የቴሌኮም ዘርፉን ከተቀላቀለው ሳፋሪኮም የዋጋ ጭማሪ እንዲያደርግ ግፊት ሲደረግበት ቆይቷል፡፡ የኢትዮጵያ ቴሌኮም የድምፅ እና የዳታ ዋጋ ዝቅተኛ ሆኖ መቆየት ተገቢ አለመሆኑን በመግለጽ፣ በተለይም የውጭ ምንዛሬ ማሻሻያ የፈጠረው የአስተዳደር ወጪ ጫና፣ የቴክኖሎጂ ግብዓቶች ዋጋ መጨመር በምክንያትነት እየቀረቡ ቆይተዋል፡፡ የዘርፉን የጥናት ውጤቶች ተከትሎ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ አዋጭነት ጥያቄ ውስጥ መግባቱን መግለጹና የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ይህ የዋጋ ማሻሻያ በኢትዮ ቴሌኮም በኩል ሊኖር እንደሚችልም ይጠበቃል፡፡ የቴሌኮም ዘርፍ ተቆጣጣሪ ተቋሙ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን የዋጋ ማሻሻያው መደረግ እንዳለበት እና የአገልግሎት ዋጋ ከወጪ በታች መሆን እንደሌለበት ማሳወቁ ተሰምቷል፡፡ የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚገልፁት ኢትዮ ቴሌኮም ዘርፉ ለውድድር ክፍት ከመደረጉ በፊት በተለይም እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ከ2011 አንስቶ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ በማድረግ ዲጂታል ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት መስራቱ ከፍተኛ እውቅና አትርፎለታል፡፡ የታሪፍ ቅናሹ በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ወደ ዲጂታል የፋይናንስ እና ቴሌኮም ሥርዓት እንዲካተቱ የራሱን አስተዋፅኦ በማድረጉ ደንበኞቹን በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ከ37 ሚሊዮን ወደ 85 ሚሊዮን ማሳደጉን በዓመታዊ ሪፖርቱ መግለጹ የሚታወስ ነው። በቴሌብር አገልግሎት ብቻ በአራት ዓመት ውስጥ ከ55 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች አፍርቶ በየዕለቱም 11 ቢሊዮን ብር ግብይት የሚከናወንበት መሆኑም ይታወቃል፡፡ በዚህም በአፍሪካ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዝቅተኛ ታሪፍ ያለው ቴሌኮም አቅራቢ መሆኑ በGSMA እና በዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት (ITU) ሲገለጽ ቆይቷል፡፡ ሳፋሪኮም በበኩሉ ከ12 ሚሊዮን በላይ ደንበኛ ይዞ እየሰራ መሆኑ ሲታይ የሀገሪቱ የቴሌኮም ዘርፍ 100 ሚሊዮን ደንበኞች ያሉት መሆኑን ያመላክታል፡፡ የዘርፉ ባለሙያዎች በተለይ የማክሮ የኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ የቴሌኮም አንቀሳቃሾች በያዙት ታሪፍ መቀጠል እንደማያስችላቸው ሲገልጹ ነበር፡፡ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በበኩሉ የታሪፍ ይጨመር ጥያቄ ወደ ኢትዮጵያ ከገባበት ያለፉት ሦስት ዓመታት ያልተቋረጠ መሆኑን ምንጮች አክለው ገልጸዋል፡፡ በሳምንቱ መጀመሪያ ወጪ በዛብኝ ያለው ሳፋሪኮም እስከ 82 በመቶ የሚደርስ የኢንተርኔት ዋጋ ጭማሪ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
27 736
10
📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት
📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። 📱 በቴሌግራም በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam ☎️ ስልክ ፦ 0923526669
24 368
11
ታግዷል‼️ በትግራይ ክልል ህፃፅ ለተራቡ ወገኖች ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት የተሰበሰበ ምግብ እና የልብስ እርዳታ እንዳይንቀሳቀስ መታገዱን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል
ታግዷል‼️ በትግራይ ክልል ህፃፅ ለተራቡ ወገኖች ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት የተሰበሰበ ምግብ እና የልብስ እርዳታ እንዳይንቀሳቀስ መታገዱን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል። በዚህም አዲስ አበባ፣ድሬዳዋ ፣አዳማ እንዲሁም ከቦሌ ኤርፖርት ወደ መቀለ እርዳታ ይዘው ለመሄድ እንቅስቃሴ ላይ የነበሩ በሙሉ እንደተከለከሉ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ህወሓት ህዝብን በርሃብ በመቅጣት ፖለቲካዊ ቁማር እየተጫወተ መሆኑንና በማህበራዊ ሚዲያ የሚደረግ እርዳታ ማሰባሰብ ህገወጥ መሆኑን የፌደራል አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ከትናንት በስተያ መግለፁ ይታወሳል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
26 982
12
ሪያሊቲ ሪል እስቴት 🎯ከ 9 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ ቦሌ ጋዜቦ ,ሳርቤት እና ቦሌ ሸገር ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች ‼️ ደንበል ጋዜቦ 👉 ባለ 1 መኝታ
ሪያሊቲ ሪል እስቴት 🎯ከ 9 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ ቦሌ ጋዜቦ ,ሳርቤት እና ቦሌ ሸገር ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች ‼️ ደንበል ጋዜቦ 👉 ባለ 1 መኝታ = 86ካሬ = 9,104,550 👉 ባለ 2 መኝታ = 137ካሬ = 11,059,090 👉 ባለ 3መኝታ = 164 ካሬ = 17,314,500 👉ባለ 3 መኝታ =186ካሬ =14,988,295 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 86ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1.1ሚሊዮን               👉2መኝታ 137ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ  1.4ሚሊዮን 👉3 መኝታ 164ካሬ   10%ቅድመ ክፍያ 2.2ሚሊዮን     👉 186ካሬ = 2 ሚሊዮን    #ልብይበሉ             #ቀሪውን 90% በ 6ዙር በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከጠቅላላው ዋጋ ላይ ከ6%_30% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251962255606 +251962255606 WhatsApp.0962255606
28 888
13
የደስታ መግለጫ‼️ የ #እስራኤል መንግሥት #ሶማሊላንድን እንደ አገር እውቅና መስጠቱን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ፣ በሶማሊላንድ ዋና ከተማ #ሀርጌሳ የታየ ሕዝባዊ የደስታ መግለጫ ትዕይንት። በአገሪቱ ዋና+1
የደስታ መግለጫ‼️ የ #እስራኤል መንግሥት #ሶማሊላንድን እንደ አገር እውቅና መስጠቱን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ፣ በሶማሊላንድ ዋና ከተማ #ሀርጌሳ የታየ ሕዝባዊ የደስታ መግለጫ ትዕይንት። በአገሪቱ ዋና ዋና መንገዶች እና አደባባዮች ላይ የተሰበሰበው ሕዝብ የሶማሊላንድን አረንጓዴ፣ ነጭ እና ቀይ ባለሦስት ቀለም ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልብ አምሽቷል፤ አንዳንዶችም ባንዲራውን በትከሻቸው ላይ ደርበውት ተስተውለዋል።
34 710
14
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቀና ሰጠች‼️ እስራኤል የሶማሊያ ተገንጣይ ክልል የሆነችውን ሶማሊላንድን በይፋ “ነጻ እና ሉዓላዊ ሀገር” አድርጋ እውቅና መስጠቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታ
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቀና ሰጠች‼️ እስራኤል የሶማሊያ ተገንጣይ ክልል የሆነችውን ሶማሊላንድን በይፋ “ነጻ እና ሉዓላዊ ሀገር” አድርጋ እውቅና መስጠቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ዛሬ ታህሳስ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ያስታወቁ ሲሆን እስራኤል ለሶማሊላንድ በይፋ እውቅና የሰጠች የመጀመሪያዋ ሀገር አድርጓታል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
36 263
15
አምስት ወደቦች ከባቡር ጋር‼️ ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመር ጥናት ማጠናቀቋ ተሰማ‼️ ኢትዮጵያ በርበራ፣ ሞምባሳ፣ ጂቡቲና ፖርት ሱዳንን ጨምሮ በዙ
አምስት ወደቦች ከባቡር ጋር‼️ ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመር ጥናት ማጠናቀቋ ተሰማ‼️ ኢትዮጵያ በርበራ፣ ሞምባሳ፣ ጂቡቲና ፖርት ሱዳንን ጨምሮ በዙሪያዋ ያሉ ሁሉንም ወደቦች በባቡር መስመር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር የባቡር መስመር ጥናት ማጠናቀቋን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርዖ ሐሰን ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ሀገሪቱ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት ሰፊ ዕቅድ ይዛ እየሠራች ትገኛለች። ጥናቱ የተጠናቀቀው የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመርም ይህንን የትስስር ዕቅድ ለማሳካት ያለመ መሆኑን አብራርተዋል። የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ባለሙያዎች ሥራውን ከተረከቡ በኋላ የጥገና አቅማቸውን እያሳደጉ መሆኑን የገለጹት አቶ በርዖ፤ ወደቦችን ለማገናኘት የተጠኑ አዳዲስ የባቡር መስመሮችም ወደ ተግባር እንዲገቡ አስፈላጊው ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
35 913
16
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው #ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን ኮንዶሚኒየም) ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ 👉2.4ሚሊዮን 22ካሬ ቅድመ
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው #ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን ኮንዶሚኒየም) ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.4ሚሊዮን 22ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.5ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.7ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000 ብር 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 31ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ግራውንድ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
32 729
17
የወርቅ ዋጋ🔥‼️ የወርቅ ዋጋ በአንድ ወቄት 4,561.4 ዶላር በመድረስ የምንግዜም ከፍተኛ የዋጋ ደረጃን አስመዘገበ‼️ በኒውዮርክ ዋና ብረት መገበያያ ገበያ በየካቲት ወር ተደራሽ ለሚሆኑ የወርቅ
የወርቅ ዋጋ🔥‼️ የወርቅ ዋጋ በአንድ ወቄት 4,561.4 ዶላር በመድረስ የምንግዜም ከፍተኛ የዋጋ ደረጃን አስመዘገበ‼️ በኒውዮርክ ዋና ብረት መገበያያ ገበያ በየካቲት ወር ተደራሽ ለሚሆኑ የወርቅ ውሎች የቀረበው ዋጋ የምንግዜም ከፍተኛው ሆኖ አርብ ዕለት ተመዝግቧል። ከታህሳስ ወር መጀመሪያ አንስቶ የወርቅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር የቻለው በሚከተሉት ምክንያቶች እንደሆነ ባለሙያዎች ገልጸዋል፦ *በግምት ላይ የተመሰረተ የንግድ እንቅስቃሴ እና የገበያ መቆም፣ *የዓመት መጨረሻ የገንዘብ እጥረት፣ *የአሜሪካ የባንክ ወለድ ቅናሽ ለረጅም *ጊዜ ይቀጥላል የሚል ግምት፤ እየጨመረ የመጣው ጂኦ-ፖለቲካዊ ስጋት እነደሆኑ ጠቅሰዋል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEO
32 135
18
ሪያሊቲ ሪል እስቴት 🎯ከ 9 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ ቦሌ ጋዜቦ ,ሳርቤት እና ቦሌ ሸገር ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች ‼️ ደንበል ጋዜቦ 👉 ባለ 1 መኝታ
ሪያሊቲ ሪል እስቴት 🎯ከ 9 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ ቦሌ ጋዜቦ ,ሳርቤት እና ቦሌ ሸገር ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች ‼️ ደንበል ጋዜቦ 👉 ባለ 1 መኝታ = 86ካሬ = 9,104,550 👉 ባለ 2 መኝታ = 137ካሬ = 11,059,090 👉 ባለ 3መኝታ = 164 ካሬ = 17,314,500 👉ባለ 3 መኝታ =186ካሬ =14,988,295 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 86ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1.1ሚሊዮን               👉2መኝታ 137ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ  1.4ሚሊዮን 👉3 መኝታ 164ካሬ   10%ቅድመ ክፍያ 2.2ሚሊዮን     👉 186ካሬ = 2 ሚሊዮን    #ልብይበሉ             #ቀሪውን 90% በ 6ዙር በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከጠቅላላው ዋጋ ላይ ከ6%_30% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251962255606 +251962255606 WhatsApp.0962255606
32 403
19
መረጃ በሚከለክሉ ኃላፊዎች ላይ በመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ የተቀመጠው የቅጣት መጠን፤ ከ20 ሺህ ወደ 150 ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ከፍ እንዲል የኢትዮጵያ ብዙሃን መገናኛ ምክር ቤት ጠየቀ። መረ
መረጃ በሚከለክሉ ኃላፊዎች ላይ በመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ የተቀመጠው የቅጣት መጠን፤ ከ20 ሺህ ወደ 150 ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ከፍ እንዲል የኢትዮጵያ ብዙሃን መገናኛ ምክር ቤት ጠየቀ። መረጃዎችን በሰነድ መስጠት ሳይቻል ሲቀር፤ ኃላፊዎች በቃለ መጠይቅ ተጨማሪ መረጃዎችን እንዲሰጡ የሚያስገድድ አንቀጽ በአዋጁ ላይ መስፈር እንዳለበትም ምክር ቤቱ አሳስቧል።   ምክር ቤቱ ይህን ጥያቄ ያቀረበው፤ የመረጃ ነጻነት የአዋጅ ረቂቅን በተመለከተ ዛሬ ሐሙስ ታኅሣሥ 16፤ 2018 በአዲስ አበባ በተካሄደ ውይይት ላይ ነው። በፍትሕ ሚኒስቴር ስር ተዋቅሮ በነበረው የመገናኛ ብዙሃን የስራ ቡድን የተዘጋጀው እና በኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የዳበረው የመረጃ ነጻነት የአዋጅ ረቂቅ፤ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይላካል ተብሎ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ አዋጁን ከማጽደቁ በፊት፤ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ተጠርተው የሕዝብ አስተያየት እንዲካተትበት እንደሚደረግም በዚህ ውይይት ላይ ተነስቷል። በዚሁ እሳቤ በተዘጋጀው በዛሬው የውይይት መድረክ ላይ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በአዋጅ ረቂቁ ላይ መሻሻል ይገባቸዋል ባላቸው ጉዳዮች ላይ ምክረ ሃሳቦችን አቅርቧል። ተቋማት ወይም የተቋማት ኃላፊዎች መረጃ ሲጠየቁ “በ48 ሰዓት ውስጥ ምላሽ መስጠት አለባቸው” በሚል በአዋጁ ረቂቁ ላይ የተቀመጠው አንቀጽ በምክር ቤቱ እንዲሻሻል ከተጠየቁት ውስጥ ይገኝበታል። የመረጃ መስጪያ ገደቡ ለአስቸኳይ ጉዳዮች ሲሆን “ከዚያም ባጠረ ጊዜ እንዲሰጥ” የሚል ሀሳብ “ሊካተት ይገባል” ሲል ምክር ቤቱ የማሻሻያ ሃሳቡን ገልጿል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
32 985
20
🤶🤶🤶🤶 🎅🎅🎅🎅 ☃️☃️☃️❄️❄️❄️ 🎄🎄🎄🌲🌲🌲 👌👌👌ቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆችን ከጊፍት ሪል ስቴት! 👉 ከ 250,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👉 ከ 2% ቅድ
🤶🤶🤶🤶 🎅🎅🎅🎅 ☃️☃️☃️❄️❄️❄️ 🎄🎄🎄🌲🌲🌲 👌👌👌ቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆችን ከጊፍት ሪል ስቴት! 👉 ከ 250,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👉 ከ 2% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👉55/45 የባንክ ብድር 👉 20% ልዩ  ቅናሽ ✔️ባለ 1መኝታ ፦ 64ካሬ- 80ካሬ ✔️ባለ 2መኝታ፦98ካሬ- 141ካሬ ✔️ባለ3መኝታ፦150ካሬ-205ካሬ ⛺️በለገሃር 📌ቦሌ አትላስ 📌በ22 ማዞሪያ 📌ተክለ ሃይማኖት 📌በሲኤምሲ 📌በፈረስ ቤት በተጨማሪ ሁሉንም መሰረተ ልማት ያሟላ ዛሬውኑ ይደውሉ። ☎️  0937288183
32 250